Joseph Math Tutor
Kanalga Telegram’da o‘tish
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Ko'proq ko'rsatish1 763
Obunachilar
+324 soatlar
+387 kunlar
+9030 kunlar
Postlar arxiv
1 765
#ASTU #ለምትገቡ #ተማሪዎች
📚 አንድ surprise አለ Engineering ለምትገቡ የአምስት ዓመቱን ትምህርት በአራት አመት የመማር ዕድል ሊያጋጥማቹህ ይችላል ግን በጣም ትልቅ ጥረት ያስፈልጋል (ፈተና አለው) ለApplied science ተማሪዎችም የአራት ዓመቱን ትምህርት በሶስት ዓመት ማጠናቀቅ የሚችሉበት መንገድ በተመሳሳይ መልኩ ማለትም በቅድመ ፈተና ተፈትነው በማለፍ ብቻ
✅Fast track✅ pre Engineering ሳይማሩ መመረቅ ይችላል።
ፈተናው ምን ምን ይይዛል❓
ፈተናው 3 ብቻ ነው።
Mathematics
Chemistry
Physics
ፈተናው ይከብዳል? አዎ በጣም ይከብዳል የማይካድ ሐቅ ነው እስከዛሬ ከተፈተኑት ያለፉት 10 አይሆኑም🤭
Mathematics ላይ የሚመጡ
1. Limit & Continuity
2. Integration (ለዚያውም ገገማው part)😂
3. Epsilon-delta definition of limit (በተአምር የማይቀር)
4. Differentiation of different functions
12 ብትማሩም ባትማሩም ይመጣል አየት አየት አርጉ ከአሁኑ ባለፈው በለቀኩላችሁ መጽሐፍ (Begashaw I)
Chemistry & physics የተማራችሁት ነው 11 እና 12
1 765
The Path 👇
ENGINEERING
1st_Sem: Pre Engineering
2nd_Sem: Pre Engineering
3rd_Sem: College
4th_Sem: Department
APPLIED
1st_Sem: Pre Science
2nd_Sem: Pre Science
3rd_Sem: Department
1 765
#ሌባ 🥷
አንድ የተረሳች ማስጠንቀቂያ አለች እሱም ሌባ ወይም ስርቆት ነው። በፍፁም መዘናጋት አያስፈልግም በተለይ ፍሬሽ ስትሆኑ ይበረታል።
ማድረግ ያለባቹ ጥንቃቄ👉 የበር ቁልፍ ወዲየው ገዝታቹ መቀየር Seniors ሰለሚኖራቸው 👉 በር መዘጋቱን እርግጠኛ መሆን 👉 መስኮት ላይ ጫማ አለማስቀመጥ 👉 ዶርም ማታቁትን ሠው አለማስገባት 👉 ስተኙ locker መቆለፍ / laptop ከ locker ውጭ አድርጎ አለመተኛት ይህን የምላቹ እንዳትዘናጉ ነው። ሁለት ጊዜ ስልክ የተሠረቀ አለ። ልብስ ጫማ laptop ብዙ ሠው ተሠርቋል። ጊቢውም ለእናንተ የሚያደርገው ነገር የለም። ስለዚህ ሁሌ ጥንቃቄ አይለያችሁ።
1 765
#ለፍሬሾች 🖤
እዚህ ASTU ሁሉም ያማርራል። ከፍሬሽ እስከ 5TH YEAR ሁሉም ያማርራል። ጥሩ ነው ደስ ይላል የሚል ሰው ብታገኙ እንኳን ስሜቱ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ነው 😁 ... ለማንኛውም ጠንከር ማለት ያዋጣል። ትልቅ ቻሌንጅ እንደሚጠብቃችሁ አውቃችሁ የስነልቦና ዝግጅት አድርጉ። ታሸንፋላችሁ!✊
ይ ቀ ጥ ላ ል . . .
1 765
እስኪ ስለ ASTU አንዳንድ ነገር ልበላችሁ...
