uk
Feedback
Bonafide International School

Bonafide International School

Відкрити в Telegram

ቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት

Показати більше
3 844
Підписники
-324 години
+377 днів
+7230 днів
Архів дописів
The School’s CEO, Mr. Argaw Gugsa, presented the awards and expressed his appreciation for the dedication and efforts that contributed to the achievements. #Bonafide_International_School #Cambridge_Education_Program

photo content
+4

The program provided students with an opportunity to gain practical insights and exchange experiences with higher education professionals and a psychology expert on university life, their respective universities, and important aspects of their new stage of life. The occasion also marked the official establishment of the Bonafide International School Alumni Association, creating a platform to bring former students together, strengthen their connections, and maintain a lasting relationship with the school. #Bonafide_International_School #Cambridge_Education_Program #University_Talk

ቦናፋይድ ዓለም አቀፍ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም ዩንቨርሲቲ ለተመደቡ የቦናፋይድ ተማሪዎች የሽኝት መርሐ ግብር ትናንት ሐሙስ መስከረም 14 2019 ዓ.ም አከናወነ ። መርሐ ግብሩ ሀገርአቀፉን ፈተና በስ
+9
ቦናፋይድ ዓለም አቀፍ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም ዩንቨርሲቲ ለተመደቡ የቦናፋይድ ተማሪዎች የሽኝት መርሐ ግብር ትናንት ሐሙስ መስከረም 14 2019 ዓ.ም አከናወነ ። መርሐ ግብሩ ሀገርአቀፉን ፈተና በስኬት  አጠናቀው ዩንቨርሲቲ ለተቀላቀሉት ለ 2018ዓ.ም  የቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተዘጋጀ ሲሆን፤ ተማሪዎቹ ስለተመደቡባቸው  ዩኒቨርሲቲዎች ፣ማወቅ ስለሚገባቸው መሠረታዊ ጉዳዮች እንዲሁም  አጠቃላይ ስለሚጀምሩት አዲስ የሕይወት ምዕራፍ   በቀጥታ ልምድ ካላቸው የከፍተኛ ተቋማት መምህራን እና የ ሳይኮሎጂ ባለሞያ ተሞክሮዎችን እና ሠፊ የልምድ ልውውጦችን እንዲያደርጉ ዕድል ፈጥሯል። በዚሁ ልዩ  መርሐ ግብር ላይ የቦናፋይድ ዓለም አቀፍ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች  ኅብረት (Bonafide International School Alumni Association) በይፋ የተመሠረተ ሲሆን ፤ ኅብረቱ የት/ቤቱን የቀድሞ ተማሪዎችን በአንድ መድረክ በማሰባሰብ፣ በመካከላቸው ያለውን ትስስር በማጠናከር እንዲሁም ከት/ቤቱ ጋር ያላቸውን  ግንኙነት ለማጠንከር የሚያግዝ መድረክ መሆኑ ተገልጿል ። BONAFIDE INTERNATIONAL SCHOOL HOSTS UNIVERSITY SEND-OFF PROGRAM Bonafide International School held a University Send-Off Program yesterday, Thursday, September 14, 2019 E.C., for its Grade 12 students who successfully completed the national examination and were placed at universities.

ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም QUALITY EDUCATION FOR ALL #Bonafide_International_School #Cambridge_Education_Program https://vt.tiktok.co
+2
ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም QUALITY EDUCATION FOR ALL #Bonafide_International_School #Cambridge_Education_Program https://vt.tiktok.com/ZSbdyw7kP/

At Bonafide ,every talent has a stage 🎹🎶 https://youtube.com/watch?v=TOyNLueK4B8&si=5k0Vekjsg1HtLACC

እንኳን ደስ አለዎት! ----- የልጆችዎን የትምህርት ክፍያ ለመፈጸም ወደ ባንክ በመሄድ ጊዜ ማባከን ቀረ! እጅግ ቀላል እና ዘመናዊ በሆነው የ አቢሲኒያ ሞባይል ባንኪንግ መተግበርያ አማካኝነት የልጅ
እንኳን ደስ አለዎት! ----- የልጆችዎን የትምህርት ክፍያ ለመፈጸም ወደ ባንክ በመሄድ ጊዜ ማባከን ቀረ! እጅግ ቀላል እና ዘመናዊ በሆነው የ አቢሲኒያ  ሞባይል ባንኪንግ መተግበርያ   አማካኝነት የልጅዎን የትምህርት ቤት ክፍያ ባሉበት ሆነው መፈፀም የሚችሉበት ስርዓት መዘርጋቱን ስናበስርዎ በደስታ ነው። ት/ቤታችን ቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤትም ለመላው ውድ ወላጆች ባላቹበት ሞባይላችሁን በመጠቀም ብቻ የልጆቻችሁን የትምህርት ቤት ክፍያዎችን መፈፀም የምትችሉበት ይህን ፈጣን እና ዘመናዊ መተግበርያ በማውረድ ግዜያችሁን እንድትቆጥቡ መልዕክቱን ማስተላለፍ ይወዳል። መስፈንጠሪያውን በመጠቀም  መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ፤ውድ ጊዜዎን ይቆጥቡ!👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.boa.boaMobileBanking! Good News, Parents! Save your valuable time! You can now pay your child’s school fees conveniently from anywhere using Bank of Abyssinia Mobile Banking. Download the app and make your school fee payments quickly and easily—no bank visit required! https://play.google.com/store/apps/details?id=com.boa.boaMobileBanking!

