es
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Ir al canal en Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Mostrar más
1 763
Suscriptores
+324 horas
+387 días
+9030 días
Archivo de publicaciones
#ASTU #ለምትገቡ #ተማሪዎች 📚 አንድ surprise አለ Engineering ለምትገቡ የአምስት ዓመቱን ትምህርት በአራት አመት የመማር ዕድል ሊያጋጥማቹህ ይችላል ግን በጣም ትልቅ ጥረት ያስፈልጋል (ፈተና አለው)  ለApplied science ተማሪዎችም የአራት ዓመቱን ትምህርት በሶስት ዓመት ማጠናቀቅ የሚችሉበት መንገድ በተመሳሳይ መልኩ ማለትም በቅድመ ፈተና ተፈትነው በማለፍ ብቻ ✅Fast track✅ pre  Engineering ሳይማሩ መመረቅ ይችላል።         ፈተናው ምን ምን ይይዛል❓  ፈተናው 3 ብቻ ነው።      Mathematics      Chemistry      Physics ፈተናው ይከብዳል? አዎ በጣም ይከብዳል የማይካድ ሐቅ ነው እስከዛሬ ከተፈተኑት ያለፉት 10 አይሆኑም🤭      Mathematics ላይ የሚመጡ   1. Limit & Continuity   2. Integration (ለዚያውም ገገማው part)😂   3. Epsilon-delta definition of limit (በተአምር የማይቀር)   4. Differentiation of different functions     12 ብትማሩም ባትማሩም ይመጣል አየት አየት አርጉ ከአሁኑ ባለፈው በለቀኩላችሁ መጽሐፍ (Begashaw I)    Chemistry & physics የተማራችሁት ነው 11 እና 12          

The Path 👇 ENGINEERING 1st_Sem: Pre Engineering 2nd_Sem: Pre Engineering 3rd_Sem: College 4th_Sem: Department APPLIED 1st_Sem: Pre Science 2nd_Sem: Pre Science 3rd_Sem: Department

#ሌባ 🥷 አንድ የተረሳች ማስጠንቀቂያ አለች እሱም ሌባ ወይም ስርቆት ነው። በፍፁም መዘናጋት አያስፈልግም በተለይ ፍሬሽ ስትሆኑ ይበረታል።
ማድረግ ያለባቹ ጥንቃቄ
👉 የበር ቁልፍ ወዲየው ገዝታቹ መቀየር Seniors ሰለሚኖራቸው 👉 በር መዘጋቱን እርግጠኛ መሆን 👉 መስኮት ላይ ጫማ አለማስቀመጥ 👉 ዶርም ማታቁትን ሠው አለማስገባት 👉 ስተኙ locker መቆለፍ / laptop ከ locker ውጭ አድርጎ አለመተኛት ይህን የምላቹ እንዳትዘናጉ ነው። ሁለት ጊዜ ስልክ የተሠረቀ አለ። ልብስ ጫማ laptop ብዙ ሠው ተሠርቋል። ጊቢውም ለእናንተ የሚያደርገው ነገር የለም። ስለዚህ ሁሌ ጥንቃቄ አይለያችሁ።

#ለፍሬሾች 🖤 እዚህ ASTU ሁሉም ያማርራል። ከፍሬሽ እስከ 5TH YEAR ሁሉም ያማርራል። ጥሩ ነው ደስ ይላል የሚል ሰው ብታገኙ እንኳን ስሜቱ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ነው 😁 ... ለማን
#ለፍሬሾች 🖤 እዚህ ASTU ሁሉም ያማርራል። ከፍሬሽ እስከ 5TH YEAR ሁሉም ያማርራል። ጥሩ ነው ደስ ይላል የሚል ሰው ብታገኙ እንኳን ስሜቱ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ነው 😁 ... ለማንኛውም ጠንከር ማለት ያዋጣል። ትልቅ ቻሌንጅ እንደሚጠብቃችሁ አውቃችሁ የስነልቦና ዝግጅት አድርጉ። ታሸንፋላችሁ!✊ ይ ቀ ጥ ላ ል . . .

እስኪ ስለ ASTU አንዳንድ ነገር ልበላችሁ... 1. ትምህርቱ ትምህርቱ ቀላል ሚባል አደለም ፤ ፈተናውም ከሌሎች ግቢዎች ይከብዳል። 2. ዶርም ዶርም 4 ሆናችሁ ሰለምትገቡ ደስ ሚል ነገር አለው። 3. የግቢው ላይፍ ግቢ life ጥሩ ጓደኛ ከገጠማችሁ አሪፍ እንደሚሆንላችሁ አጠትራጥሩ ካልሆንም እንደዛው። 4. ትግሉ 🥵 ከቤትሰብ መራቅ እና አዲስ ቦታ መሆን ከትምህርቱ ባሻገር ትንሽ የሚያስቸግር ይመስለኛል በተለይ ለሩቅ ሀገር ተማሪዎች። 5. መለስተኛ Zoo 😁 የዱር አራዊት የሌለ የለም ከጅብ አስከ ሚዳቆ ፣ ጃርት... ነፍ ነው national geography በሉት ግን ደሞ ለማዳ ናቸው አይተናኮሉም። 💀 6. Ladies 👩 ግቢው ለሴቶች affirmative action በጣም አለው የሴቶች ብቻ ላይብረሪ ፅዳት ያለው ዶርም እና acadamical support ከወንድ ተማሪዎች በተሻለ ታገኛላቹ እንደውም አንዳንዴ ወንዶችን ውጡ ማለት ደብሯቸው ይመስል ድረስ ልዩነት አለው። 8. ውሃው የምትጠጡት ትኩስ ውሃ ነው። Imagine ሞቆህ ሻወር ገብቼ ቀዝቀዝ ብዬ ልውጣ ብለህ ገላህን ተቃጥለህ ስትወጣ 🥵🤦‍♂️ ... የምትጠጡትም ያው ትኩስ ውሃ ነው። ቀዝቃዛ ወፍፍፍ...🤷‍♂️ 9. አዳማ (ከተማው) አዳማ ከተማዋ ሞቃት ብትሆንም ወጣ ብላቹ ለምዝናናት ከፈልጋችሁ ምቹ ናት ያው ጥናት ሳይረሳ ማለቴ ነው:: 10. ይ ቀ ጥ ላ ል . . . #Share 👇 Join 👇 @astututorials

