Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Ir al canal en Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite
Mostrar más3 604
Suscriptores
-124 horas
-87 días
+430 días
Archivo de publicaciones
ዋድኮን ኮንስተራክሽን
WADCON CONSTRUCTION
ክፍት የሥራ ቦታ ማሰታወቂያ
ዳንጎቴ ግሩፕ በኢትዮጵያ ለሚገነባው የ3 ቢሊዮን ዶላር ማዳበሪያ ፋብሪካ ይፋዊ ማረጋገጫ ሰጠ
የአፍሪካ ቀዳሚ ባለጸጋና የዳንጎቴ ግሩፕ ፕሬዝዳንት እና ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት አሊኮ ዳንጎቴ፣ በኢትዮጵያ የ3 ቢሊዮን ዶላር ግምት ያለው ዘመናዊ የማዳበሪያ ፋብሪካ ለመገንባት በዛሬው ዕለት በይፋ ማረጋገጫ ሰጥተዋል።
የፋብሪካው ግንባታ በሶማሌ ክልል ጎዴ ከተማ እንደሚከናወን የተገለጸ ሲሆን፣ በአጠቃላይ በ40 ወራት ውስጥ ተጠናቆ ወደ ስራ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል። ይህ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ በማዳበሪያ አቅርቦት ላይ በተለይም ከሩሲያ እና ከሌሎች የውጭ ሀገራት የምታደርገውን ጥገኝነት በእጅጉ ይቀንሳል ተብሎለታል።
የዳንጎቴ ግሩፕ በኢትዮጵያ በሲሚንቶ ዘርፍ ሰፊ ኢንቨስትመንት ያለው ሲሆን፣ የግብርና ግብአቶችን ማምረት ላይ መሰማራቱ የኩባንያውን አህጉራዊ የመስፋፋት እቅድ አካል ነው።
አሊኮ ዳንጎቴ "አፍሪካ አፍሪካን መመገብ አለባት" የሚል ራዕይ ያላቸው ሲሆን፣ ይህ የማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታም የዚህ ራዕይ አካል ነው።
የማዳበሪያ ፋብሪካው ግንባታ ሲጠናቀቅ በአገር ውስጥ የዩሪያ እና ናይትሮጅን ማዳበሪያዎችን ያመርታል፤ ይህም ለኢትዮጵያ ገበሬዎች በቀጥታ ተደራሽ የሚሆን ከመሆኑም በላይ፣ በርካታ የስራ እድሎችን ይፈጥራል ተብሎ ይጠበቃል።
የኢትዮጵያ መንግስት ለ 2017 የምርት ዘመን የሚያስፈልገውን 25 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለመግዛት 1.3 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር በጀት አፅድቆ ወደ ስራ መግባቱ ይታወቃል።
Source: capitalethiopia
+1
👌𝕛𝕠𝕙𝕟 𝕣𝕖𝕤𝕖𝕣𝕧𝕠𝕚𝕣 𝕥𝕒𝕟𝕜𝕖𝕣 𝕚𝕟 𝕗𝕚𝕓𝕖𝕣𝕘𝕝𝕒𝕤
፨ውሀ በበቂ አጠራቅሞ ያለገደብ መጠቀም ይፈልጋሉ ?
የውሃ አቅርቦትዎን በከፍተኛ ደረጃ ለመጨመር በፋይበርግላስ የውሃ ማጠራቀሚያ reservoir ታንክ ስርዓታት ይጠቀሙ !!!
፨ከጥቅሞች በጥቂቱ
💦. በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ reservoir ታንክ
በጉድጓድ ዉስጥ ከሚመጣ የሽንት ቤት ፍሳሾች ሙሉ ለሙሉ የተከለለ ስለሚሆን ለዉሀ ብክለት አስተማማኝ ነዉ ።
💦• በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃreservoir ታንክ
ምንም አይነት ዝገት አይኖረዉም።
💦.በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ reservoir ታንክ መበስበስ እና መሰነጣጠቅ የሚባል ነገር ፈፅሞ አይታሰብም።
💦. በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃreservoir ታንክ ማንኛዉንም የአየር ንብረት የመቋቋም ብቃት አለው ።
💦. በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ reservoir ታንክ እድሜ ልክ ያገለግላል ።
💦.በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ reservoir ታንክ
ለማፅዳት በቀላሉ የሚመች ሲሆን ፣ በዉሀ ዉስጥ በፍጥነት ለሚራባዉ አልጌ ደግሞ ፈፅሞ የማይመች ነዉ ።
💦 በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ reservoir ታንክ ከመሬት በታች በጉድጎድ ዉስጥ ስለሚሰራ ቦታ ቆጣቢ ነዉ።
💦 በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ reservoir ታንክ
አንዲት ጠብታ ዉሀ ስለሌለዉ ዉሀዎ ከብክነትና ኪሳራ ነፃ ነዉ።
💦 ለመኖሪያ ቤቶች ፣፤ሪል እስቴቶች ፤ድርጅቶች ፥ ሆቴሎች ፥የእርሻ ቦታዎች ፥ ወዘተ የኛ ተጠቃሚዎች ናቸዉ።
💦 በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ reservoir ታንክ
ለውሃ ማከማቻዎ ዘላቂ መፍትሄ እንዲሁም ለአካባቢ ተስማሚ ምርጫ ነዉ ።
💦 ዉሀ ሂወት ነዉ !
