en
Feedback
Global Bank Ethiopia

Global Bank Ethiopia

Open in Telegram

ይህንን ቻናል ለጓደኛዎ፣ ለቤተሰብ አባል እንዲሁም ለሚያውቋቸው ሁሉ ያጋሩ!

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Global Bank Ethiopia

Channel Global Bank Ethiopia (@globalbankethiopia_official) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 34 035 subscribers, ranking 3 575 in the Economy & Finance category and 1 016 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 34 035 subscribers.

According to the latest data from 25 August, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -665 over the last 30 days and by -19 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 10.53%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 5.11% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 584 views. Within the first day, a publication typically gains 1 740 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 12.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ይህንን ቻናል ለጓደኛዎ፣ ለቤተሰብ አባል እንዲሁም ለሚያውቋቸው ሁሉ ያጋሩ!

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 26 August, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Economy & Finance category.

34 035
Subscribers
-1924 hours
-1537 days
-66530 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
August '26
August '26
+9
in 1 channels
July '26
+830
in 0 channels
Get PRO
June '26
+6
in 0 channels
Get PRO
May '26
+316
in 2 channels
Get PRO
April '26
+870
in 1 channels
Get PRO
March '260
in 0 channels
Get PRO
February '26
+91
in 1 channels
Get PRO
January '26
+2
in 0 channels
Get PRO
December '250
in 0 channels
Get PRO
November '25
+8
in 1 channels
Get PRO
October '25
+285
in 1 channels
Get PRO
September '25
+405
in 1 channels
Get PRO
August '25
+5
in 2 channels
Get PRO
July '25
+1
in 0 channels
Get PRO
June '25
+1
in 0 channels
Get PRO
May '250
in 0 channels
Get PRO
April '25
+270
in 3 channels
Get PRO
March '250
in 2 channels
Get PRO
February '250
in 2 channels
Get PRO
January '25
+51
in 2 channels
Get PRO
December '24
+278
in 2 channels
Get PRO
November '24
+3 612
in 3 channels
Get PRO
October '24
+113
in 2 channels
Get PRO
September '24
+533
in 2 channels
Get PRO
August '24
+4 069
in 3 channels
Get PRO
July '24
+6 188
in 3 channels
Get PRO
June '24
+1 456
in 1 channels
Get PRO
May '24
+2 084
in 3 channels
Get PRO
April '24
+2 730
in 3 channels
Get PRO
March '24
+20 650
in 6 channels
Get PRO
February '24
+8 548
in 3 channels
Get PRO
January '24
+1 072
in 1 channels
Get PRO
December '23
+1 457
in 1 channels
Get PRO
November '23
+923
in 0 channels
Get PRO
October '23
+2 730
in 0 channels
Get PRO
September '23
+524
in 0 channels
Get PRO
August '23
+8
in 0 channels
Get PRO
July '23
+46
in 0 channels
Get PRO
June '23
+26
in 0 channels
Get PRO
May '23
+110
in 0 channels
Get PRO
April '23
+8 197
in 0 channels
Get PRO
March '23
+2 071
in 0 channels
Get PRO
February '23
+2 171
in 0 channels
Get PRO
January '23
+7 202
in 0 channels
Get PRO
December '22
+15 467
in 0 channels
Get PRO
November '22
+353
in 0 channels
Get PRO
October '22
+396
in 0 channels
Get PRO
September '22
+433
in 0 channels
Get PRO
August '22
+1 332
in 0 channels
Get PRO
July '22
+471
in 0 channels
Get PRO
June '22
+256
in 0 channels
Get PRO
May '22
+331
in 0 channels
Get PRO
April '22
+447
in 0 channels
Get PRO
March '22
+347
in 0 channels
Get PRO
February '22
+409
in 0 channels
Get PRO
January '22
+296
in 0 channels
Get PRO
December '21
+772
in 0 channels
Get PRO
November '21
+406
in 0 channels
Get PRO
October '21
+896
in 0 channels
Get PRO
September '21
+6 467
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
25 August0
24 August0
23 August0
22 August0
21 August0
20 August0
19 August0
18 August0
17 August+5
16 August+1
15 August0
14 August0
13 August0
12 August+3
11 August0
10 August0
09 August0
08 August0
07 August0
06 August0
05 August0
04 August0
03 August0
02 August0
01 August0
Channel Posts
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ 1501ኛው የነብዩ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ. የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ 1501ኛው የነብዩ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ. የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን!