photo content

photo content

photo content

የ2019 ዓ.ም የቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት የመጀመሪያው የትምህርት መማክርት ጉባኤ (ካውንስል) ስብሰባ አርብ መስከረም 08 2019ዓ.ም በይፋ ተጀምረ። --- ቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት በዓመት አምስት ግዜ የሚያካሂደውን የት/ት ካውንስል ስብስባ ጅማሬውን በዚህ ዓመት አዲስ የተቀላቀሉ የካውንስሉን አባላት በማስተዋወቅ ጀምሯል። በውይይቱም የ2018 ዓ.ም የተማሪዎች የውጤት  ሪፖርትና ስኬቶች ተገምግመው፣ ለቀጣይ የሥራ ማሻሻያ አቅጣጫዎች የቀረቡ ሲሆን፤ በተጨማሪም የ2019 ዓ.ም የስራ ዘመን የትግበራ ዕቅድ፣ ግቦችና ቅድሚያ የሚሰጣቸው የሥራ አቅጣጫዎች ቀርበው ውይይት ተደርጓል። Bonafide International School held its first Education Council meeting of the 2019 E.C. academic year on Friday, Meskerem 8, 2019 E.C. The meeting reviewed the 2018 E.C. student's results and academic achievements. Furthermore ,the meeting outlined action plan, goals, and key priorities for the 2019 E.C. academic year, with a focus on continuous improvement and effective implementation. #Bonafide_International_School #Cambridge_Education_Program #Council_2019EC

photo content
+2

እንኳን ደስ አለዎት! ----- የልጆችዎን የትምህርት ክፍያ ለመፈጸም ወደ ባንክ በመሄድ ጊዜ ማባከን ቀረ! እጅግ ቀላል እና ዘመናዊ በሆነው የ አቢሲኒያ  ሞባይል ባንኪንግ መተግበርያ   አማካኝነት የልጅዎን የትምህርት ቤት ክፍያ ባሉበት ሆነው መፈፀም የሚችሉበት ስርዓት መዘርጋቱን ስናበስርዎ በደስታ ነው። ት/ቤታችን ቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤትም ለመላው ውድ ወላጆች ባላቹበት ሞባይላችሁን በመጠቀም ብቻ የልጆቻችሁን የትምህርት ቤት ክፍያዎችን መፈፀም የምትችሉበት ይህን ፈጣን እና ዘመናዊ መተግበርያ በማውረድ ግዜያችሁን እንድትቆጥቡ መልዕክቱን ማስተላለፍ ይወዳል። መስፈንጠሪያውን በመጠቀም  መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ፤ውድ ጊዜዎን ይቆጥቡ!👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.boa.boaMobileBanking! Good News, Parents! Save your valuable time! You can now pay your child’s school fees conveniently from anywhere using Bank of Abyssinia Mobile Banking. Download the app and make your school fee payments quickly and easily—no bank visit required! https://play.google.com/store/apps/details?id=com.boa.boaMobileBanking!

🎓Memories of the Class of 2025 💙 Celebrating the moments, friendships, and memories that made their Bonafide journey unforgettable #BonafideInternationalSchool #ClassOf2025 #BonafideMemories #Cambridge #Hawassa

በቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት ፣ ትምህርት በንድፈ ሀሳብ ብቻ አይወሰንም! ተማሪዎቻችን በዘመናዊና የተሟላ የባዮሎጂ፣ ፊዚክስ እና ኬሚስትሪ ቤተሙከራዎች በክፍል ውስጥ የተማሩትን በተግባር በመመርመር
+3
በቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት ፣ ትምህርት በንድፈ ሀሳብ ብቻ አይወሰንም! ተማሪዎቻችን በዘመናዊና የተሟላ የባዮሎጂ፣ ፊዚክስ እና ኬሚስትሪ ቤተሙከራዎች በክፍል ውስጥ የተማሩትን  በተግባር  በመመርመር  ዕውቀታቸውን ያዳብራሉ። At Bonafide International School, learning goes beyond theory! Our students develop and strengthen their knowledge by putting what they learn in the classroom into practice through hands on exploration & experimentation in our modern and fully equipped Biology, Physics, and Chemistry laboratories. #Bonafide_International_School #Cambridge_Education_Program #Holistic_Approach #IGCSE

🌼🌼🌼 እንኳን ለ2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር እና የጤና እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል። መልካም
🌼🌼🌼 እንኳን ለ2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር እና የጤና እንዲሆንላችሁ  መልካም ምኞቱን ይገልፃል። መልካም አዲስ ዓመት! ጥራት ያለው ትምሀርት ለሁሉም! Happy Ethiopian New Year 2019 E.C. Bonafide International School warmly wishes you a New Year filled with peace, love, good health, and happiness. Happy New Year!  Quality Education for All! #Bonafide_International_School #Cambridge_Education_Program

እንኳን ለ አዲሱ ዓመት በሠላም አደረሣችሁ። Wishing you a peaceful and joyful New Year! #Bonafide_International_School #Cambridge_Education_Program #New_Year

Why did we start early ?!|Bonafide international school|Hawassa https://youtube.com/watch?v=mJb0IHs-nQo&si=uHoUiIOQi6LdwUu2