uk
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Відкрити в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Показати більше
3 587
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
+4830 день
Архів дописів
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ኢድ-ሙባረክ!🏗 እንኳን ለ1,446 ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 💫ኢድ ሙባረክ | መልካም በዓል!🌙 ዩኒቲ-ኮንስትራሽን ካታ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ኢድ-ሙባረክ!🏗 እንኳን ለ1,446 ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 💫ኢድ ሙባረክ | መልካም በዓል!🌙 ዩኒቲ-ኮንስትራሽን ካታሎግ🏗 t.me/UnitySupplierdb1

+2
check list for concrete work

circular stirrup length calculation

Rectangular Section unit weight.xls0.48 KB

check list for concrete work

Today’s June 5, 2025 Cement Price Dangote: 1,060 Lemi: 1,070 Derba: 1,030 _-----_------_----------_ የዛሬ ግንቦት 27: 2017 የሲሚንቶ ዋጋ ዳንጎቴ: 1,060 ለም: 1,070 ደርባ: 1,030

የተሳትፎ ጥሪ ማስታወቂያ: በስፔስ እና ጂኦስፓሻል ዘርፍ ለተሰማሩ ግለሰቦችና ድርጅቶች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መመሪያን ለማሻሻል የተዘጋጀ የባለድርሻ አካላት ውይይት የስፔስ ሳይንስና የጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ከሚተገብራቸው ስራዎች መካከል አንዱ ብሔራዊ እና ዓለም አቀፍ ደረጃዎችን መሠረት በማድረግ የስፔስ እና ጂኦስፓሻል ምርትና አገልግሎቶችን ጥራት የማረጋገጥ ስራ ያከናውናል። ከዚህ አንጻር ኢንስቲትዩቱ በዘርፉ የሚመረቱ ምርትና አገልግሎቶች ጥራታቸው የተጠበቁ እንዲሆን በዘርፉ ለተሰማሩ ባለሙያዎችን እና ድርጅቶች  የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ይሰጣል። ሆኖም ኢንስቲትዩቱ ከዚህ በፊት ይጠቀምበት የነበረውን የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መመሪያን ማሻሻል አስፈላጊ ሁኖ ተገኝቷል። ስለሆነም በተዘጋጀው ረቂቅ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መመሪያ ላይ በዘርፉ ከተሰማሩ ባለሙያዎች እና ባለድርሻ አካላት ጋር መወያዬት አስፈላጊ በመሆኑ ይህ የውይይት መድረክ ተዘጋጂቷል።   የውይይቱ የሚካሄድበት፡   ቀን: ሰኔ 5, 2017 ዓ.ም   ሰዓት: ከ9:00-10:30   ቦታ: በኦላይን ፕላትፎርም (Google meet)   በውይይቱ ላይ ለመሳተፍ በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdmL1ZV7-f5v-a0nd401HU6qWrb98M6S5D11ToB_VG8Oyd7dg/viewform?usp=sharing&ouid=106252149539861764098   የኦንላዬን ውይይቱ ላይ ለመሳተፍ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ፡ https://calendar.app.google/bhPv7BPEwCMV35EUA   በተዘጋጀው ረቂቅ መመሪያ ለማዬትና በጽሁፍ አስተያዬት ለመስጠት፡ https://docs.google.com/document/d/19O-cCYKCtBqlFmoPw85oOP3BzDyINcpYpvo_3muJkAk/edit?usp=sharing

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ የወጣበት ቀን ግንቦት 24/2017 ዓ.ም
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ የወጣበት ቀን ግንቦት 24/2017 ዓ.ም

ለኮንትራክተሮች እና ለአማካሪዎች Fresh graduate እና experienced ባለሙያዎች መቅጠር ስትፈልጉ እናንተ የቅጥር ማስታወቂያውን ከላካችሁልን እኛ ያለምንም ክፍያ በራሳችን ወጪ edit አድርገን መልሰን እዚሁ post እናደርጋለን። እንተጋገዝ : እንደጋገፍ 👈 በ 0913020768 ቴሌግራም ላይ ብቻ ይላኩልን።

🔵 Bid Invitation Amendment
+1
🔵 Bid Invitation Amendment

Vacancy ሳኒተሪ መሐንዲስ የወጣበት ቀን ግንቦት 24/2017 ዓ.ም
Vacancy ሳኒተሪ መሐንዲስ የወጣበት ቀን ግንቦት 24/2017 ዓ.ም