2
ከባለአክሲዮኖች ጋር የሚደረገው የውይይት መድረክ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከባለአክሲዮኖቹ ጋር ያለውን የስራ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር የሚያስችለውን የውይይት መድረክ ነሐሴ+8
ከባለአክሲዮኖች ጋር የሚደረገው የውይይት መድረክ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከባለአክሲዮኖቹ ጋር ያለውን የስራ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር የሚያስችለውን የውይይት መድረክ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት አካሂዷል፡፡ መድረኩ ባለአክሲዮኖች ስለ ባንኩ ወቅታዊ የፋይናንስ አፈጻጸም፣ የወደፊት ስትራቴጂካዊ አቅጣጫዎችና አጠቃላይ እድገት ግልጽ መረጃ የሚያገኙበት፤ እንዲሁም አስተያየትና ጥያቄዎቻቸውን በቀጥታ ለከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የሚያቀርቡበት ነው፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከባለአክሲዮኖቹ ጋር የሚያደርገውን ውይይት ማጠናከሩ፣ በባንኩ እና በባለአክሲዮኖቹ መካከል ያለውን እምነት ለማሳደግ እና ርዕዩን ለማሳካት ትልቅ ሚና እንደሚጫወት በውይይቱ ወቅት ተገልጿል። የባንካችን ተ/ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሳኅለሚካኤል መኮንን እና ከፍተኛ አመራሮች ከባለአክሲዮኖች ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን የባንኩን ዘላቂ እድገትና ተወዳዳሪነት ለማረጋገጥ ከባለድርሻ አካላት ጋር የሚደረጉ ተመሳሳይ ውይይቶች በተጠናከረ መልኩ እንደሚቀጥሉ ተመላክቷል። ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
1 706
3
EXTERNAL VACANCY ANNOUNCEMENT (August 24, 2026) Global Bank Ethiopia S.C wants to recruit the following professionals: 1. Job Title: Director- Financial Management Department Education (Minimum): MA/MBA/MSC or BA/BSc in Accounting/Business Management/ Management or related field Experience: 8/10 years of relevant banking experience; 3 of which in managerial position Number Required: 1 (One) Place of work: Head Office 2. Job Title: Director - Treasury & Investment Department Education (Minimum): MA/MBA/MSC or BA/BSc in Accounting/Business Management/ Management or related field Experience: 8/10 years of relevant banking experience; 3 of which in managerial position Number Required: 1 (One) Place of work: Head Office 3. Job Title: Principal Credit Follow Up and Monitoring Officer Education (Minimum): BA in Accounting/Business Management/ Management or related field Experience: 5 years of relevant banking experience; 1 of which in senior position Number Required: 1 (One) Place of work: Head Office Salary: As per the Bank’s Salary Scale Application Dead line: 5 Working days (August 24, 2026 – August 28, 2026) starting from the date of announcement on the newspaper. Interested applicants should submit their non-returnable applications along with CV and photocopies of other relevant documents in person to Global Bank Ethiopia S.C. Head Office, Human Capital Management Department located at National Tower Building 9th floor behind Ethiopia Hotel or by post office to: - Global Bank Ethiopia S.C Human Capital Management Dep’t P.O. Box 100743
2 228
4
No text...
1 980
5
ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም FOREIGN EXCHANGE RATE August 24, 2026
ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም FOREIGN EXCHANGE RATE August 24, 2026
2 201
6
ለስኬትዎ መዳረሻ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ብርቱ አጋርዎ ነው! መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
ለስኬትዎ መዳረሻ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ብርቱ አጋርዎ ነው! መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
2 220
7
እንኳን ለሻደይ፣ አሸንዳ፣ አሸንድዬ እና ሶለል በዓላት አደረሳችሁ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
እንኳን ለሻደይ፣ አሸንዳ፣ አሸንድዬ እና ሶለል በዓላት አደረሳችሁ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
2 598
8
+8
No text...
3 424
9
