Tula Comprehensive Secondary School
Open in Telegram
473
Subscribers
-124 hours
-47 days
-1430 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+8
in 0 channels
November '24
+42
in 0 channels
Get PRO
October '24
+29
in 0 channels
Get PRO
September '24
+16
in 0 channels
Get PRO
August '24
+17
in 0 channels
Get PRO
July '24
+41
in 0 channels
Get PRO
June '24
+60
in 1 channels
Get PRO
May '24
+61
in 0 channels
Get PRO
April '24
+60
in 0 channels
Get PRO
March '24
+48
in 0 channels
Get PRO
February '24
+24
in 0 channels
Get PRO
January '24
+59
in 0 channels
Get PRO
December '23
+188
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 December | 0 | |||
| 08 December | 0 | |||
| 07 December | 0 | |||
| 06 December | 0 | |||
| 05 December | 0 | |||
| 04 December | +1 | |||
| 03 December | +2 | |||
| 02 December | +4 | |||
| 01 December | +1 |
Channel Posts
MATHEMATICS_2016_EUEE_FOR_SOCIAL_SCIENCE_STUDENTS_@ENTRANCE_TRICKS.pdf7.03 KB
| 2 | No text... | 0 |
| 3 | በሀዋሳ_ከተማ_አስተዳደር_ትምመህረት_መምሪያ.pptx | 0 |
| 4 | No text... | 0 |
| 5 | ማሳሰቢያ:-
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ስር ለምትገኙ የግል/መያድ የትምህርት ተቋማት።
የ2017 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ከሐምሌ 25/2016 እስከ ነሀሴ 10/2016 ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን በቀጣይ በደብዳቤ ዝርዝር አፈጻጸሙን የምናሳውቅ ስለሆነ ከወዲሁ ለወላጆችና አሳዳጊዎች በማሳወቅ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
የሐዋሳ ከተማ ትምህርት መምሪያ | 0 |
| 6 | No text... | 0 |
| 7 | No text... | 0 |
| 8 | ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የተመደቡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች መኝታና መመገቢያ ህንፃዎች
© Amalo Sooge | 0 |
| 9 | No text... | 0 |
| 10 | No text... | 0 |
| 11 | ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ነገ አርብ ማለትም 28/10/16ዓም ስለ ኢንተራንስ አፈታተን ላይ አጭር ኦሬንቴሽን ይሰጣል በመሆኑም ሁሉም የማትሪክ ተፈታኞች ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሰይንስ ተማሪዎች ከጠዋቱ ልክ 2:30 /ሁለት ሰዓት ተኩል/ ሰዓት አክብራችሁ እንድትገኙ ት/ቤቱ ያሳውቃል ይህንን መልዕክት ላልሰሙ በማሰማት በተባለው ሰዓት ና ቀን እንድትገኙ ት/ቤቱ በጥብቅ ያሳውቃል። | 0 |
| 12 | ለ12ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
አርብ ማለትም 28/10/2016 ዓ.ም ኦሬንቴሽን ስለሚሰጥ ሁላችሁም በት/ቤት ግቢ ውስጥ እንድትገኙ ይሁን | 0 |
| 13 | No text... | 0 |
| 14 | No text... | 0 |
| 15 | No text... | 0 |
| 16 | No text... | 0 |
| 17 | No text... | 0 |
| 18 | No text... | 0 |
| 19 | No text... | 0 |
| 20 | በሀዌላ ቱላ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቱላ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት በዛሬው ዕለት የተማሪ ወላጆች ቀንን አከበረ።
ት/ት ቤቱ ባዘጋጀው የተማሪ ወላጆች ቀን ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የሀዌላ ቱላ ት/ት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ነጋሽ ያዕቆብ ሲሆኑ በዛሬው ዕለት ተማሪዎች የትምህርት ዘመኑን ፍሬያቸውን ለማየት በመብቃታቸው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን የትምህርት ቤቱ ወላጆችም ከት/ት ቤቱ ጋር በቅርበት በመገናኘት በተማሪዎች ውጤት እና ስነምግባር ላይ እያደረጉ ያለው ተሳትፎ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የተነሳ ሲሆን የተማሪዎችን ውጤት እና ስነምግባር ብሎም የትምህርት ቤቱን ደረጃ ለማሻሻል የወላጆች ተሳትፎ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ያነሱ ተማሪዎችም ቀጣይ ጊዜያቸውን ከትምህርት ሳይርቁ በክረምት በሚሰጡ የማጠናከሪያ ትምህርቶች እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርበዋል።የክፍለ ከተማው የሴቶች እና ህፃናት ወጣቶች ፅ/ቤት ሀላፊ ኤልሳቤጥ ሊማሳ በበኩላቸውም የሴት ተማሪዎች ተሳትፎ እና በከተማ አቀፍ እና ክልል አቀፍ የተለያዩ ትምህርታዊ ውድድሮች ላይ በመሳተፍ የላቀ ተሸላሚ እየሆኑ በመሆኑ ሌሎችም የእነርሱን ፈለግ በመከተል ውጤታማ ለመሆን መስራት እንደሚገባቸው አንስተዋል።የት/ት ቤቱ ዋና ርዕሰ መምህር አቶ ታገሰ ማቴዎስም የ2016 ዓ.ም የትምህርት ቤቱን የመማር ማስተማር ስራንና የህብረተሰብ ተሳትፎንና ሌሎችንም ት/ት ቤቱ በላቀ ሁኔታ ለማከናወን ያደረገውን ተግባራት በሪፖርታቸው ያቀረቡ ሲሆን በቀጣይ በ2017 ዓ.ም የሚከናወኑ የት/ት ቤቱን ዕቅድ በማቅረብም ውይይት የተደ7ረገ ሲሆን የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እና ባለድርሻ አካላት ሽልማት በማበርከት የዕለቱ ፕሮግራም በደመቀ ሁኔታ ተጠናቋል።
25/10/2016ዓም
ቱላ | 0 |
