ru
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Открыть в Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Больше
2 176
Подписчики
+3724 часа
+1357 дней
+33230 дней
Архив постов
#ASTU ወደ ቤት መሄድ /ከግቢ መውጣት በፈለጋችሁት ሰዓት መሄድ ትችላላችሁ። ከምሽቱ 3 ሰዓት በኋላ ግን አይቻልም። አንዳንድ ተማሪዎች special case ሲኖርባቸው በትምህርት ቀናትም አስፈቅደው ይሄዳሉ። በተለይ የአዲስአበባ ልጆች ከተማው በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ በመሆኑ አብዛኞቹ weekend ላይ ወደቤት ይሄዳሉ። ዋናው ነገር ክላስ አለመቅጣት እንጂ መውጣት መግባቱ መብታችሁ ነው። ስትወጡ ግን ፕሮክተር ጋር ሄዳችሁ መውጫ ማፃፍ ይኖርባችኋል። አለበለዚያ ከግቢ እቃ ይዛችሁ መውጣት አይቻልም።

#ASTU መብራት 🔌💡 መብራት ምንም አይጠፋም ማለት ይቻላል። ቢጠፋም ወዲያውኑ ነው ሚመጣው። ስለዚህ አያሳስባችሁ።

#ASTU ፀጉር 🙄 በእርግጥ ይከለከላል ማለት አይቻልም። ግን ባለፈው አመት ህዝቤ ሁሉ ሹሩባ የሚያሰራ ፀጉር ተሸክሞ ባለበት በድንገት ያልተጠበቀ አንድ ማስታወቂያ ወጣ ... የቀን ገደብ አስቀምጦ በዚህ ጊዜ ውስጥ እንድትስተካከሉ የሚል ነበር። እና ሁሉም ኖርማል በሚባል መልኩ ነበር የተስተካከሉት 💇💇‍♂። አንዳንዴ በተለይ ማታ ላይ ፀጉር ያሳደገ ሰው ግቢ ሲገባ ይይዛሉ። ደሞ ፌዴራል ፖሊስ ናቸው ... ስለዚህ ከስጋት ነፃ ለመሆን መጠነኛ/መካከለኛ ፀጉር ቢሆን ይመረጣል።

#ASTU WiFi 🛜 ግቢው ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች WiFi አለ። በየ ላይብረሪዎችም ይገኛል። ግቢው ውስጥ ያሉ ዋይፋይዎች የሚሰሩት በ IP address ነው እንጂ እንደማንኛውም በፓስወርድ አይደለም። ውጤታችሁን እና ሌሎች መረጃዎችን ምትከታተሉበት ፖርታል intranet ሲሆን የሚሰራውም በግቢው ዋይፋይ ብቻ ነበር አሁን ግን በ Data ይሰራል።

#ASTU DStv 📺 ግቢው ውስጥ ተማሪ ሚሰበሰብበት amphi ሚባል ቦታ አለ። እዛ ቦታ አንድ ግዙፍ screen አለ። የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ተማሪዎች በሚገባ ይከታተላሉ። ግቢው በኳስ አፍቃሪ የተሞላ ነው። አንዳንዴ እስከ ሌሊቱ 6 ሰዓት ላይ ጨዋታውን ይከታተላሉ። ጎል ሲገባ ይጮኻሉ 😂። እዛው አከባቢ TV ምትመስልም screen አለች። አንዳንዴ ትልቁ ማይሰራ ከሆነ በዛም ይመለከታሉ።

#ASTU ጂም 🏋🏻‍♂️ 👉 ግቢው ውስጥ ያለ ሲሆን የሚገኘውም ስታዲየም ጋር ነው። በወር 400 ብር በቀን ከሆነ ደግሞ 20 ብር ነበር (አሁን አላውቅም እናም ሌላ ዘመናዊ ተከፍቷል) ። ሴቶችም ይሰራሉ 🫢🤭።

#ASTU ክላስ መቅጣት 🥶 👉 በእርግጥ አንዳንድ አስተማሪዎች ምንም አይሉም። አንዳንዶቹ ደግሞ NG የሚሰጡ እና ተማሪውን ጠምደው እስከመጨረሻው ድረስ የማይፋቱ አሉ። ስለዚህ ክላስ መቅጣት አደገኛ ነገር ነው። መጀመሪያ ሲሆን ደግሞ የአስተማሪውን ፀባይ ስለማታውቁ ትቸገራላችሁ። Attendance 👇 👉 ግቢው በአቴንዳንስ ጉዳይ ቀልድ አያቅም። አቴንዳንሳችሁ የግቢው ፖርታል ላይ ሁሉ ይሞላል። እናንተ ወረቀት ላይ ትሞላላችሁ ፣ አስተማሪዎቹ ወደ ፖርታል ያስገቡታል። ስለዚህ በአቴንዳንስ አትቀልዱ። It's ASTU, the hell, not your high school 🫡

