en
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Open in Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Show more
3 592
Subscribers
+624 hours
+77 days
+4830 days
Posts Archive
Cracks in concrete slabs can occur for a variety of reasons. Here are some common causes:🏗 1. Shrinkage: Concrete shrinks as it cures, leading to cracks. 2. Settlement: Settlement of soil or uneven foundations can cause cracks. 3. Thermal expansion: Concrete expands and contracts with temperature changes, causing cracks. 4. Poor construction: Inadequate preparation, mixing, or finishing can cause cracks. 5. Weak subbase: A weak or unstable subbase can cause cracks. 6. Overloading: Excessive weight or pressure can cause cracks. 7. Weathering: Exposure to weather, especially freeze-thaw cycles, can cause cracks. 8. Chemical damage: Exposure to chemicals, such as salts or acids, can damage concrete. 9. Poor drainage: Accumulation of water can cause erosion and cracks. 10. Ground movement: Movement of soil or erosion beneath the slab can cause cracks. 11. Tree roots: Tree roots growing under the slab can cause cracks. 12. Poor curing: Inadequate curing can lead to weak concrete and cracks. It is important to address the underlying cause to prevent further damage and ensure effective repairs.

🔵📢 የአገር ውስጥ ስራ ተቋራጮች በዋጋ ላይ 9.5% ልዩ አስተያየት (Marigin of Preference) ሊደረግላቸው ነው። አዲሱ የፌደራል የግዥ መመሪያ 1073/2017 ስለ ልዩ አስተያያት (M
🔵📢  የአገር ውስጥ ስራ ተቋራጮች በዋጋ ላይ 9.5% ልዩ አስተያየት (Marigin of Preference) ሊደረግላቸው ነው። አዲሱ የፌደራል የግዥ መመሪያ 1073/2017 ስለ ልዩ አስተያያት (Marigin of Preference) አዳዲስ ዝርዝር ሁኔታዎችን አካቷል። ከነዚህም መካከል: 1) የአገር ውስጥ የሥራ ተቋራጮች የሚወዳደሩበትን ሥራ ቢያሸንፉ ከሥራው ጠቅላላ ዋጋ ከ20 ከመቶ የማያንስ ዋጋ ያለውን ሥራ ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት በመስጠት ለማሰራት ግዴታ የገቡ ከሆነ በጨረታው ለዋጋ ከተያዘው ነጥብ ተጨማሪ 2 ከመቶ ልዩ አስተያየት ይደረግላቸዋል። በአጠቃላይ እንደ ሃገር ውስጥ ተጫራች በመመሪያው የተቀመጠውን ሁኔታዎች ሲሟላ የሚገኘውን 7.5 በመቶ በመጨመር 9.5 በመቶ ልዩ አስተያየት የማግኘት እድል የሚሰጥ ይሆናል፡፡ የሃገር ውስጥ ድርጅቶች ብቻ ባሉበት ጨረታ ደግሞ 2 በመቶ ብቻ ተፈፃሚ ይሆናል። 2) ኢትዮጵያውያን አባል የሆኑባቸው የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበራት (Joint Venture) በሚወዳደሩበት ዓለም አቀፍ ጨረታ ላይ 3.5 % ልዩ አስተያየት ያገኛሉ። ይህም የሚፈጸመው የግንባታ ሥራ ወይም የምክር አገልግሎት ጠቅላላ መወዳደሪያ ዋጋ ውስጥ የሀገር በቀል ድርጅት ቢያንስ 40% (አርባ በመቶ) መጠን የያዘ ከሆነ እና ከቁልፍ ሠራተኞች መካከል ቢያንስ 40% (አርባ በመቶ) ኢትዮጵያውያን ከሆኑ ነው።

ማስታወቂያ | Advertising Mhretiab Construction Materials Trade/ምህረትአብ ገ/እግዚአብሔር አጠቃላይ የብረት ንግድ- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት"
+3
ማስታወቂያ | Advertising
Mhretiab  Construction Materials Trade/ምህረትአብ  ገ/እግዚአብሔር   አጠቃላይ የብረት ንግድ- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-
📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ ፔፕሲ
ስልክ ቁጥር:-
🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ📞..

🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን! ➕➕➕➕➕➕➕➕➕ 📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 📞0904040477 📞0911016833

#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐 መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1
#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐                    መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን 3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን 4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
📍 አድራሻ መገኛችን
ቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ ማሳሰብያ ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ ስልክ ቁጥር☎️ 📞0912492727 📞0913061530 📞0923764834 መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ    ፕሌት እና ጄቦልት!

🚨 New Federal Procurement Directives 1073/2025 Launched ፤ አዲሱ ፌደራል የግዥ መመሪያ 1073/2017 ወደ ስራ ገባ 🚨 ✅ በአማርኛና በእንግሊዘኛ ቋንቋዎች የተዘጋጀው እና 244 ገፆች የያዘው አዲሱ መመሪያ በግዥና ንብረት ባለስልጣን ይፋ ሆኗል። ✅ ከዚህ ቀደም ከነበረው መመሪያ አንፃር በዝርዝር የተዘጋጀ ሲሆን ከላይ አያይዘንላቹኋል። 🛠️ ይህ ቻናል በኢትዮጵያ የግዢ ሂደት ላይ በማተኮር መረጃ የሚሰጥ ሲሆን፦ ሙያዊ እይታዎች፣ ምርጥ ተሞክሮዎች ፣ የጨረታ መረጃዎችና ምክረ ሃሳቦች ይቀርቡበታል። ቤተሰብ ይሁኑ! ያግኙን: @Procinsight_bot

የጨረታ ማስከበሪያ ከፍተኛው መጠን ከ500ሺ ወደ 2 ሚሊየን ከፍ ተደረገ:: የመንግስት መ/ቤቱ የጠቅላላ ግዥውን ግምታዊ ዋጋ መሰረት በማድረግ ከ0.5% ያላነሰ እና2% ያለልበለጠ የጨረታ ማስከበሪያ
የጨረታ ማስከበሪያ ከፍተኛው መጠን ከ500ሺ ወደ 2 ሚሊየን ከፍ ተደረገ:: የመንግስት መ/ቤቱ የጠቅላላ ግዥውን ግምታዊ ዋጋ መሰረት በማድረግ ከ0.5% ያላነሰ እና2% ያለልበለጠ የጨረታ ማስከበሪያ የገንዘብ መጠን ወስኖ በጨረታው ጥሪው እና በጨረታ ሰነዱ ውስጥ መግለፅ ይኖርበታል፡፡ በዚህ መሠረት የሚወሰነው የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ከብር 2,000,000 (ሁለትሚሊዮን ብር) የበለጠ መሆን የለበትም፡፡  አዲሱ የፌደራል የግዥ መመሪያ 1073/2017 ወደ ስራ ገብቷል። ዝርዝሩንና መመሪያውን 👇ያገኙታል:: @procinsightet/60

👉URGENT VACANCY🏗 - Project Manager - Construction Engineer - Office Engineer - General Forman 📍Addis Abeba (Mexico & Bole Sites) ⚡️Deadline: June 15th 2025
📩How To Apply:
By Email:- yeshicol10@gmail.com Telegram: @focusonyourdestiny - In person: Bole, next to Moenco 📞For More information you can contact Tel:- 0910581075 🚧Open The Above PDF For Detail Info

Here are some important points for Site Engineers and Quality Engineers to learn and follow in the field of construction:🏗 👷For Site Engineers: 1. Reading and Interpreting Drawings: Understand structural, architectural, and service drawings. Ensure execution as per approved plans. 2. Site Supervision: Monitor daily activities, manpower, and resource usage. Ensure safety and quality standards on-site. 3. Construction Methods and Materials: Knowledge of modern construction techniques. Familiarity with materials like concrete, steel, bricks, etc. 4. Work Scheduling: Prepare and follow work schedules. Coordinate with subcontractors and vendors. 5. Leveling and Surveying: Use of instruments like auto level, total station. Checking layout, alignments, and levels. 6. Concrete Works: Checking formwork, reinforcement, concrete mix, and curing. Monitoring casting and post-casting procedures. 7. Progress Reporting: Maintain daily progress reports (DPR). Communicate effectively with the project manager. 8. Coordination: Work with architects, consultants, and other engineers. Handle labor issues and resolve on-site conflicts. https://t.me/consite @consite🏗