1. ትምህርቱ
ትምህርቱ ቀላል ሚባል አደለም ፤ ፈተናውም ከሌሎች ግቢዎች ይከብዳል።
2. ዶርም
ዶርም 4 ሆናችሁ ሰለምትገቡ ደስ ሚል ነገር አለው።
3. የግቢው ላይፍ
ግቢ life ጥሩ ጓደኛ ከገጠማችሁ አሪፍ እንደሚሆንላችሁ አጠትራጥሩ ካልሆንም እንደዛው።
4. ትግሉ 🥵
ከቤትሰብ መራቅ እና አዲስ ቦታ መሆን ከትምህርቱ ባሻገር ትንሽ የሚያስቸግር ይመስለኛል በተለይ ለሩቅ ሀገር ተማሪዎች።
5. መለስተኛ Zoo 😁
የዱር አራዊት የሌለ የለም ከጅብ አስከ ሚዳቆ ፣ ጃርት... ነፍ ነው national geography በሉት ግን ደሞ ለማዳ ናቸው አይተናኮሉም። 💀
6. Ladies 👩
ግቢው ለሴቶች affirmative action በጣም አለው የሴቶች ብቻ ላይብረሪ ፅዳት ያለው ዶርም እና acadamical support ከወንድ ተማሪዎች በተሻለ ታገኛላቹ እንደውም አንዳንዴ ወንዶችን ውጡ ማለት ደብሯቸው ይመስል ድረስ ልዩነት አለው።
8. ውሃው
የምትጠጡት ትኩስ ውሃ ነው። Imagine ሞቆህ ሻወር ገብቼ ቀዝቀዝ ብዬ ልውጣ ብለህ ገላህን ተቃጥለህ ስትወጣ 🥵🤦♂️ ... የምትጠጡትም ያው ትኩስ ውሃ ነው። ቀዝቃዛ ወፍፍፍ...🤷♂️
9. አዳማ (ከተማው)
አዳማ ከተማዋ ሞቃት ብትሆንም ወጣ ብላቹ ለምዝናናት ከፈልጋችሁ ምቹ ናት ያው ጥናት ሳይረሳ ማለቴ ነው::
10. ይ ቀ ጥ ላ ል . . .
#Share
👇
Join 👇
@astututorials1 765
#Result_Announcement
👉 በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈትናችሁ ፣ በ2018 ዓ.ም በሁለቱ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲዎች ለመማር የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ እና በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው መመደባችሁን ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ፣ አድሚሽን ቁጥራችሁን እና የመጀመሪያ ስማችሁን በማስገባት የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲን መቀላቀላችሁን መመልከት ትችላላችሁ 👇
🔗 Link 👇
https://stuexam.astu.edu.et/
1 765
💁🏻♂ የመቁረጫ ነጥቡ ፎርሙላ 👇😁
👉 G12th = G12th Entrance exam result out of 600
👉 UAT = AASTU/ASTU Entrance Exam out of 100
➲ G12th% = (G12th/600)*100
➲ UAT% = (UAT/100)*100
|¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ |
|🔰Result=(G12th% + UAT%)/2 |
| _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ |
1 765
+1
መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ
በቅድመ ምረቃ በመደበኛው መርሃ-ግብር ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የወጣ ማስታወቂያ:: #AASTU
#ASTU የመረጣችሁ ጠብቁ ገና አላሳወቀም።
1 765
አንጋፋዋ አርቲስትና ኮሜዲያን ፍሬሕይወት ባህሩ በድንገተኛ ህመም ዛሬ መስከረም 22/2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች።
R.i.p🕯️
1 765
#ASTU
Courses you gonna take in first year first semester with their credit hours and course codes 👇
❶. Applied Mathematics I
➩ credit_hour > 4
➩ course_code > MATH 1101
❷. General physics
➩ credit_hour > 3
➩ course_code > Phys 1101
❸. General chemistry
➩ credit_hour > 3
➩ course_code > CHEM 1101
❹. Introduction to computing
➩ credit_hour > 3
➩ course_code > CSEg 1101
❺. Communicative English I
➩ credit_hour > 3
➩ course_code > EnLa 1001
❻. introduction to civics and Ethics/logic and critical thinking
➩ credit_hour > 3
➩ course_code > LART 1001/2
❼. Physical fitness and conditioning
➩ credit_hour > 0(only pass and fail)
➩ course_code > SpSc 1011
1 765
#ለ2018 AAU Government Sponsored Applicants ማለፊያ
➡️ Natural Science Freshman Program ለሴቶች = 78
➡️ Natural Science Freshman Program ለወንዶች = 83
➡️ Social Science Freshman Program ለሴቶች = 57
➡️ Social Science Freshman Program ለወንዶች = 63
📌ዘንድሮ እጅግ በጣም ነው የጨመረው !
ያለፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ 🥰
1 765
#MoE
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በአማካይ ውጤታቸው 49.50 - 49.99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ የሚጠጋጋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በዚህም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች፥ ዝቅተኛውን 50 በመቶ የማለፊያ ነጥብ ያሟሉ ሆኖ የተወሰነ መሆኑን በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በቀን መስከረም 20/2018 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ደብዳቤ ያሳያል።
በመሆኑም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመግባት መማር እንደሚችሉ ሚኒስተሩ ገልፀዋል።
ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የደብዳቤውን ትክክለኛነት ያረጋገጠ ሲሆን፤ በዚህ ውሳኔ መሠረት 300 ነጥብ የነበረው የየኒቨርሲቲ መግቢያ ወደ 297 የተጠጋጋ መሆኑን ተረድተናል።
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
