Joseph Math Tutor
Open in Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Show more1 854
Subscribers
No data24 hours
+57 days
+2130 days
Posts Archive
1 856
#ASTU
#NG - Non Grade
NG ምንድነው?
ምን ሲሆን ነው NG የሚሰጠው??
ከጠየቃችኋቸው ጥያቄዎች መካከል ይሄ ጥያቄ ይገኛል።
👉 በአጭሩ NG የሚሰጣችሁ የ continuous assessment ጉድለት ካለባችሁ ነው። ለምሳሌ በተለያየ መንገድ Quiz ወይ ደሞ Test ካመለጣችሁ እና ከመምህራችሁ ጋር ተነጋግራችሁ ካላስተካከላችሁ ግሬዳችሁ NG ይሆናል። ምናልባት quiz አምልጧችሁ "ከ 5 ነው ይቅር" ብላችሁ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን እነሱ 0/5 ሳይሆን NG ነው ሚያደርጉት።
👉 አንዳንዱ አስተማሪ quiz or test ምናምን ያልተፈተነ ወይ ደሞ assignment ያላስገባ ተማሪ ያናግረኝ ይልና ስታናግሩት ያስተካክላል። አንዳንድ አስተማሪ ደግሞ ዝም ነው ሚለው ፣ አይናገርም ፤ ከዚያ NG አድርጎት እርፍ 🫠።
👉 ስለዚህ እንደዚህ አይነት የ continuous assessment ጉድለት ያለባችሁ ተማሪዎች በሚቀጥለው ሳምንት ሁሉንም ነገር ካልጨረሳችሁ ተበላችሁ ማለት ነው። ከሚቀጥለው ሳምንት ውጪ አስተማሪዎችን ማግኘት ከባድ ነው።
አስታውሱ ☝️: "F" Grade ከ "NG" ይሻላል።
1 856
#ASTU
📚 library
1-Central Library
2-Applied Library
3-Liberal arts library
4-Post graduate library
5-Females library
1 856
Repost from Top Students
+1
#ASTU ለምትገቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ 🔥
✅ ባለፈው አመት ከ675 በላይ ተማሪዎችን ሲያስጠና የቆየው Joseph Math Tutorial በዚህም ዓመት ለ2018 freshman ተማሪዎች ኮርሶችን በመጨመር ለማስጠናት ዝግጅቱን ጨርሶ ምዝገባ ጀምሯል።
✍ ለ2ኛ አመት ተማሪዎች ምዝገባው ሊጠናቀቅ 6 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ምዝገባ ተጀምሯል።
📍 ግቢ ከገባችሁ በኃላ ለምትፈተኑት FAST TRACK EXAM ለ1 ሳምንት ሙሉ Applied math I እና General physics ለማስጠናት ምዝገባ ጀምሯል።
📊 ለተጨማሪ መረጃ እና ለመመዝገብ እንዲሁም የ ASTU freshman course ሞጁሎችን ለማግኘት ከዚህ በታች ባሉት አድራሻዎች ይጠቀሙ👇👇👇
👉Group:- @astututorials
👉User:- @yosef_2580
👉YouTube:- https://youtu.be/_4mnS1FnMpg?si=oVaxgj7aHZRRX_xV
👉 Contact Us 0911708941/0910775924
👉ቦታ:-ASTU block 515 (space-A)
1 856
#FastTrack #SpecialExam
1⃣.ፈተናዉ መቼ ይሰጣል?
