en
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Open in Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Show more
2 175
Subscribers
+3724 hours
+1357 days
+33230 days
Posts Archive
#AASTU Exam Center List #10

#AASTU Exam Center List #9

#AASTU Exam Center List #8

#AASTU Exam Center List #7

#AASTU Exam Center List #6

#AASTU Exam Center List #5

#AASTU Exam Center List #4

#AASTU Exam Center List #3

#AASTU Exam Center List #2

#AASTU Exam Center List #1

#AASTU 📢 ለ2019 ዓ.ም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ! በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፤በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ካምፓሶች) እንዲሁም በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የፈተና ጣቢያ ፈተናችሁን የምትወስዱ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ከዚህ በታች የተገለፀ መሆኑን እያሳወቅን 📋 ስም ዝርዝራችሁን ከታች ባለው መሠረት በማጣራት በተመደበላችሁ ጣቢያ በቦታው ተገኝታችሁ ፈተናችሁን እንድትወስዱ አስቀድመን እናሳስባለን። 📍 የፈተና ማዕከላት: ·       🏛 አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU) ·       🏫 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ካምፓሶች) ·       🏫 ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ⏰ ማሳሰቢያ፡ ·       🕒 ከፈተና ሰዓቱ በፊት በመገኘት አስፈላጊውን ማጣራት እና ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን። ·       ☀️በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ) እና በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የፈተና ጣቢያዎች ፈተናው ከጠዋት በተጨማሪ ከሰዓትም የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ የተመደባችሁበትን ትክክለኛ የፈተና ሰዓትና ጊዜ በመለየት በሰዓቱ እንድትገኙ ጨምረን እናስታውሳለን። መልካም የፈተና ጊዜ ይሁንላችሁ!

ስማችሁ በሞላችሁት የፈተና ጣቢያ ይለጠፋል ስለዚህ Listu ላይ ባይኖር እንኳን ዝም ብላችሁ የሚያስፈልገውን ነገር ይዛችሁ ሂዱ።

photo content

#ASTU ለምትፈተኑ‼️‼️     ከምትፈተኑበት ሰዓት ቢያንስ 1 ሰአት ቀድማችሁ ግቢ ግቡ እና መፈተኛ ክፍላችሁን ፈልጉ ግቢው በጣም ሰፊ ስለሆነ ለማግኘት ጊዜ ይፈጃል የፈተናውን ሰዓት እንዳይሻማባችሁ።

#URGENT‼️ EXAM CENTER RELOCATION!

ASTU & AASTU Entrance Exam Placement 2018 EC.xlsx1.00 KB

#URGENT‼️ EXAM CENTER RELOCATION!
+1
#URGENT‼️ EXAM CENTER RELOCATION!

I'm a mathemophile!🥰 “Mathematics is the music of reason.” -- [James Joseph Sylvester] “Mathematics is not about numbers, eq
I'm a mathemophile!🥰      “Mathematics is the music of reason.” -- [James Joseph Sylvester]        “Mathematics is not about numbers, equations, computations, or algorithms: it is about understanding.” -- [William Paul Thurston]      "There is no science and technology without mathematics." -- [Joseph Math Tutor]😉

Repost from Joseph Math Tutor
ስለ ASTU ሙሉ መረጃ እና ከዚህ በፊት የተፈተኑትን የ ASTU & AASTU ፈተናዎች ለማግኘት 👇👇 @astujmt2019 #Share