በኢትዮጵያ ህንጻ ኮዶችና ስታንዳርዶች ረቂቅ ሰነዶች ላይ ወርክሾፕ እየተካሄደ ነው የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በአዋጅና ደንብ ከተሰጡት ስልጣንና ተግባራት መካከል የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን የህግ ማእቀፎች ፣ ኮዶችና ስታንዳርዶችን የማልማትና ተግባራዊነታቸውን ማረጋገጥ ይገኝበታል። በዚሁ መሰረትም የኢትዮጵያ ህንጻ ኮዶችን የሚያሻሽልና አዳዲሶችን የሚያካትት ፕሮጀክት ለመተግበር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂና ቢውልት ኢንቫይሮመንት ኮሌጅ ጋር ነሀሴ 14/2016 ዓ.ም ስምምነት አካሂዷል። የኮድና ስታንዳርድ ዝግጅቱ የመጀመሪያ ደረጃ ረቂቅ ላይ ከግንቦት 26/2017 ጀምሮ ለአራት ሳምንት የሚዘልቅ ወርክሾፕ አዲስ አበባ በሚገኘው የከተማ ማዕከል ተጀምሯል። ባለስልጣኑ፣ ኮሌጁ እና የከተማ ማዕከል ባዘጋጁት ወርክሾፑ ላይ የግሉ ዘርፍ የምህንድስና ባለሙያዎች ተሳታፊ ሲሆኑ 14 ርዕሶች ቀርበው ሙያዊ ግብረመልስ ይሰጥባቸዋል። ወርክ ሾፑን በይፋ ያስጀመሩት የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የምዝገባና ስታንዳርዳይዜሽን ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሙአዝ በድሩ እንደገለጹት የኢት/ያ የህንጻ ኮዶችና ስታንዳርዶች ከቴክኖሎጂና ከአሰራር አንጻር ዘመኑን የዋጁ እንዲሆኑ ክለሳና ማሻሻያው አስፈላጊነቱ ታምኖበት ተከናውኗል። ባለስልጣን ተቋሙ ከቴክኖሎጂና ቢውልት ኢንቫይሮመንት ኮሌጅ አማካሪነት ማሻሻያና ክለሳ የተደረገባቸው ኮዶችና ስታንዳርዶች በቀጣይ ከሁሉም ዘርፍ የተውጣጡ ባለሙያዎችን ያሳተፈው ብሄራዊ ቴክኒክ ኮሜቴ የሚመዝነው መሆኑንም ገልጸዋል። የወርክሾፑ አላማ የግሉን ዘርፍ ባለሙያዎች በማሳተፍና ለሀገርና ለዘርፉ የጋራ አላማ ጠቀሜታ የሚኖረው ጠንካራ ኮድና ስታንዳርድ እንዲኖር ማስቻል መሆኑንም ዶ/ር ሙአዝ በድሩ መልዕክት አስተላልፈዋል። በወርክሾፑ ላይ ማሻሻያ ከተደረገባቸው በተጨማሪ አዳዲስ ኮዶችና ስታንዳርዶች ቀርበው  ተሳታፊዎች ከተግባራዊ ተሞክሯቸው፣ አሁን ካለው የዘርፉ ነባራዊ ሁኔታ እና መጪውን የኢንዱስትሪውን አቅጣጫ የቃኙና ያካተቱ መሆናቸውን የማረጋገጥ ብሎም ግብአት የማሰባሰብ  ተግባራት ይከናወናሉ። አጠቃላይ የወርክሾፑ ክዋኔ በተለያዩ ድረ-ገጾችና የማህበራዊ ሚዲያ በይነመረቦችቀጥታ ስፍጭት ሽፋን የሚሰጣቸው ሰሆን በኢትዮጵያ ኮንስትራክክሽን ባለስልጣን ቴሌግራም ቻናልና ፌስቡክ ገጽ  ሊንኮቹን በመከታተል ተሳታፊ መሆን እንደሚቻል ታውቋል። (ኢኮባ)

የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ -ሲንየር ሀይድሮሊክ መሐንዲስ -ሲንየር ስትራክቸራል መሐንዲስ -ሲንየር ማተርያል መሐንዲስ AACRA (አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን)
የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ -ሲንየር ሀይድሮሊክ መሐንዲስ -ሲንየር ስትራክቸራል መሐንዲስ -ሲንየር ማተርያል መሐንዲስ AACRA (አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን)

ማስታወቂያ:- NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ መገኛ አድራሻው ቦታ:- 📍- ተክለሃይ
+3
ማስታወቂያ:-
NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-
📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-
🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .

✨️💥🧱 New Point Bricks factory 💥✨️🧱*✨🧱🧱When clay is heated,it takes on a darker , red tone . ✨️💥🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግ
✨️💥🧱 New Point Bricks factory 💥✨️🧱*✨🧱🧱When clay is heated,it takes on a darker , red tone . ✨️💥🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ( ጡቦችን) እናመርታለን። 🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣ 🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣ 🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣ 🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣ 🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣ 🧱 ለx-ray ክፍሎች፣ 🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣ 🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣ 🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣ 🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣ 🧱 ለአበባ መትከያ 🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣ 🧱 ለፒዛ ኦቭን፣ 🧱 ለምድጃ፣ 🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣ ✨️💥🧱🧱🧱More information join our telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk ✨️💥🧱 🧱📲👉🧱0912854327&0902378888 thank you ✨️💥🧱🧱🧱🧱🧱🧱🧱

Construction Materials for Chamo Campus 1 Tender Information Procurement Reference Number AmU-NCB-G-0852-2017- Procurement Ty
Construction Materials for Chamo Campus 1 Tender Information Procurement Reference Number AmU-NCB-G-0852-2017-  Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Market Type National Procuring Entity Arbaminch University Clarification Request Deadline May 30, 2025, 10:00:00 AMBid Submission Deadline Jun 2, 2025, 11:59:00 AMAddress Country:Ethiopia Town:Arba MInch Street:Arba MInch University Main Campus Postal code:- Room Number:ሕ-263 B-MC-4531 Telephone:+251920567766 Email:ppad@amu.edu.et Po Box:21 Notice Terms and Conditions ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ : ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል፡፡  የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል፡፡
Application: only online on EGP

💥ለ HARDCORE ሆነ ለ MASONRY የ ሚሆን ሚሸጥ ድንጋይ አለ !! 📞:- +251920652543
💥ለ HARDCORE ሆነ ለ MASONRY የ ሚሆን ሚሸጥ ድንጋይ አለ !! 📞:- +251920652543