en
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Open in Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Show more
1 855
Subscribers
+124 hours
+87 days
+3430 days
Posts Archive
Integration by trigonometric substitution      Secant substitution example 3             @astututorials

Integration by trigonometric substitution     Secant substitution example 2             @astututorials

Integration by trigonometric substitution     1. Secant substitution example 1             @astututorials

Integration by trigonometric substitution     1. Secant substitution example 1             @astututorials

Integration by trigonometric substitution     1. Sine substitution example 4             @astututorials

Integration by trigonometric substitution     1. Sine substitution example 3             @astututorials

Integration by trigonometric substitution     1. Sine substitution example 2             @astututorials

Integration by trigonometric substitution 1. Sine substitution example 1 @astututorials

መቀላቀል የምትፈልጉ ለዚህ በጎ ነገር ተነሳሽነት ያላችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ። ዓላማውን ካልተረዳችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ። ዘር: ቀለም : እምነት አይለይም‼️ ለመቀላቀል :- @yosef_2580
መቀላቀል የምትፈልጉ ለዚህ በጎ ነገር ተነሳሽነት ያላችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ።    ዓላማውን ካልተረዳችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ።      ዘር: ቀለም : እምነት አይለይም‼️         ለመቀላቀል :- @yosef_2580

🛑 #የጥንቃቄ_መልዕክት‼️ ⚠ #MarburgVirus 🦠 በአዳማ ከተማ በማርበርግ ቫይረስ በሽታ የተጠረጠረ ግለሰብ እንደተገኘ እና በዚህ ሰዓት ህክምና እየተደረገለት እንደሆነ ጭምጭምታዎች በስፋት
🛑 #የጥንቃቄ_መልዕክት‼️ ⚠ #MarburgVirus 🦠 በአዳማ ከተማ በማርበርግ ቫይረስ በሽታ የተጠረጠረ ግለሰብ እንደተገኘ እና በዚህ ሰዓት ህክምና እየተደረገለት እንደሆነ ጭምጭምታዎች በስፋት እየተነገሩ ይገኛሉ። በዚህ ጉዳይ የሚመለከተው የመንግስት አካል ማረጋገጫ ባይሰጥም ፣ በስፋት እየተነገረ ያለ ነገር ነው። አብዛኛውን ጊዜ የሚመለከተው አካል በአፋጣኝ መረጃ እንደማይሰጥ ይታወቃል። በመሆኑም ተማሪዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን!

R.I.P 🕯️ ''አሳዛኝ ዜና:- ኮሜድያን ወንደሰን አውራሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ'' በጣም የሚያሳዝን ዜና.... ተወዳጁ ኮሜዲያን ወንደሠን አውራሪስ እንደሚታወቀው ለብዙ ዓመታት በኮሜድ ስራው
R.I.P 🕯️ ''አሳዛኝ ዜና:- ኮሜድያን ወንደሰን አውራሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ'' በጣም የሚያሳዝን ዜና.... ተወዳጁ ኮሜዲያን ወንደሠን አውራሪስ እንደሚታወቀው ለብዙ ዓመታት በኮሜድ ስራው ሲያስቀን የኖረ ወንድማችን መሆኑ አይዘነጋም ኮሜዲያን ወንደሠን እንደ ምንጮች ዘገባ ከሆነ በድንገተኛ የልብ ህመም ምክንያት ሕይወቱ ማለፉን ተሰምቷል። አስክሬኑም ለምርመራ በሚኒሊክ ሆስፒታል እንደሚገኝ ተገልጿል። ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹ፣ለጓደኞቹ፣ ለአድናቂዎቹ እና ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን። Wollo Addis

Repost from N/a
+1
Applied I Tutorial Schedule

#Vacancy Online በVideo የሚያስተምር መምህር እንፈልጋለን ! Department : Applied Mathematics Or Engineering 👉 Mathematics ከ9-12ኛ ክፍል ጥርት አ
#Vacancy Online በVideo የሚያስተምር መምህር እንፈልጋለን ! Department : Applied Mathematics Or Engineering 👉 Mathematics ከ9-12ኛ ክፍል ጥርት አድርጎ በVideo እየፃፈ ማስተማር የሚችል /የምትችል 👉ብዛት : 2 👉ፆታ : አይለይም 👉ደሞዝ : በጣም ጥሩ (በስምምነት ) የትምህርት ደረጃ : የ Highschool መምህር የሆነ ወይም University ሁለተኛ አመት እና ከዚያ በላይ የሆነ ። 👉 የስራ ሁኔታ በአካል መቅረብ ሳይጠበቅባችሁ ባሉበት ሆነው Video በማዘጋጀት ቆንጆ አድርጎ ማስተማር አመልካቾች Mathematics ላይ ጎበዝ መሆናቸውን የሚገልፅ ውጤት Report ,እንዲሁም ስለራሳቸውና ስለችሎታቸው የሚገልፅ ከ3ደቂቃ ባልበለጠ ድምፅ Submit ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ። አመልካቾች ካለፉ በኋላ አብረን ስንሰራ ብዙ ልምዶችን እና ጥቅማ ጥቅሞችን ያተርፋሉ። ችሎታው እና ፍላጎቱ ያላችሁ አሪፍ እድል ስለሆነ Mathematics ውጤት እና ስለራሳችሁ 3ደቂቃ ባልበለጠ Voice በመግለፅ በዚህ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን Use 👉 @E_Vacancybot

Applied I Worksheet III Solutions @astututorials @josephmathtutor

Repost from N/a
ASTU, Applied I Worksheet III

Repost from N/a
Students enrolled in Applied I tutor.pdf2.98 KB

Repost from N/a
Students enrolled in Applied Mathematics I tutor ስማችሁ ከሌለ Contact me @yosef_2580 JOSEPH MATH TUTORIAL
+2
Students enrolled in Applied Mathematics I tutor    ስማችሁ ከሌለ Contact me          @yosef_2580    JOSEPH MATH TUTORIAL

📚Laplace transform 📝 Short note Compiled by @John_Tutorial

Repost from N/a
+1
Applied Mathematics I Chapter 3 Joseph Math Tutorial 📝 beamer format

አማራጭ_መምህራን_ስልጠና_ትምህርት_አይነቶች_1.pdf1.85 KB

Joseph Math Tutor - Statistics & analytics of Telegram channel @joseph_maths_tutorial