Joseph Math Tutor
Kanalga Telegram’da o‘tish
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Ko'proq ko'rsatish2 650
Obunachilar
+924 soatlar
+527 kun
+22230 kun
Postlar arxiv
2 652
ዩኒቨርሲቲው ሊቀበላችሁ ዝግጅቱን እያጧጧፈው ነው 🔥
250 ተማሪዎችም ነገ እናንተን ለማገልገል ተሰልፈናል!
መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ!🫡 ስትመጡ ራሳችሁን እየጠበቃችሁ!
2 652
በግቢው ባስ ስትመጡ ምንም አይነት ክፍያ አትከፍሉም በተጨማሪ ግቢው ድረስ ስለሚያመጣችሁ ምንም አትቸገሩም። በተባለው ሰዓት በቦታው ተገኙ እና የአግልግሎቱ ተጠቃሚ ሁኑ።
2 652
#Tutorial
በዚህ ዓመት ከሌላው ጊዜ በተለየ ከRegular Tutor በተጨማሪ Fast Track Tutor ተዘጋጅቷል። ይህም ከጥቅምት 02/2019 እስከ ጥቅምት 08/2019 ለ ሳምንት ሙሉ የሚቆይ ነው። 6 ቀን Tutor እና 1 ቀን Sample Exam.
Fast Track Tutoru 250 ብር (ለ7 ቀን) ሲሆን Regular Tutoru ደግሞ 500 ብር (ለ20 ቀን) ነው። ሁለቱንም በአንድ ጊዜ ሲመዘገቡ ደግሞ ሙሉ ኮርሱን ከFace to Face tutoru በተጨማሪ በቪዲዮ ማግኘት ይችላሉ። (ክፍያው አንድ ጊዜ ብቻ ነው!)
👉 እስካሁን በአጠቃላይ 103 Freshman ተማሪዎች ክፍያውን ከፍለው የተመዘገቡ ሲሆን ምዝገባው 200 ተማሪ ሲሞላ ይጠናቀቃል። ከዚያ በኃላ ምንም ዓይነት ምዝገባ አይኖርም!
Fast track schedule
Regular Tutorial Schedule
2 652
Repost from Joseph Math Tutor
+4
ደስ የሚል እና የማይረሳ የApplied Math I, II, III Tutor ቆይታ ከ 2017 እና 2018 ASTU ተማሪዎች ጋር🥰
2 652
Repost from Joseph Math Tutor
#ASTU_Freshman
ASTU ላይ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን የሚያስቸግረው እና ውጤት ዝቅ የሚያደርገው አንደኛው ኮርስ Applied Math I ነው። ለዚህም እናንተን ለማገዝ Joseph Math Tutorial ዝግጅቱን ጨርሶ ምዝገባ ጀምሯል።
ኮርሱ በምን መልኩ, መቼ እና የት ይሰጣል?
✅ ኮርሱ የሚሰጠው በዩኒቨርሲቲው ውስጥ በአካል ነው (Face to Face) ፤ ሰዓቱ ደግሞ ከምሽቱ 12:00 - 2:00 ነው። (ከ Regular Class ጋር አይገናኝም)
✅መደበኛው ጥናት ከጥቅምት 08/2019 - ታህሳስ 24/2019 ሙሉውን ሴሚስተር ዘወትር ማክሰኞ እና ሐሙስ ነው።
Joseph Math Tutorial ምን ለየት ያደርገዋል?
👉 በሁለት ዓመት ውስጥ ብቻ ከ1000 በላይ ተማሪዎችን በዩኒቨርሲቲው አስተምሯል።
👉 Test, Sample Mid, Sample Final እያዘጋጀ ይፈትናል በሰዓቱ።
👉Short note ይዘጋጃል ለሁሉም Chapter
👉 ለሌላ ግቢ ተማሪዎች የተሰሩ ቪዲዮዎችን በነፃ ያገኛሉ ፈተና ሲደርስ Dorm ቁጭ ብላችሁ ማየት ትችላላችሁ Class ከምናጠናው በተጨማሪ
👉 Recognition አግኝቷል።
እንዴት እንመዝገብ?
🤳 0911708941 Or @yosef_2580
ይመርጡናል እንጂ አያወዳድሩንም!😎
@JOSEPHMATHTUTOR
@JOSEPH_MATHS_TUTORIAL
@ASTUTUTORIALS
2 652
Repost from Joseph Math Tutor
Adama Science and Technology University Main Gate
የመጀመሪያ ቀን በዚህ በር ነው የምትገቡት ከዚያ ቀን በኃላ ግን በዚህ በር መውጣት እንጂ መግባት አይፈቀድም ለተማሪ
