cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Dejazmach Hailu Tesfaye Pre-primary , Primary & Middle School

This channel will provide information to school community

Show more
Advertising posts
509
Subscribers
+524 hours
+357 days
+8830 days
Posts Archive
በከተማ ደረጃ በዛሬው ዕለት ሲሰጥ የነበረው የጎልማሶች መሠረታዊ ትምህርት የብርሃን ምዘና ፈተና በትምህርት ቤታችን ተሰጥቷል በዚህም ቀደም ብለው ትምህርቱን ሰኪከታተሉ የነበሩና በየቤቱ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎች ፈተናውን ተፈትነዋል ይህንን ሀገራዊ አጀንዳ ያስተባበራችሁ የጎልማሶችና አማራጭ መሰረታዊ ትምህርት አመቻቾች የትምህርት ቤቱ አመራሮችና የወረዳ 3 ትምህርት ፅ/ቤት የመረጃ ባለሙያ አቶ ይልቃል ምስጋናው ይድረሳችሁ
Show all...