ባንኩ የተቋቋመበትን ዓላማ እንዲያሳካ ያልተቆጠበ ድጋፍ እናደርጋለን - ከፍተኛ ባለአክሲዮኖች የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለአክሲዮኖች ባንኩ የተጣለበትን ሀገራዊ እና ማህበራዊ ኃላፊነት በተሟላ ሁኔታ ተወጥቶ የተቋቋመበትን ዓላማ እውን እንዲያደርግ ከምንጊዜውም በላይ አብረው እንደሚሰሩ ገለፁ። የባንኩ ከፍተኛ ባለአክሲዮኖች ይኸን የገለፁት ከባንኩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ.ም በባንካችን ዋና መ/ቤት ውይይት በአካሄዱበት ወቅት ነው።   በባንኩ ማኔጅመንት እና በባለአክሲዮኖች መካከል ቀጣይነት ያለው የመረጃ ልውውጥ እና የቅርብ የሥራ ግንኙነት እንዲኖር ማድረግ፣ የአሰራር ዘመናዊነትን እና ዲጂታል የባንክ አገልግሎቶችን በማስፋፋት የባንኩን አጠቃላይ የገበያ ድርሻ እና የትርፍ ህዳግ ማሳደግ እንዲሁም የኮርፖሬት አስተዳደር መርሆችን በማጠናከር ባለአክሲዮኖች በባንኩ የረጅም ጊዜ እቅዶች ላይ ንቁ ተሳታፊ የሚሆኑበትን ስርዓት መዘርጋት የውይይቱ ዋና ዓላማ መሆኑን የባንካችን ተ/ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሳኅለሚካኤል መኮንን ገልጸዋል፡፡ ባለአክሲዮኖቹ ባንኩ በፋይናንስ ኢንዱስትሪው ውስጥ ያለውን ተወዳዳሪነት ይበልጥ ለማጠናከር እና የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞውን ለማፋጠን ለሚያደርጋቸው ጥረቶች ሁሉ ከጎኑ ለመሰለፍ ቁርጠኞች መሆናቸውን በውይይቱ ተናግረዋል። ባለአክሲዮኖች ለባንኩ የሚያደርጉት የማያቋርጥ አጋርነት ባንኩ ላስመዘገበው ስኬት ትልቅ መሰረት መሆኑን በውይይቱ ወቅት የገለጹት አቶ ሳኅለሚካኤል፤ በቀጣይም የባንኩን አጠቃላይ አፈፃፀም ይበልጥ ለማሳደግ እና የባለአክሲዮኖችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትጋት እንሰራለን ብለዋል፡፡   የባለአክሲዮኖች ያልተቆጠበ ድጋፍ፣ የደንበኞች እምነት፣ የባንኩ አመራሮች ቁርጠኝነት እና የሠራተኛው ትጋት ተቀናጅተው ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የላቀ ስኬቶችን ለማስመዝገብ እና የረጅም ጊዜ ራዕዩን እውን ለማድረግ ትልቅ ምዕራፍ እንደሚከፍት በውይይቱ ወቅት ተገልጿል።   በባንኩ ውስጥ የነበሩ የአሰራር ክፍተቶችን ከስር ከመሰረቱ በማክሰም ባንኩ ስኬታማ፣ ባለአክሲዮኖችም ውጤታማ እንዲሆኑ ከምንጊዜውም በላይ ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል ተብሏል፡፡   ከባንካችን ባለአክሲዮኖች ጋር የሚደረገው ወይይት በቀጣይም ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
2 682
10
ግሎባል ሐቂቃ፡- የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችን የተከተለ ከወለድ-ነፃ የባንክ አገልግሎት! የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆዎችንና አሠራሮችን የተከተለ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ግሎባል ሐቂቃ፡- የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችን የተከተለ ከወለድ-ነፃ የባንክ አገልግሎት! የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆዎችንና አሠራሮችን የተከተለ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ሁሉም ቅርንጫፍ መስኮቶች እና ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነፃ ቅርንጫፎቻችን አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ጎራ ይበሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በደንበኞች የግንኙነት ማዕከል 8118 ይደውሉ፡፡ ጁምዓ ሙባረክ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን! #GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #IFB
2 893
11
የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ዲጂታል አማራጮች - በየትኛውም ቦታ፣ በማንኛውም ጊዜ! አስተማማኝ | ፈጣን | ምቹ 👉መተግበሪያውን ከአፕ ስቶር (App Store) ለማውረድ፡ https://play.googl
የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ዲጂታል አማራጮች - በየትኛውም ቦታ፣ በማንኛውም ጊዜ! አስተማማኝ | ፈጣን | ምቹ 👉መተግበሪያውን ከአፕ ስቶር (App Store) ለማውረድ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ofss.dgbb 👉በባንካችን አጭር ቁጥር ለመጠቀም፡ *9335# ይደውሉ 👉በኢንተርኔት ባንኪንግ፡ https://www.globalonline.com.et/?page=home ባሉበት ሆነው በቀላሉ ይገበያዩ፤ ክፍያዎን ይፈፅሙ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
3 010
12
እንኳን ለደብረታቦር (ቡሄ) በዓል አደረሳችሁ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን!
እንኳን ለደብረታቦር (ቡሄ) በዓል አደረሳችሁ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን!
3 124
13
ከባህር ማዶ የተላከሎትን በላቀ ተመን ይመንዝሩ! ከባህር ማዶ በወዳጅ ዘመድዎ የተላከሎትን የውጭ ምንዛሬ በላቀ ተመን ለመመንዘር በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች እንጠብቅዎታለን። ለምን ግ
ከባህር ማዶ የተላከሎትን በላቀ ተመን ይመንዝሩ! ከባህር ማዶ በወዳጅ ዘመድዎ የተላከሎትን የውጭ ምንዛሬ በላቀ ተመን ለመመንዘር በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች እንጠብቅዎታለን። ለምን ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያን ይመርጣሉ? 👉ፈጣን እና አስተማማኝ የሐዋላ አገልግሎት 👉ተወዳዳሪ የምንዛሬ ተመን 👉ደህንነቱ የተጠበቀ የሐዋላና ዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎት   ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን!
3 344
14
ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ ነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም FOREIGN EXCHANGE RATE August 17, 2026
ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ ነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም FOREIGN EXCHANGE RATE August 17, 2026
3 410
15
No text...
1 293
16
EXTERNAL VACANCY ANNOUNCEMENT (August 17, 2026) Global Bank Ethiopia S.C wants to recruit the following professionals; 1.Job Title: Branch Manager I Education (Minimum): BA in Accounting/Business Management/ Management or related field Experience: 5 years of banking experience; 2 of which in accountant positions Number Required: 20 (Twenty) Place of work: Eastern A.A District & Western A.A District (City Branches) 2. Job Title: Senior Digital Banking Operation Officer Education (Minimum): BA in Accounting/Business Management/ Management or related field Experience: 4 years of relevant banking experience Number Required: 1 (One) Place of work: Head Office 3. Job Title: Executive Secretary (Deputy CEO) Education (Minimum): BA in Secretarial Science and Office Management or related field Experience: 5 years of relevant experience Number Required: 3 (Three) Place of work: Head Office Salary: As per the Bank’s Salary Scale Application Dead line: 5 Working days (August 17, 2026 – August 21, 2026) starting from the date of announcement on the newspaper. Interested applicants should submit their non-returnable applications along with CV and photocopies of other relevant documents in person to Global Bank Ethiopia S.C. Head Office, Human Capital Management Department located at National Tower Building 9th floor behind Ethiopia Hotel or by post office to: - Global Bank Ethiopia S.C Human Capital Management Dep’t P.O. Box 100743
1 341
17
የተሻለ ነገን ለመገንባት በሚያደርጉት ጉዞ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ሁልጊዜም ብርቱ አጋርዎ ነው! መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
የተሻለ ነገን ለመገንባት በሚያደርጉት ጉዞ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ሁልጊዜም ብርቱ አጋርዎ ነው! መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
3 700
18
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄደ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አመራሮችና ሠራተኞች "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል ነሐሴ 8 ቀን 2018+2
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄደ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አመራሮችና ሠራተኞች "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በእንጦጦ ተራራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል፡፡ ባንካችን ማህበራዊ ኃላፊነቱን የመወጣት ተግባሩን ላለፉት ተከታታይ ዓመታት ሲያከናውን የቆየ ሲሆን፣ የዘንድሮው መርሃ ግብር ለስምንተኛ ጊዜ የተከናወነ ነው። በችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ በርካታ ሀገር በቀል እና ልዩ ልዩ የፍራፍሬ ችግኞች ተተክለዋል። ባንካችን ከሚሰጠው የፋይናንስ አገልግሎት በተጨማሪ ለማህበረሰብ እና ለአካባቢ ጥበቃ የሚሰጠውን ማህበራዊ ኃላፊነት በቁርጠኝነት እየተወጣ እንደሚገኝ የገለጹት የማርኬቲንግና ኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ቢኒያም ፍቃዱ፤ የተተከሉት ሀገር በቀልና የፍራፍሬ ችግኞች ለአየር ንብረት ለውጥና ብክለት መፍትሔ እንዲሆኑ አስፈላጊው ክትትልና እንክብካቤ ይደረግላቸዋል ብለዋል፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ሀገር አቀፉን አረንጓዴ አሻራ የማሳረፍ መርሃ ግብር በመደገፍ በተከታታይ ስምንት ዓመታት በርካታ ችግኞችን በመትከል ለአካባቢ ጥበቃ አዎንታዊ አስተዋጽኦ አድርጓል፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
4 662
19
+9
No text...
5 435
20
ጁምዓ ሙባረክ! የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆዎችንና አሠራሮችን የተከተለ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ሁሉም ቅርንጫፍ መስኮቶች እና ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነፃ ቅርንጫፎቻችን አገል
ጁምዓ ሙባረክ! የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆዎችንና አሠራሮችን የተከተለ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ሁሉም ቅርንጫፍ መስኮቶች እና ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነፃ ቅርንጫፎቻችን አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን! #GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #IFB
3 464