ar
Feedback
Bonafide International School

Bonafide International School

الذهاب إلى القناة على Telegram

ቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት

إظهار المزيد
3 593
المشتركون
-124 ساعات
+47 أيام
+5230 أيام
أرشيف المشاركات
በካምብሪጅ የትምህርት ስርዓት ተግባራዊ የመማር ማስተማር ሂደት መሠረት ፣ ተማሪዎቻችን በራሳቸው የገነቡትን የእጽዋት መናፈሻ (Botanical Garden) Through the practical learning approach of the Cambridge curriculum, our students have successfully created their own Botanical Garden. #Bonafide_International_School #Cambridge_Education #Holistic_Approach

የዛሬው እለት ድርብ የደስታ ቀናችሁ ነው🎓🎂 ለተማሪ ፂኦን ፍሬደግ፣ እዩ እዝቅኤል ሊያ የኔነ እና ፣ ፅናት ምትኩ መልካም ልደት እንመኝላችዃለን Today is a Double Celebration fo
የዛሬው እለት ድርብ የደስታ ቀናችሁ ነው🎓🎂 ለተማሪ ፂኦን ፍሬደግ፣ እዩ እዝቅኤል ሊያ የኔነ እና ፣ ፅናት ምትኩ መልካም ልደት እንመኝላችዃለን Today is a Double Celebration for You! 🎓🎂 To our students Tsion Fredeg, Eyu Ezekiel, Liya Yenene, and Tsinat Mitiku, we wish you a very Happy Birthday! Mitiku, we wish you a very Happy Birthday! From all of us at Bonafide International School.

photo content
+4

የቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት የ6ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን ክልላዊ ሚኒስትሪ ፈተናቸውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቀቁ። ለሁለት ቀናት ቆይቶ የነበረው ፈተና ትናንት ዕለተ ሠኞ ሰኔ 08 2018 ዓ.ም ተጀምሮ ዛ
+9
የቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት የ6ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን ክልላዊ ሚኒስትሪ ፈተናቸውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቀቁ። ለሁለት ቀናት ቆይቶ የነበረው ፈተና ትናንት ዕለተ ሠኞ ሰኔ 08 2018 ዓ.ም ተጀምሮ ዛሬ ማክሠኞ ሰኔ 09 2018ዓ.ም ተጠናቋል። ለተማሪዎቻችን ያለማቋረጥ ድጋፍና እና ብርታት ለነበራችሁ መምህራን፣ የክፍል ሀላፊዎች ፣ የት/ቤቱ አጠቃላይ አመራሮች እንዲሁም ወላጆች ከልብ እያመሠገንን ለተማሪዎቻችን መልካም ውጤትን እንመኛለን ። Bonafide International School is pleased to announce that our Grade 6 students have successfully completed their two-day Regional Ministry Examination, which was held from June 15–16, 2026. We extend our sincere gratitude to our teachers, homeroom teachers, school leaders, and parents for their continuous support and encouragement. Congratulations to our students on this achievement, and we wish them the very best in their results! #Bonafide_International_School #Cambridge_Education #Regional_Examination

ተማሪዎች የፈጠራ ክህሎታቸውን፣ በራስ መተማመናቸው እና የመማር ፍላጎታቸውን በማሳደግ ፍሬያማ ትውልድ እንዲሆኑ እንተጋለን። We nurture creativity, self-confidence, and a passion for learning, empowering students to become a productive generation. #Bonafide_International_School #Cambridge_Education #AdmissionsOpen

Lዓለምአቀፉ የካምብሪጅ ትምህርት ስርዓት ተማሪዎች ከመማሪያ ክፍል ውስጥ ባሻገር ፣ ተግባራዊ እና በእውነተኛ ዓለም ተሞክሮ የተደገፈ ትምህርት፣ ምርምር እና ጥልቅ ጥናትን እንዲያካሂዱ አስችሏቸዋል ።
+5
Lዓለምአቀፉ የካምብሪጅ ትምህርት ስርዓት ተማሪዎች ከመማሪያ ክፍል ውስጥ ባሻገር ፣ ተግባራዊ እና በእውነተኛ ዓለም ተሞክሮ የተደገፈ ትምህርት፣ ምርምር እና ጥልቅ ጥናትን እንዲያካሂዱ አስችሏቸዋል ። In the Cambridge International curriculum, students are enabled to go beyond the classroom, engaging in practical, real world learning, research, and in depth study. #Bonafide_International_school #Cambridge_Education #Holistic_Approach

የ 2018 ዓ.ም ደማቁ ፌስቲቫል ቅኝት #ቦናፋይድ_ዓለምአቀፍ_ት/ቤት #ወዳጆች_ህብረት #ወዳጅ_ያበረታል Highlights of the 2026 Festival #Bonafide_International_School #Friends_Association #Friend_Empowers https://vt.tiktok.com/ZSQrYu9Vn/

photo content
+4

photo content
+9

Stay connected ! Follow us on our official social media platforms for the latest school updates, events, achievements, and announcements. 📌INSTAGRAM https://www.instagram.com/bonafide_international_school?igsh=YzgzaXd0NGN0MjQ1 📌TIKTOK https://vt.tiktok.com/ZSxqobMdB/ 📌FACEBOOK https://www.facebook.com/share/1GWRXmT9WJ/ #Bonafide_International_School #Cambridge_Education #School_Updates

photo content

photo content
+4

photo content
+8

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+8

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

የ ቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት 'IGCSE' ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎቻችን በምልከታ፣ በጥናት እና በተግባራዊ ተሳትፎ ተሞክሯቸውን ለማጠናከር የተዘጋጀ የትምህርታዊ ጉብኝት አካሄዱ። The IGCSE hig
የ ቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት 'IGCSE' ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎቻችን  በምልከታ፣ በጥናት እና በተግባራዊ ተሳትፎ ተሞክሯቸውን ለማጠናከር  የተዘጋጀ የትምህርታዊ ጉብኝት አካሄዱ። The IGCSE high school students of Bonafide International School conducted an educational visit organized to strengthen their academic experience through observation, research, and interactive learning. #Bonafide_International_school #Cambridge_Education #IGCSE_Program