uz
Feedback
Bonafide International School

Bonafide International School

Kanalga Telegram’da o‘tish

ቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት

Ko'proq ko'rsatish
3 669
Obunachilar
+1224 soatlar
+727 kunlar
+8030 kunlar
Postlar arxiv
በውስን ቦታዎች በመመዝገብ ላይ እንገኛለን ለመጪው 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ፣ የቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ባሻገር የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርትም ለመስጠ
በውስን ቦታዎች በመመዝገብ ላይ እንገኛለን ለመጪው 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ፣ የቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ባሻገር የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርትም ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቃችንን ስንገልፅ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማናል ። ብቃት ያላቸው የትምህርት ባለሞያዎችን ፣ ከተሟላ የመማሪያ ስፍራ ጋር በማሰናዳት የሁለተኛ ደረጃ ምዝገባ  በውስን ቦታዎች እያካሄድን እንገኛለን ። Admissions are now open for a limited number of students! For the upcoming 2019 E.C. / 2026–2027 Academic Year, Bonafide International High School is delighted to announce that, in addition to the Natural Science stream, we are now offering the Social Science stream. With qualified and experienced educators, well-equipped learning facilities, and a commitment to academic excellence, we are now accepting High School admissions. #Bonafide_International_School #Cambridge_Education #admission_open

ክፍት የስራ ቦታ ‎ማስታወቂያ ‎* * * * * * * * ‎_ ቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት ለመጪው 2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በሚከተሉት ክፍት የስራ መደቦች ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ፤ መስፈርት
ክፍት የስራ ቦታ ‎ማስታወቂያ ‎*  *   *   *   *   *   *   * ‎_ ቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት  ለመጪው 2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በሚከተሉት  ክፍት የስራ መደቦች ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ፤ መስፈርት የሚያሟሉ  የአስተዳደር ሰራተኞች ፣ መምህራን እና ረዳት መመህራንን አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን።  ‎ስለሆነም ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ ሐምሌ 18-2018 ዓ.ም ድረስ ሳውዝ ሀይሌ ኮንዶሚንየም አካባቢ በሚገኘው ቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት ቅጥር ግቢ  በአካል በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን፤ በኦንላይን ለመመዝገብ  የትምህርት ዶክመንትየማመልከቻ ደብዳቤ እና ሲቪ በአንድ ፒ.ዲ.ኤ.ፍ በማድረግ በዚህ የኢሜል አድራሻ destakebede74@gmail.com በመላክ መመዝገብ እንደምትችሉ  እንገልፃለን ። Job Vacancy Announcement – 2019 E.C Bonafide International School is hiring qualified administrative staff, teachers, and assistant teachers for the 2019 E.C academic year. Interested applicants can apply in person at the school campus around South Haile Condominium until July 25, 2026  or apply online by sending their educational documents, application letter, and CV in one PDF file to: destakebede74@gmail.com https://t.me/bonafideschools

የቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ብሔራዊ ፈተናቸውን በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቃቸውን አስመልክቶ ልዩ የምስጋና መርሐግብር ተዘጋጀላቸው። በትምህርት ቤቱ በተዘጋጀው በእዚህ መርሃግብር የት/ቤቱ አስተዳደር ክፍል አባላት እንዲሁም መምህራን ለተማሪዎቻቸው መልካም ባህሪ እና ትጋት ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን፣ ለቀጣይ የህይወት ምዕራፋቸውም መልካሙን ሁሉ ተመኝተውላቸዋል። በእዚህ መርሃ ግብር ላይ ተማሪዎቹ ለሁለት ዓመት ሲከታተሉት የነበረውን የድረገጽ ግንባታ (Web Design) ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቃቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀትም ከትምህርት ቤቱ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ደስታ ከበደ እጅ ተቀብለዋል። ተማሪዎቹ በቆይታቸው ወቅት ለደገፏቸውና ብርታት ለሆኗቸው መምህራን እና ለመላው የትምህርት ቤቱ ሠራተኞች እንዲሁም ለትምህርት ቤታቸው ከልብ የመነጨ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። Bonafide International School held a special appreciation ceremony to celebrate its Grade 12 students for successfully completing the National Examination. During the event, students were recognized for their dedication and good conduct, received certificates for completing a two year Web Design training program, and were wished success in their future endeavors. The students also expressed their heartfelt gratitude to their teachers, school staff, and the entire Bonafide community for their unwavering support. #BonafideInternationalSchool #Cambridge_Program