ፍሬሾች ልክ ግቢ ስትገቡ ከሁለት ወይም ከሶስት ሳምንት ቧኃላ ፈተናዉን መፈተን ለምትፈልጉ ተማሪዎች ማስታወቂያ ይወጣል ። ከዛ fast track መፈተን የምትፈልጉትን subject ትመርጣላችሁ ከ Chemistry, Maths, Physics ሶስቱንም ተፈትኖ ያለፈ ተማሪ pre enginering ሳይማር ቀጥታ 2ኛ አመት መሆን ይችላል (በ3ቱም ያለፈ ብቻ) ።
2⃣. ሶስቱንም subject ከ80 በላይ ባላመጣስ ብያንስ በ1ንዱ ባልፍስ ? ሶስቱንም መፈተን አልፈልግም(የፈለኩትን ልፈተን) የሚል ተማሪ ወይም ደግሞ ሶስቱንም ተፈትኖ 1ዱን ወይም 2ቱን ትምህርቶች ብቻ ከ80 በላይ ያመጣ ተማሪ አንደኛ አመት ሆኖ ግን ከ80 በላይ ያመጣዉን subject class ገብቶ መማር ሳይጠበቅበት ዉጤቱ ይያዝለታል ።
3⃣. የከዚህ በፊት ፈተናዎች አሉ ?
fast track በጣም ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ ነዉ የምሰጠዉ ፎቶ ለማንሳት ማንም ሰዉ አይችልም ። ስለዚህ የሉም።
4⃣. የፈተናዎቹን ይዘት ምንድናቸው?
የ2015 fast track ፈተና ይዘት ልንገራችሁ
👉Applied maths
• 25 ጥያቄ አከባቢ ነበር ... 13 ባዶ ቦታ መሙላት , 12 workout ....
workout part
• Matrix (determinant, inverse, equations)
• Proving Continuity of functions
• Application of derivatives (local maxima,minima, critical numbers, rates)
• Integrations (substitution, by parts...
• new concept blank space lay Hyperbolic function.
👉 Chemistry
• 60 የምርጫ ጥያቄዎች ነበሩ ... እንደ ማትሪክ አይነት
👉Physics
• 50 የምርጫ ጥያቄ .... ግን ሙሉ ጥያቄዎች workout ናቸው ... outstanding ያልሆነ ተማሪ ሰዓት ላይበቃው ይችላል።
5⃣. ፈተናዉ ከባድ ነዉ ወይ?
ብዙም ከባድ የሚባል አይደለም ! ብዙ ተማሪዎች እንደምሉት ፈተናዉ የሚሰራ አይነት ነዉ ። physics ግን ምን አልባት..... 🥶😬
6⃣. ምን አይነት ማቴሪያል እንጠቀም ?
11& 12ኛ ክፍል ስትጠቀሙበት የነበረዉን ....
Astu የገባ ተማሪ ሁሉ ምያነበዉ ልቦ-ለድ አለ ደራሲዉን ካወቃችሁት Begashaw ይባላል (applied maths) እሱንም መጠቀም ትችላላችሁ።
ይህ 👆 እስከአሁን የነበረው አሰራር ነው ... በዚህ አመት የሚቀየር ነገር ይኑር አይኑር አይታወቅም 🤷♂️
1 856
ወደ ዩኒቨርስቲው ዋና ዋና ዶክመንቶችን የኢንተራንስ ሰርተፍኬት ፣ ትራንስክሪብት እና የስምንተኛ ክፍል ካርድ የምታስገቡት ID ካርድ ስትወስዱ ነው። ለመመዝገብ temporary ሰርተፍኬት በቂ ነው። ስለዚህ አትጨናነቁ። ID ካርድ እስከምትወስዱ የተወሰነ ጊዜ ይፈጃል። በዛን ጊዜ ውስጥ የትምህርት ሚኒስቴር ሰርተፍኬት ይደርሳችኋል። ያኔ በኦርጅናሉ ሰርተፍኬት መመዝገብ ትችላላችሁ።
ኦርጅናል ID ካርድ እስከምትወስዱ ድረስ የምትጠቀሙት temporary ID ካርድ ይሰጣችኋል። ካፌ ፣ ላይብረሪ የምትገቡት እሱን በመጠቀም ይሆናል።
ስትመዘገቡ የምትነሱት ፎቶ ይኖራል። ዩኒቨርስቲው ነው ሚያነሳችሁ። ይህ የምትነሱት ፎቶ ግቢው እናንተን የሚያውቅበት ፎቶ ነው። በ ID ካርዳችሁ እና በፖርታላችሁ profile picture ላይ ይደረጋል።