For ASTU's  2018 freshman students only 👇👇👇          @astututorials

For ASTU's 2018 freshman students only 👇👇👇 @astututorials

#ASTU ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች‼️
#ASTU ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች‼️

#Result_Announcement 👉 በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈትናችሁ ፣ በ2018 ዓ.ም በሁለቱ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲዎች ለመማር የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ እና በአ
#Result_Announcement 👉 በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈትናችሁ ፣ በ2018 ዓ.ም በሁለቱ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲዎች ለመማር የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ እና በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው መመደባችሁን ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ፣ አድሚሽን ቁጥራችሁን እና የመጀመሪያ ስማችሁን በማስገባት የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲን መቀላቀላችሁን መመልከት ትችላላችሁ 👇 🔗 Link 👇
https://stuexam.astu.edu.et/

💁🏻‍♂ የመቁረጫ ነጥቡ ፎርሙላ 👇😁 👉 G12th = G12th Entrance exam result out of 600 👉 UAT = AASTU/ASTU Entrance Exam out of 100 ➲ G12th% = (G12th/600)*100 ➲ UAT% = (UAT/100)*100 |¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ | |🔰Result=(G12th% + UAT%)/2 | | _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _  |

መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ በቅድመ ምረቃ በመደበኛው መርሃ-ግብር ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የወጣ ማስታወቂያ:: #AASTU #ASTU የመረጣችሁ ጠብቁ ገና አላሳወቀም።
+1
መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ በቅድመ ምረቃ በመደበኛው መርሃ-ግብር ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የወጣ ማስታወቂያ:: #AASTU #ASTU የመረጣችሁ ጠብቁ ገና አላሳወቀም።

አንጋፋዋ ‌‎አርቲስትና ኮሜዲያን ፍሬሕይወት ባህሩ በድንገተኛ ህመም ዛሬ መስከረም 22/2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች። R.i.p🕯️
አንጋፋዋ ‌‎አርቲስትና ኮሜዲያን ፍሬሕይወት ባህሩ በድንገተኛ ህመም ዛሬ መስከረም 22/2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች። R.i.p🕯️

#ASTU Courses you gonna take in first year first semester with their credit hours and course codes 👇 ❶. Applied Mathematics I ➩ credit_hour > 4 ➩ course_code > MATH 1101 ❷. General physics ➩ credit_hour > 3 ➩ course_code > Phys 1101 ❸. General chemistry ➩ credit_hour > 3 ➩ course_code > CHEM 1101 ❹. Introduction to computing ➩ credit_hour > 3 ➩ course_code > CSEg 1101 ❺. Communicative English I ➩ credit_hour > 3 ➩ course_code > EnLa 1001 ❻. introduction to civics and Ethics/logic and critical thinking ➩ credit_hour > 3 ➩ course_code > LART 1001/2 ❼. Physical fitness and conditioning ➩ credit_hour > 0(only pass and fail) ➩ course_code > SpSc 1011

photo content
+1

Adama Science & Technology University (ASTU) 🔥🥰❤️
+9
Adama Science & Technology University (ASTU) 🔥🥰❤️

photo content

#ለ2018 AAU Government Sponsored Applicants ማለፊያ ➡️  Natural Science Freshman Program ለሴቶች    = 78 ➡️  Natural Science Freshman Program ለወንዶች    =  83 ➡️ Social Science Freshman Program ለሴቶች     =  57 ➡️  Social Science Freshman Program ለወንዶች    =  63 📌ዘንድሮ እጅግ በጣም ነው  የጨመረው ! ያለፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ 🥰

AAU 2018 entry Cut off point .xlsx0.11 KB

#MoE በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በአማካይ ውጤታቸው 49.50 - 49.99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ የሚጠጋጋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር
#MoE በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በአማካይ ውጤታቸው 49.50 - 49.99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ የሚጠጋጋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በዚህም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች፥ ዝቅተኛውን 50 በመቶ የማለፊያ ነጥብ ያሟሉ ሆኖ የተወሰነ መሆኑን በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በቀን መስከረም 20/2018 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ደብዳቤ ያሳያል።  በመሆኑም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመግባት መማር እንደሚችሉ ሚኒስተሩ ገልፀዋል። ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የደብዳቤውን ትክክለኛነት ያረጋገጠ ሲሆን፤ በዚህ ውሳኔ መሠረት 300 ነጥብ የነበረው የየኒቨርሲቲ መግቢያ ወደ 297 የተጠጋጋ መሆኑን ተረድተናል።