#ASTU እስከ ስንት ሰዓት ግቢ ውስጥ መንቀሳቀስ እንችላለን ❓ 👉 24Hrs ይቻላል። ሁሉም አንባቢ ነው ... Imagine አንተ ምሽት ስምንት ወይ ዘጠኝ ሰዓት ከላይብረሪ ስትመለስ የሆነ ሰው ለማንበብ እየሄደ ስታይ ..😁 .. ብቻ በፈለጋቹት ሰዓት መንቀሳቀስ ትችላላችሁ። ነገርግን አንዳንድ ቦታዎች ላይ አይፈቀድም። በተለይ ማታ ማታ ፌዴራል ፖሊሶች ናቸው ሚዞሩት እና መጠንቀቅ ማለት ግድ ነው። ውጪ እስከ ስንት ሰዓት መቆየት ይቻላል ❓ 👉 በሩ የሚዘጋው ከምሽቱ 3:00 ላይ ነው። ከዚህ በኋላ መግባት አይቻልም።

#ASTU #PC 💻 PC ይዛችሁ ብትመጡ ጥሩ ነው። Python Course ያለ PC አስቸጋሪ ነው። በተጨማሪም ደግሞ አብዛኞቹን አሳይመንቶች በኮምፒውተር ጽፋችሁ ፕሪንት አድርጋችሁ አስጠርዛችሁ ስለሆነ የምትሰጡት PC ከሌለ ይከብዳል። ይዘረፋል ይባላል ፤ ዋናው የእናንተ ጥንቃቄ ነው። ካፌ ስትሄዱ ፣ ክላስ ስትገቡ እናም ሌላም ጊዜ ይዛችሁ መዞር ግድ ነው።

ስለ AASTU መረጃ የምትፈልጉ DM @Place_Of_Origin

#ASTU 📚 College of Electrical Engineering and Computing (#CoEEC) #Departments                            #Years 1. Computer Science                      5      and Engineering 2. Electronics and                           5     communication     engineering 3. Software Engineering                5 4. Electrical power and control engineering                       5

📚 College of Mechanical, Chemical and Material Engineering (#CoMCME) #Departments                      #Years 1. Chemical Engineering          5 2. Material Science and            5     engineering 3. Mechanical Engineering      5

#ASTU 📚 College of Civil Engineering and Architecture (#CoCEA) #Departments                      #Years    1. Architecture                           5 2. Civil Engineering                   5 3. Water Resource                     5      Engineering

#ASTU 📚 College of Applied Natural Science (#CoANS) #Departments                       #Years 1. Applied Biology                       4 2. Applied Chemistry                  4 3. Applied Geology                      4 4. Applied Mathematics             4 5. Applied Physics                       4 6. Industrial Chemistry               4 7. Pharmacy                                 5

#ASTU The Path 👇 ENGINEERING 1st_Sem: Pre Engineering 2nd_Sem: Pre Engineering 3rd_Sem: College 4th_Sem: Department APPLIED 1st_Sem: Pre Science 2nd_Sem: Pre Science 3rd_Sem: Department @joseph_maths_tutorial @astututorials

#ASTU #ሌባ 🥷 አንድ የተረሳች ማስጠንቀቂያ አለች እሱም ሌባ ወይም ስርቆት ነው። በፍፁም መዘናጋት አያስፈልግም በተለይ ፍሬሽ ስትሆኑ ይበረታል።
ማድረግ ያለባቹ ጥንቃቄ
👉 የበር ቁልፍ ወዲየው ገዝታቹ መቀየር Seniors ሰለሚኖራቸው 👉 በር መዘጋቱን እርግጠኛ መሆን 👉 መስኮት ላይ ጫማ አለማስቀመጥ 👉 ዶርም ማታቁትን ሠው አለማስገባት 👉 ስተኙ locker መቆለፍ / laptop ከ locker ውጭ አድርጎ አለመተኛት ይህን የምላቹ እንዳትዘናጉ ነው። ሁለት ጊዜ ስልክ የተሠረቀ አለ። ልብስ ጫማ laptop ብዙ ሠው ተሠርቋል። ጊቢውም ለእናንተ የሚያደርገው ነገር የለም። ስለዚህ ሁሌ ጥንቃቄ አይለያችሁ። @joseph_maths_tutorial @astututorials

