en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Open in Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Show more
2 650
Subscribers
+924 hours
+527 days
+22230 days
Posts Archive
B315 fresh dorm for females
+5
B315 fresh dorm for females

B376 fresh dorm for males
+3
B376 fresh dorm for males

B375 fresh dorm for males
+6
B375 fresh dorm for males

B374 fresh dorm for males
+6
B374 fresh dorm for males

B373 fresh dorm for males
+6
B373 fresh dorm for males

B372 fresh dorm for males
+6
B372 fresh dorm for males

photo content
+6

#justforfun
#justforfun

ዩኒቨርሲቲው ሊቀበላችሁ ዝግጅቱን እያጧጧፈው ነው 🔥 250 ተማሪዎችም ነገ እናንተን ለማገልገል ተሰልፈናል! መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ!🫡 ስትመጡ ራሳችሁን እየጠበቃችሁ!
ዩኒቨርሲቲው ሊቀበላችሁ ዝግጅቱን እያጧጧፈው ነው 🔥 250 ተማሪዎችም ነገ እናንተን ለማገልገል ተሰልፈናል! መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ!🫡 ስትመጡ ራሳችሁን እየጠበቃችሁ!

በግቢው ባስ ስትመጡ ምንም አይነት ክፍያ አትከፍሉም በተጨማሪ ግቢው ድረስ ስለሚያመጣችሁ ምንም አትቸገሩም። በተባለው ሰዓት በቦታው ተገኙ እና የአግልግሎቱ ተጠቃሚ ሁኑ።

#ማስታወቂያ‼️ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች!
#ማስታወቂያ‼️ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች!

photo content

#ማስታወቂያ‼️ #ASTU ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች!
#ማስታወቂያ‼️ #ASTU ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች!

#Tutorial በዚህ ዓመት ከሌላው ጊዜ በተለየ ከRegular Tutor በተጨማሪ Fast Track Tutor ተዘጋጅቷል። ይህም ከጥቅምት 02/2019 እስከ ጥቅምት 08/2019 ለ ሳምንት ሙሉ የሚቆ
#Tutorial በዚህ ዓመት ከሌላው ጊዜ በተለየ ከRegular Tutor በተጨማሪ Fast Track Tutor ተዘጋጅቷል። ይህም ከጥቅምት 02/2019 እስከ ጥቅምት 08/2019 ለ ሳምንት ሙሉ የሚቆይ ነው። 6 ቀን Tutor እና 1 ቀን Sample Exam. Fast Track Tutoru 250 ብር (ለ7 ቀን) ሲሆን Regular Tutoru ደግሞ 500 ብር (ለ20 ቀን) ነው። ሁለቱንም በአንድ ጊዜ ሲመዘገቡ ደግሞ ሙሉ ኮርሱን ከFace to Face tutoru በተጨማሪ በቪዲዮ ማግኘት ይችላሉ። (ክፍያው አንድ ጊዜ ብቻ ነው!) 👉 እስካሁን በአጠቃላይ 103 Freshman ተማሪዎች ክፍያውን ከፍለው የተመዘገቡ ሲሆን ምዝገባው 200 ተማሪ ሲሞላ ይጠናቀቃል። ከዚያ በኃላ ምንም ዓይነት ምዝገባ አይኖርም! Fast track schedule Regular Tutorial Schedule

Repost from Joseph Math Tutor
ደስ የሚል እና የማይረሳ የApplied Math I, II, III Tutor ቆይታ ከ 2017 እና 2018 ASTU ተማሪዎች ጋር🥰
+4
ደስ የሚል እና የማይረሳ የApplied Math I, II, III Tutor ቆይታ ከ 2017 እና 2018 ASTU ተማሪዎች ጋር🥰

Repost from Joseph Math Tutor
#ASTU_Freshman ASTU ላይ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን የሚያስቸግረው እና ውጤት ዝቅ የሚያደርገው አንደኛው ኮርስ Applied Math I ነው። ለዚህም እናንተን ለማገዝ Joseph Math
#ASTU_Freshman        ASTU ላይ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን የሚያስቸግረው እና ውጤት ዝቅ የሚያደርገው አንደኛው ኮርስ Applied Math I ነው። ለዚህም እናንተን ለማገዝ Joseph Math Tutorial ዝግጅቱን ጨርሶ ምዝገባ ጀምሯል።    ኮርሱ በምን መልኩ, መቼ እና የት ይሰጣል? ✅ ኮርሱ የሚሰጠው በዩኒቨርሲቲው ውስጥ በአካል ነው (Face to Face) ፤ ሰዓቱ ደግሞ ከምሽቱ 12:00 - 2:00 ነው። (ከ Regular Class ጋር አይገናኝም) ✅መደበኛው ጥናት ከጥቅምት 08/2019 - ታህሳስ 24/2019 ሙሉውን ሴሚስተር ዘወትር ማክሰኞ እና ሐሙስ ነው።    Joseph Math Tutorial ምን ለየት ያደርገዋል? 👉 በሁለት ዓመት ውስጥ ብቻ ከ1000 በላይ ተማሪዎችን በዩኒቨርሲቲው አስተምሯል። 👉 Test, Sample Mid, Sample Final እያዘጋጀ ይፈትናል በሰዓቱ። 👉Short note ይዘጋጃል ለሁሉም Chapter 👉 ለሌላ ግቢ ተማሪዎች የተሰሩ ቪዲዮዎችን በነፃ ያገኛሉ ፈተና ሲደርስ Dorm ቁጭ ብላችሁ ማየት ትችላላችሁ Class ከምናጠናው በተጨማሪ 👉 Recognition አግኝቷል።       እንዴት እንመዝገብ? 🤳  0911708941 Or  @yosef_2580   ይመርጡናል እንጂ አያወዳድሩንም!😎 @JOSEPHMATHTUTOR @JOSEPH_MATHS_TUTORIAL @ASTUTUTORIALS

Trick to find square root of imperfect square!
Trick to find square root of imperfect square!

Repost from Joseph Math Tutor
Adama Science and Technology University Main Gate የመጀመሪያ ቀን በዚህ በር ነው የምትገቡት ከዚያ ቀን በኃላ ግን በዚህ በር መውጣት እንጂ መግባት አይፈቀድም ለተማሪ
Adama Science and Technology University Main Gate የመጀመሪያ ቀን በዚህ በር ነው የምትገቡት ከዚያ ቀን በኃላ ግን በዚህ በር መውጣት እንጂ መግባት አይፈቀድም ለተማሪ

ለASTU ተማሪዎች Tin Number አያስፈልግም።

+ve is fun #fun_and_learn
+ve is fun #fun_and_learn