ch
Feedback
ፈገግታ Vibe

ፈገግታ Vibe

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 ፈገግታ Vibe 的分析概览

频道 ፈገግታ Vibe (@topc_vibe) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 151 113 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 184,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 166

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 151 113 名订阅者。

根据 30 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -4 724,过去 24 小时变化为 -186,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.53%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.14% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 795 次浏览,首日通常累积 211 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 01 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

151 113
订阅者
-18624 小时
-1 0387
-4 72430
帖子存档
ገንዘብ የጥቅም ጓደኛ ሊያፈራ ይችላል ፦ቁንጅና ደሞ የስሜት ጓደኛ ሊያፈራ ይችላል ፦መልካም ባህሪ ግን የዘላለም ጓደኛ ያጎናፅፋል:: የምትስማሙ ❤️‍🔥

በመጨረሻም የሚጥለንን ትተን የሚያድነንን ለመምረጥ እንገደዳለን! በመኖር ውስጥ ነው ሁሉም……

አንዳንዴ ሴት ለሴት የሚተያዩበት መንገድ, ስለት ቢይዙ የሚወጋጉ ነው ሚመስሉት😂

ይሄ ሰው በቃ አልተቻለም ነው ምልህ 🤚🏻 እንደ ሌላው game ለምን አየው በተኛሁስ ማያስብል game ለዛውም ንጉሱ አሸብርቆ 🪄💫
ይሄ ሰው በቃ አልተቻለም ነው ምልህ 🤚🏻 እንደ ሌላው game ለምን አየው በተኛሁስ ማያስብል game ለዛውም ንጉሱ አሸብርቆ 🪄💫

Matric first round ተፈታኞች የታላቹ 🗣

ጭካኔን በሚያመልክ ዓለም 🌍🌑 ደግነት አመጽ ነው ❕❕

photo content

ይሄን ስሜት ታውቁታላችሁ?😌 የሆነ ሰው አባትህን አቀዋለው ጥሩ ሰው ነው ሲላቹ🥹🫠

ያለእድሜዬ ብዙ ነገር አየሁና... መሳቅም ደከመኝ ማልቀስም ደከመኝ💔😢 መልካም አዳር

የምቶጂውን ስታገቢ ሚስቱ ያደርግሻል✨ የሚወድሽን ስታገቢ ንግስቱ ያደርግሻል 👸 ነቃ በይ🥹 የኔ ሴት 🤗

ህይወቱን ለመቀየር ቡዙ ፋውል የሰራ ዱርዬ አለ  ✅ አምላኩን ክዶ ጠንቋይ🧙‍♀️ ቤት የሄደ ዱርዬ የለም❌ መርጌታ የሞቱ ቀን ቡዙ ፋራ ደሀ ይሆናል 🙌

#ማንኛውም_አይነት ✴️#profile picture ✴️#logo ✴️#poster ማሰራት የምትፈልጉ ሰዎች ጥሩ እድል ነው እንዳያመልጣቹ
ነፃ በሚባል ዋጋ መስራት ጀምሬያለሁ
#ለማሰራት💡 ☎️ +251903208100 🎙 @sudeyss 🎙 @syamal10

አንዳንድ ሰዎች ከቃላት በላይ ናቸው እውነተኛ ሰላም እውነተኛ ፍቅር without ማስመሰል ይሰጡናል ልበ ወርቆች🥰

የሆድ ዉስጥ እሳት 🔥🔥ባለቤቱን እንጂ ሌላ ሰው አይፈጀዉም😣😣

የ ፎቶ ኢዲት እና አጭር ዘፈን ሚፈልግ በ inbox 📸🎶📥 @syamal10 አንድ ፎቶ 10 ብር አንድ አጭር ዘፈን 10

ነብስ ሰላም የሰጣትን ትወዳለች❤️‍🩹

ጥሩ ሴትና ፈስ ካመለጠ አመለጠ ነው

አንዳንድ ጊዜ ተስፋ ማለት ሁሉም ነገር ጥሩ ነው ማለት አይደለም፤ ከችግሩ በላይ የሆነ ነገር እንዳለ ማመን ነው።🌱🤍

እነሱ ሸጠው የከበሩበት ወርቅ አንቺም ጋር አለ ያንን ባለማድረገሽ ልትኮሪ ይገባል አንቺ ጠንካራ ሴት በርቺ 🙌

አንዳንድ ግንኙነቶች በደም አይደሉም የሚያስተሳስሩት በልብ ነው።