#ለፍሬሾች 🖤 እዚህ ASTU ሁሉም ያማርራል። ከፍሬሽ እስከ 5TH YEAR ሁሉም ያማርራል። ጥሩ ነው ደስ ይላል የሚል ሰው ብታገኙ እንኳን ስሜቱ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ነው 😁 ... ለማን
#ለፍሬሾች 🖤 እዚህ ASTU ሁሉም ያማርራል። ከፍሬሽ እስከ 5TH YEAR ሁሉም ያማርራል። ጥሩ ነው ደስ ይላል የሚል ሰው ብታገኙ እንኳን ስሜቱ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ነው 😁 ... ለማንኛውም ጠንከር ማለት ያዋጣል። ትልቅ ቻሌንጅ እንደሚጠብቃችሁ አውቃችሁ የስነልቦና ዝግጅት አድርጉ። ታሸንፋላችሁ!✊ ይ ቀ ጥ ላ ል . . . @joseph_maths_tutorial @astututorials

#ASTU 1. ትምህርቱ ትምህርቱ ቀላል የሚባል አይደለም ፤ ፈተናውም ከሌሎች ግቢዎች ይከብዳል። 2. ዶርም ዶርም 4 ሆናችሁ ሰለምትገቡ ደስ ሚል ነገር አለው። 3. የግቢው ላይፍ ግቢ life ጥሩ ጓደኛ ከገጠማችሁ አሪፍ እንደሚሆንላችሁ አጠትራጥሩ ካልሆነም እንደዛው። 4. ትግሉ 🥵 ከቤትሰብ መራቅ እና አዲስ ቦታ መሆን ከትምህርቱ ባሻገር ትንሽ የሚያስቸግር ይመስለኛል በተለይ ለሩቅ ሀገር ተማሪዎች። 5. መለስተኛ Zoo 😁 የዱር አራዊት የሌለ የለም ከጅብ አስከ ሚዳቆ ፣ ጃርት... ነፍ ነው national geography በሉት ግን ደሞ ለማዳ ናቸው አይተናኮሉም። 💀 6. Ladies 👩 ግቢው ለሴቶች affirmative action በጣም አለው የሴቶች ብቻ ላይብረሪ ፅዳት ያለው ዶርም እና acadamical support ከወንድ ተማሪዎች በተሻለ ታገኛላቹ እንደውም አንዳንዴ ወንዶችን ውጡ ማለት ደብሯቸው ይመስል ድረስ ልዩነት አለው። 8. ውሃው የምትጠጡት ትኩስ ውሃ ነው። Imagine ሞቆህ ሻወር ገብቼ ቀዝቀዝ ብዬ ልውጣ ብለህ ገላህን ተቃጥለህ ስትወጣ 🥵🤦‍♂️ ... የምትጠጡትም ያው ትኩስ ውሃ ነው። ቀዝቃዛ ወፍፍፍ...🤷‍♂️ 9. አዳማ (ከተማው) አዳማ ከተማዋ ሞቃት ብትሆንም ወጣ ብላቹ ለምዝናናት ከፈልጋችሁ ምቹ ናት ያው ጥናት ሳይረሳ ማለቴ ነው:: 10. ይ ቀ ጥ ላ ል . . . #Share 👇
Join
👇 @astututorials

#ASTU Courses you gonna take in first year first semester with their credit hours and course codes 👇 ❶. Applied Mathematics I ➩ credit_hour > 4 ➩ course_code > MATH 1101 ❷. General physics ➩ credit_hour > 3 ➩ course_code > Phys 1101 ❸. General chemistry ➩ credit_hour > 3 ➩ course_code > CHEM 1101 ❹. Introduction to computing ➩ credit_hour > 3 ➩ course_code > CSEg 1101 ❺. Communicative English I ➩ credit_hour > 3 ➩ course_code > EnLa 1001 ❻. introduction to civics and Ethics/logic and critical thinking ➩ credit_hour > 3 ➩ course_code > LART 1001/2 ❼. Physical fitness and conditioning ➩ credit_hour > 0(only pass and fail) ➩ course_code > SpSc 1011 @joseph_maths_tutorial @astututorials

photo content
+1