Joseph Math Tutor
Відкрити в Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Показати більше2 177
Підписники
+224 години
+1337 днів
+33630 днів
Архів дописів
2 177
የፈተና ቀን ለውጥ ተደርጓል !
ሬሜዲያል ከ ግንቦት 27- ሰኔ 3 Exit Exam ደሞ ከ ሰኔ 4-12 ድረስ እንደሚሰጥ ይፋ ሁኗል !
2 177
#NationalExam
#Grade12
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 24 ቀን እስከ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ ይሰጣል።
በዘንድሮው ሀገር ፈተና 564,219 ተማሪዎች ለፈተና ይቀመጣሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል።
✅ የተፈጥሮ ሳይንስ ፦ 306,964 ተማሪዎች፤
✅ የማህበራዊ ሳይንስ ፦ 257,255 ተማሪዎች
ለፈተናው 667 ማዕከላት እንደተዘጋጁ ተገልጿል።
ፈተናው በዋናነት በበይነ መረብ (Online) የሚሰጥ ሲሆን በተለያዩ አስገዳጅና ልዩ ምክንያቶች ቁጥራቸው አነስተኛ የሆኑ ተማሪዎች ብቻ በወረቀት ይፈተናሉ።
