ፈገግታ 𝕧𝑖𝔟𝖊
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel 🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️ ❤️🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel ፈገግታ 𝕧𝑖𝔟𝖊
Channel ፈገግታ 𝕧𝑖𝔟𝖊 (@topc_vibe) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 140 731 subscribers, ranking 196 in the Religion & Spirituality category and 197 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 140 731 subscribers.
According to the latest data from 06 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -4 913 over the last 30 days and by -151 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0.24%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.15% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 331 views. Within the first day, a publication typically gains 210 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 5.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel
🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️
❤️🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.
«አስማት ላሳይህ» አለችኝ... ድሮ... ድድድድድድሮ
«እሺ» አልኩ
«አንድ ቁጥር ያዝ በጭንቅላትህ»
«ያዝኩኝ»
«በል የያዝከውን ቁጥር እርሳው»
«ኧኸ? እንዴት?»
«እርሳው ብያለሁ እርሳው!»
«ሆሆይ... እሺ ረሳሁት!»
«ሰባት ነበር የያዝከው አይደል?»
«ኧረ ተበላሽ! ሶስት ነበር!»
«እርሳው አላልኩህም? እንዴት አስታወስከው!?»
እኔ... ዝም!
(ትዝ አለሽ?)
👍የረሳሁሽ ልክ እንዳሳየሽኝ አስማት ነው። እንጂማ እንዴት በ«ቃል» የያዙትን መርሳት ይቻላል?«አስማት ላሳይህ» አለችኝ... ድሮ... ድድድድድድሮ «እሺ» አልኩ «አንድ ቁጥር ያዝ በጭንቅላትህ» «ያዝኩኝ» «በል የያዝከውን ቁጥር እርሳው» «ኧኸ? እንዴት?» «እርሳው ብያለሁ እርሳው!» «ሆሆይ... እሺ ረሳሁት!» «ሰባት ነበር የያዝከው አይደል?» «ኧረ ተበላሽ! ሶስት ነበር!» «እርሳው አላልኩህም? እንዴት አስታወስከው!?» እኔ... ዝም! (ትዝ አለሽ?) 👍የረሳሁሽ ልክ እንዳሳየሽኝ አስማት ነው። እንጂማ እንዴት በ«ቃል» የያዙትን መርሳት ይቻላል?