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላ
+2
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላሎች ኮሚሽን እንደምንከፍል ስንገልጽ ከታላቅ አክብሮትና ደስታ ጋር ነው *አባስ ነስሩ የአርማታ ብረት (ፌሮ) መሸጫ* ለግንባታ መሰረታዊው ነገር የአርማታ ብረቱ (ፊሮ) ጥራት ነው። ጠንካራ እና እንደ ልብ የሚተጣጠፍ የአርማታ ብረት (ፌሮ) ለግንባታዎ ተመራጭ ነው። ጠንካራ እና እንደልብ የሚታጠፍ የአርማታ ብረት ከየት እገዛለው ብለው ሀሳብ ገብቶታል ? እንግዲያውስ እኛ አለንልዎት ስንሎ በደስታ ነው እርሶም ምርጫዎ ስላረጉን እያመሰገንን የእርሶን የውድ ደንበኛችንን ፍላጎት ለማሟላት ድርጅታችን አለሁ ይላል 🔗 የምናቀርባቸው የብረት አይነቶች ⚒ ለቢም፣ለኮለን፣ለስላቭ፣ለደረጃ🪜፣ለህንጻ🏢፣ለቤት🏠፣ለድልድይ፣ለመንገድ 🛣እና ለተለያዩ ግንባታዎች  የሚውሉ በሀገር ውስጥ🇪🇹 ፋብሪካዎች🏭 የተመረቱ እና ከቱርክ🇹🇷 በመጡ ጥራታቸውን የጠበቁ የአርማታ ብረት(ፌሮ)  በ ግሬድ 75 እኛ ጋር ያገኛሉ:: 🏗rebar  8mm 🏗rebar 10mm 🏗rebar12mm 🏗rebar14mm 🏗rebar16mm 🏗rebar20mm 🏗rebar24mm 🏗rebar32mm ስታፋ ብረት..(6 ) mm እና ጥቅልሽቦ ..1.5 mm እና....2.5 mm ⚖በተመጣጣኝ ዋጋ 💵 እስተማማኝ አቅርቦት የአርማማታ ብረቶችን ይዘንላቹ ቀርበናል    * ( እኛጋር ሳይመጡ እንዳይወስኑ )* 📱0911195872 📱0983774236 📱0912875857 📱092 032 3985 አድራሻ :- ቁ.1ተክለሐይማኖት ፔፕሲ 50 ሜትር ገባ ብሎ               ቁ.2ጦርሀይሎች ሆላንድ ኤምባሲ ለበለጠ መረጃ https://yimahos2.com/Abbas-Nesru-Steel

ቻይና ቆሼ የቆሻሻ ማጠራቀሚን ወደ ንፁህ እና አረንጓዴ ሥፍራ ለመቀየር እየሠራሁ ነው አለች ሥፍራው በመቶ ሺህ ለሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የጤና ስጋት ሆኖ መቀጠሉን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ
ቻይና ቆሼ የቆሻሻ ማጠራቀሚን ወደ ንፁህ እና አረንጓዴ ሥፍራ ለመቀየር እየሠራሁ ነው አለች ሥፍራው በመቶ ሺህ ለሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የጤና ስጋት ሆኖ መቀጠሉን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ አስታውቋል። የቻይና ኢንተርፕራይዞች ከኢትዮጵያውያን ጋር በጋራ በመሆን አካባቢውን ለማፅዳት እየሠሩ ነው ሲል ገልጿል ሲል ስፑትኒክ ዘግቧል ። መጋቢት 2009 ዓ.ም በኢትዮጵያ ትልቁ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ተደርምሶ ከመቶ በላይ ሰዎች መሞታቸው ይታወሳል። ግንቦት 29 ቀን 2017 ዓ.ም ETHIO FM 107.8

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ኢድ-ሙባረክ!🏗 እንኳን ለ1,446 ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 💫ኢድ ሙባረክ | መልካም በዓል!🌙 ዩኒቲ-ኮንስትራሽን ካታ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ኢድ-ሙባረክ!🏗 እንኳን ለ1,446 ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 💫ኢድ ሙባረክ | መልካም በዓል!🌙 ዩኒቲ-ኮንስትራሽን ካታሎግ🏗 t.me/UnitySupplierdb1

circular stirrup length calculation

Rectangular Section unit weight.xls0.48 KB

Today’s June 5, 2025 Cement Price Dangote: 1,060 Lemi: 1,070 Derba: 1,030 _-----_------_----------_ የዛሬ ግንቦት 27: 2017 የሲሚንቶ ዋጋ ዳንጎቴ: 1,060 ለም: 1,070 ደርባ: 1,030