cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Bunna Bank

Welcome to Bunna Bank s.c. The best multinational financial service provider based in Ethiopia.

Show more
Advertising posts
12 289
Subscribers
+1 61324 hours
+2 6467 days
+3 13130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Exchange Rate Applicable for Thursday, 07 May 2024. For more information: www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankOfEthiopia #NBE
Show all...
👍 1
ዉድ የቡና ቤተሰቦች፣ ባንካችን በዚህ ሳምንት ባዘጋጀዉ የኢትዮጲያ ቡና ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያደረጉትን ጨዋታ ይገምቱ ይሸለሙ የጥያቄና መልስ ዉድድር በርካቶች የተሳታፊ ሲሆን፣ ምላሹን በቴሌግራም ገጻችን ቀድመው የሰጡት 5 መላሾች Abi Milake, FEV F, Redi, Hasan AbaOli እና 21 16 እያንዳንዳቸው የ 300 ብር ካርድ ተሸላሚ ሆነዋል። ለአሸናፊዎች ቡና ባንክ አንኳን ደስ አላችሁ ይላል። ተሸላሚዎች ባስቀመጥነው ቅድመ ሁኔታ መሰረት የቲክቶክ ገፆቻችንን መወዳጀታቸዉን፣ ቢያንስ ለ 3 ሰዎች የቲክቶክ ገፆቻችንን ማጋራታቸዉን አረጋግጠን የምንሸልም ይሆናል።
Show all...
👍 15
Exchange Rate Applicable for Monday, 06 May 2024. For more information: www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankOfEthiopia #NBE
Show all...
👍 1
ይፋዊ የማህብራዊ ትስስር ገፆቻችንን በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ፣ በየእለቱ ያግኙን። Facebook፡ https://facebook.com/BunnaBank/ Telegram፡ https://t.me/bunnabanksc Instagram፡ https://instagram.com/bunnabank/ YouTube: https://youtube.com/@Bunna_Bank LinkedIn: https://linkedin.com/company/bunna-bank/
Show all...
🙏 4👍 1 1
ቡና ባንክ እንኳን ለ83ኛው የአርበኞች በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል። የዛሬዋ ዕለት ከ1928 እስከ 1933 ዓ.ም ድረስ በፋሽስት ኢጣሊያ የኢትዮጵያን ኢምፓየር ወረራ የተፋለሙ ኢትዮጵያውያንን የምንዘክርበት በዓል ነው።
Show all...
10👏 3
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ !   በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ ቡና ባንክ ይመኛል ! መልካም የትንሣኤ በዓል !
Show all...
13🥰 2
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤዉ አደርሳችሁ! ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ!
Show all...
3👏 3
እንኳን ለበዓለ ስቅለቱ አደረሳችሁ ! ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ !
Show all...
🥰 15👍 13🙏 6 3
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳዋን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
Show all...
8👍 3🙏 2
#ይገምቱ_ይሸለሙ! የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ማን_ያሸንፋል? ኢትዮጵያ ቡና ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ======== 👉 ነገ እሁድ ሚያዚያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በ 23ኛ ሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃግብር ኢትዮጲያ ቡና ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚያደርጉት ጨዋታ ከወዲሁ ልዩ ትኩረት አግኝቷል። 👉 የዚህን ጨዋታ ዉጤት በትክክል ለገመቱ የመጀመርያዎቹ 5 ተከታዮቻችን ቡና ባንክ የ300 ብር የካርድ ሽልማት አዘጋጅቶ ይጠብቆታል! 👉  የዉድድሩ ህጎች፣ 1. የቲክቶክ ገፆቻችንን መወዳጀት፣ http://tiktok.com/@bunnabank 2. ይህንን መልዕክት ቢያንስ ለ 3 ሰዎች ያጋሩ፡፡ 3. ግምትዎን ከጫወታው በፊት በይፋዊ የቴሌግራም ቻናላችን ብቻ👇👇👇 https://t.me/bunnabanksc በሀሳብ መስጫ ሳጥን  (Comment Section) ዉስጥ ይፃፉ:: የፃፉትን ውጤት ማስተካከል ከሽልማት ዉጪ ያደርጋል! ህጎቹን ያላሟላ መልሱን በትክክል ቢልክም የተሸላሚነት ዕድል አያገኝም። መልካም ዕድል! #ይገምቱ #ይሸለሙ #bunnabank #ቡናባንክ #CBE #ኢትዮጵያንግድባንክ #ኢትዮጵያቡና #EthiopiaBunna #EthiopiaCoffee #Football #ኩዋስ #EthiopiaPremiereLeague #ኢትዮጵያፕሪምየርሊግ #ፕርምይርሊግ #ጨዋታ #እሁድ
Show all...
👍 15 3🔥 2