photo content
+9

እንኳን ደስ አላችሁ! የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በመውሰድ ላይ የነበሩት የቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት 12ተኛ ክፍል ተማሪዎቻችን ፈተናቸውን አጠናቀቁ ። ብሔራዊው ፈተና ከ ረዕቡ ሐምሌ 1
እንኳን ደስ አላችሁ! የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ  ብሔራዊ ፈተና በመውሰድ ላይ የነበሩት የቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት  12ተኛ ክፍል ተማሪዎቻችን  ፈተናቸውን አጠናቀቁ ። ብሔራዊው ፈተና  ከ ረዕቡ ሐምሌ 1 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የነበረ ሲሆን ዛሬ አርብ ሐምሌ  3 2018ዓ.ም  በስኬት ተጠናቋል።  ለውድ ተማሪዎቻችን ከወዲሁ መልካም ውጤትን እንመኛለን። ለመጪው 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ፣  የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን በመመዝገብ ላይ እንገኛለን። Congratulations! The Grade 12 students of Bonafide International School,  who had been sitting for the National School Leaving Examination, have successfully completed their exams. The national examination began on Wednesday, July 1, 2018 E.C, and was successfully concluded today, Friday, July 3, 2018 E.C. We extend our heartfelt congratulations to our dear students and wish them the very best as they await their results. We are currently registering secondary school students for the upcoming 2026/27 academic year. #BonafideInternationalSchool #Cambridge_Program #Grade_12_Students

የቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን ማጠናቀቂያ አስመልክቶ የተዘጋጀው መርሐግብር ቅኝት Highlights from Bonafide International School’s 2018 E.C. academic year closing ceremony. #Bonafide_International_School #Cambridge_Education_Program #Lunch_Program https://vt.tiktok.com/ZSCwuaNLK/

ለ ቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተናን ለምትፈተኑ ተማሪዎቻችን መልካም እድል እንመኝላችኋለን። Good luck to our Grade 12 students at Bonafide International School on your National Leaving Examination. #Bonafide_International_School #Cambridge_Education_Program #National_Examination

ለ ቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተናን ለምትፈተኑ ተማሪዎቻችን መልካም እድል እንመኝላችኋለን። Good luck to our Grade 12 students at Bonafid
ለ ቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተናን ለምትፈተኑ ተማሪዎቻችን መልካም እድል እንመኝላችኋለን። Good luck to our Grade 12 students at Bonafide International School on your National Leaving Examination. #Bonafide_International_School #Cambridge_Education_Program #National_Examination

🎓 🎓 🎓 በሳውዝስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል የተካሄደው የ2018 ዓ.ም የቦናፋይድ ዓለም አቀፍ ት/ቤት  የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ቅኝት Highlights from the Bonafide International School 2026 Graduation Ceremony at South Star International Hotel. https://vt.tiktok.com/ZSCnDLfo4/

የዋንጫ ሽልማት ተበረከተላቸው! --------- ምስረታውን ግንቦት 2010 ዓ.ም በቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት ያደረገው ፤ በቅን እና ደጋግ ወላጆች ተነሳሽነት ለተመሠረተው የወዳጆች ኀብረት ስራ አስፈፃሚዎች የእውቅና መርሐግብር ተከናወነ። ኅብረቱ ከተመሰረተ ጀምሮ  ለትምህርት ቤቱ የመጻሕፍትና የቁሳቁስ ድጋፎችን በማበርከት፣ ስልጠናዎችን በማዘጋጀት ብሎም ደማቅ ዓመታዊ ፌስቲቫሎችን በማሠናዳት የተቋሙን ማህበረሰብ ወዳጅነት የማንጠንከር ስራዎችን ሲሰራ የቆየ ሲሆን፤ በዓመታዊ የስራ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ለሚያስመዘግቡ መምህራን የመጀመሪያና የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ወጪ በመሸፈን ትልቅ አስተዋጽዖ በማበርከት ላይ ይገኛል። የዚህ  ዓመት የኅብረቱ ስራ አስፈፃሚዎች የአገልግሎት ጊዜያቸውን አጠናቀው በሌሎች ስራ አስፈፃሚዎች የተተኩ ሲሆን፣ ላበረከቱት አስተዋጽዖ ከትምህርት ቤቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አርጋው ጉግሳ የዋንጫ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። ቦናፋይድ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት ነባር ስራ አስፈፃሚዎች እስካሁን ለነበራቸው ከፍ ያለ አስተዋጽዖ ምስጋናውን እያቀረበ፣ ለአዲሶቹ ስራ አስፈጻሚዎችም መልካም የስራ ጊዜን ይመኛል። Trophy Award Presented ----------- Bonafide International School held a recognition ceremony for the outgoing executive members of the Friends’ Association, honoring their dedicated service and valuable contributions since its establishment. Over the years, the association has supported the school through educational materials, training programs, and annual festivals, while also contributing to staff development by sponsoring outstanding teachers’ further education. In recognition of their significant service, the School CEO, Mr. Argaw Gugsa, presented a trophy award to the outgoing executives. The school extends its sincere appreciation for their contributions and wishes the newly appointed executives a successful term ahead. #BonafideInternationalSchool #Cambridge_Program #Friends_Association