ከሂወቶ በላይ የሚበልጥ የለም እና አሁኑኑ ዉሀዎን በፋይበርግላስ በተሰራ የውሃ reservoir የውሀ ታንክ ይጠብቁ ።
🤳0968139992
☎️0980177584
ቅናሽ አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው
https://telegram.me/Ananiya_Doors_tiles_2021
ይከታተሉን!
🚪Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ የብረት በሮች ባህሪያቸው የእንጨት የሆኑ ናቸው
🔑ከ6-10 የቁልፍ ተወርዋሪ ያላቸው Secured master key ያላቸው ናቸው
⭕️ 2 አመት ሙሉ ዋስትና ጋር በጥራት ሰርተን እናስረክቦታለን::
🚪ዙሪያቸውን ጎምኒ (Rubber Sill ) የተገጠመላቸው በመሆኑ ድምፅ የማያሳልፉ (Sound proof ) , ነፍሳት እና ተባዮችን በቀላሉ የማያሳልፉ ናቸው ።
Head Office ስልክ ቁጥር
አናንያ
☎️ 0912433372 / 0979227373
✅የ2017 4ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት
ደሊና UPVC እና አልሙኒየሞች ነን!
በUPVC ምርት በተለያየ ዲዛይን የምንሰራቸውን በሮች ሙሉ መስታወት የሆኑ፣ ግማሽ መስታወት ግማሽ ድፍን ቦርድ እና ሙሉ ድፍን ቦርድ የሆኑ ለውጪም ለውስጥ መገጠም የሚችሉ
በሮች አሉን። ሱቃችን ደንበል ጋዜቦ አደባባይ ሙልሙል ዳቦ አጠገብ
ይገኛል!
ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ደውሉልን!
0930099145/46
✨ Transform Your Space with Our uPVC Doors!
Half and full panel styles available
Durable • Elegant • Affordable
📍 Gazebo Square, near Mulmul Bakery
📞 Reach us at 0930099145/46
All are china porcelain ceramic
0911798889
⛩Public Private Partnership (PPP)
⛓በመንግስትና የግል አጋርነት( Public Private Partnership/PPP) በርካታ ፕሮጀክቶችን መንግስት ከግል ኩባንያዎች ጋር ውል እየተፈራረመ ሲሆን በዋናነትም የቤት ልማት ላይ ያተኮሩ ናቸው።
👇 👆በPPP የሚከናወኑ ፕሮጀክቶች የሚተገበሩበትን አዋጅና መመሪያ አያይዘንላችኋል።
📢 Join: @procinsightet
📬 Contact: @Procinsight_bot
👵 Discussion: @procinsightet2
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗
📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን
✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን!
➕➕➕➕➕➕➕➕➕
📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
ቁ.2 መርካቶ
ቁ.3 ተክለሀይማኖት
📞0904040477
📞0911016833
🔷 ከ15ሺ በላይ ፕሮጀክቶች ከነገ ጀምሮ እንደሚመረቁ ተገለጸ
🔵 "ፕሮጀክቶቹ ከ91 ቢ. ብር በላይ ወጪ ተደርጎባቸዋል"
👉 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ 15ሺ 960 ፕሮጀክቶች ለምረቃ መዘጋጀታቸው ተገለጸ፡፡
👉 ፕሮጀክቶቹ ከ91 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ እናትአለም መለሰ በሰጡት መግለጫ ማስታወቃቸውን ኤኤም ኤን ዘግቧል።
👉 ከነገ ጀምሮ የሚመረቁት ፕሮጀክቶቹ በመንግስትና በህብረተሰብ ተሳትፎ የተከናወኑ መሆናቸውን የጠቆሙት ሃላፊዋ፤ በዋናነት የህብረተሰቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ናቸው ብለዋል።
👉 ፕሮጀክቶቹ ከፍተኛ የስራ እድልን በመፍጠር በተለይ ወጣቱን ማህበረሰብ ክፍል ተጠቃሚ ያደረጉ መሆናቸውን ጠቁመዋል፡፡
👉 ፕሮጀክቶቹ የከተማዋን አለም አቀፍ ተወዳዳሪነትንም ከፍ የሚያደርጉ እንደሆኑ ወ/ሮ እናትአለም መግለጻቸውን ዘገባው አመላክቷል፡፡