photo content
+4

ደማቁ የምረቃ ሥነ-ሥርዓታችን በማይረሳ ትውስታዎች የታጀበ እንዲሆን ላደረጋችሁ ፤ በእለቱ የተገኛችሁ ተመራቂ ተማሪዎቻችን፣ የተመራቂ ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ጥሪያችንን አክብራችሁ ለተገኛችሁ እንግዶቻች
ደማቁ የምረቃ ሥነ-ሥርዓታችን በማይረሳ ትውስታዎች የታጀበ እንዲሆን ላደረጋችሁ ፤ በእለቱ የተገኛችሁ ተመራቂ ተማሪዎቻችን፣ የተመራቂ ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ጥሪያችንን አክብራችሁ ለተገኛችሁ እንግዶቻችን በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን ለማቅረብ እንወዳለን። ለትውስታ ያስቀረናቸውን የዕለቱን ምስሎችን ከታች ባለው መስፈንጠርያ ማግኘት ይችላሉ።👇 https://t.me/bonafide_gallery/4 Thank you for making our Graduation Ceremony a truly unforgettable celebration filled with cherished memories. We extend our heartfelt appreciation to our graduates, their families, and all of our honored guests who graciously accepted our invitation and joined us on this special occasion. You can view and download the memorable photos from the day using the link below.👇 https://t.me/bonafide_gallery/4

እናመሰግናለን! ቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን ማጠናቀቂያን አስመልክቶ የምስጋና መርሐግብር አካሄደ። ለተቋሙ መምህራን እና ሰራተኞች በተዘጋጀው የምሳ ግብዣ ጅማሮውን አድርጎ
+6
እናመሰግናለን! ቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን ማጠናቀቂያን አስመልክቶ የምስጋና መርሐግብር አካሄደ። ለተቋሙ መምህራን እና ሰራተኞች በተዘጋጀው የምሳ ግብዣ ጅማሮውን አድርጎ በተለያዩ ደማቅ እና አዝናኝ መርሐግብሮች እንዲሁም በሚያሸልሙ ውድድሮች ደምቆ ውሏል ። በዓመቱ ውስጥ በስራቸው የተሻለ አፈፃፀም ላሳዩ የተቋሙ መምህራን እና ሰራተኞችም የእውቅና እና ሽልማት ስነስርዓት የተካሄደ ሲሆን ለመላው የተቋማችን ቤተሰቦች መልካም የዕረፍት ቆይታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። We Extend Our Sincere Appreciation! Bonafide International School conducted its 2018 E.C end of work year closing thanksgiving program. The event began with a staff lunch banquet and continued with various colorful and entertaining activities, including rewarding competitions. Staff members with outstanding year long performance were recognized and awarded in an appreciation ceremony, and the school extended best wishes for a pleasant break season to the Bonafide community. #Bonafide_International_School #Cambridge_Education #Lunch_Program

photo content
+9

photo content
+9

የቦናፋይድ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት የ2018 ዓ.ም የምረቃ መርሃ ግብር እጅግ ደማቅ ነበር! በእለቱ፣ የቅድመ አንደኛ ደረጃ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን የምስክር ወረቀታቸውን ከቦናፋይድ
የቦናፋይድ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት የ2018 ዓ.ም የምረቃ መርሃ ግብር እጅግ ደማቅ ነበር! በእለቱ፣ የቅድመ አንደኛ ደረጃ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን የምስክር ወረቀታቸውን ከቦናፋይድ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አርጋው ጉግሳ እጅ ተቀብለዋል። በዚሁ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ አቶ አርጋው ለተመራቂ ተማሪዎች  የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክታቸውን ያስተላለፉ ሲሆን፤ በቀጣይ የትምህርት እና የሕይወት ጉዞአቸው የላቀ ስኬት እንዲያስመዘግቡ አበረታተዋቸዋል። በተጨማሪም በዝግጅቱ ለተገኙ የክብር እንግዶች፣ ለተመራቂ ወላጆች እንዲሁም ለመላው የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። የ2018 ዓ.ም የቦናፋይድ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት ተመራቂዎች!  እንኳን ደስ አላችሁ🎓 Bonafide International School's 2025 Graduation Ceremony was a memorable celebration. Kindergarten, Grade 8, and Grade 12 students proudly received their certificates from the school's CEO, Mr. Argaw Gugsa. He congratulated the graduates, encouraged them to strive for excellence in their future education and life, and expressed his heartfelt appreciation to the honored guests, parents, and the entire school community. Congratulations to the Bonafide International School Class of 2025! 🎓 #Bonafide_International_School #Cambridge_Education_Program #ClassOf2026

photo content
+9

photo content
+9