Joseph Math Tutor
Open in Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Show more2 175
Subscribers
+3724 hours
+1357 days
+33230 days
Posts Archive
2 175
Not Matching Record ለሚላችሁ ተማሪዎች:-
እስካሁን በዚህ ጉዳይ ምንም የተባለ ነገር የለም ተማሪ ቅሬታውን እያቀረበ ነው በሚያሳዝን ሁኔታ ሀገራችን ለተማረ ወይም መማር ለሚፈልግ የማትመች ሀገር እየሆነች ስለመጣች ሰሚ የለም!! ምክንያቱ ይሄ ነው ብሎ የተናገረም የለም!
እኔ የሚመስለኝ ግን እንደዚህ የሚላችሁ ተማሪዎች ሁለቱም ዩኒቨርሲቲ ውስጥ Databasachu የለም ወይም assign አልተደረጋችሁም ስለዚህ እንደዚህ ከምትጨናነቁ የMoE Placement ብትጠባበቁ ይሻላችኋል ብዬ ወንድማዊ ምክሬን እሰጣችኋለሁ።
2 175
Portal ላይ Not Matching Record የሚል የመጣባችሁ ተማሪዎች እስካሁን በዚህ ጉዳይ ምንም የተባለ ነገር የለም ከዚህ በኃላ ምንም የሚባል ነገር ይኖራል ብዬ አልጠብቅም። እንደ እኔ ግምት ደግሞ Portalu እንደዚህ የሚላችሁ ሁለቱም ቦታ Accept ስላልተደረጋችሁ ነው ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም ላለፉ ተማሪዎች Placed ላላለፉት ደግሞ Not place ስላላቸው። ቢያንስ ግን ትምህርት ሚኒስቴር ይህንን ብዥታ ማጥራት ነበረበት ነገር ግን አሁን ላይ ሀገራችን ለተማረ ወይም መማር ለሚፈልግ ሰው እየሆነች አይደለም!!!! 💔
ስለዚህ ሀሳባችሁን ሰብስባቸው የMoE Placementn ብትጠባበቁ የሚል ምክር አለኝ ለእናንተ። እስከዚያም አዲስ ነገር ካለ ጥሩ ከሌለም ግን የሚሆነውን በፀጋ መቀበል ነው አማራጩ!😔
#Q&A
➤ No Matching Record
ምናልባት 2 ነገር ሊሆን ይችላል። አንድ ፣ ሲስተሙ ችግር ኖሮበት ... ወይም ደሞ የእናንተ መረጃ ከነነ databaseኡ ላይ የለም ማለት ሊሆን ይችላል። ከሁለቱ ግን ሁለተኛው ያመዝናል። ምክንያቱም ያለፉትን አልፋችኋል የወደቁትን ወድቃችኋል እያለ ለእናንተ no matching record ካለ even ወድቃችኋል እንዳይል የእናንተ data ጭራሽ ከነነ ሲስተሙ ላይ የለም ማለት ሊሆን ይችላል። ለአንዱ ወይም ለሁለቱም ግቢዎች ማለት ነው። ወይ የፈተና ሰዓት ላይ ችግር ተፈጥሯል የእናንተ አካውንት ላይ ወይ ደሞ even አካውንታችሁ process ውስጥም አልገባም።
Officially የተባለ ነገር የለም።
በነገራችን ላይ ይሄ ግምት ነው። ምናልባት ሊሆን ይችላል ነው። ምክንያቱም እኛ officially ዩኒቨርስቲዎቹ ያላሉትን ነገር እርግጠኛ መሆን አንችልም። Just ያሉትን official የሆኑትን መረጃዎች analyze እያደረግን እዚህ መልቀቅ እና ጥያቄዎቻችሁን መመለስ ነው የምንችለው። አዲስ ነገር ካለ እናሳውቃለን።
ግን ለማንኛውም የትምህርት ሚኒስቴርን placement ማየት ብትጀምሩ ጥሩ ነው። እሱን ተስፋ አድርጉ እናም ሚስተካከል ነገር ካለ ቶሎ አስተካክሉ ከመዘጋቱ በፊት i think መስከረም 5 ነው መጨረሻው።
➤ ውጤት ማየት
ብንወድቅም ውጤታችንን ማየት እንፈልጋለን ለምትሉ ደግሞ ትክክል ናችሁ። ግን ሲስተሙ የተሰራው ያለፉትን ብቻ ውጤታቸውን እንዲያሳይ ተደርጎ ነው። ያ ትክክል አይደለም። ግልጽነት ይጎድለዋል። ግን ምንም ማድረግ አይቻልም።
Btw AASTU ነው ያለፉትን ውጤት የሚያሳየው። ASTU ጭራሽ Placed/Not placed ብቻ ነው የሚለው ፤ ውጤት ማየት የሚባል ነገር ወፍፍፍ! There is NOTHING we can do about this! 🤷♂️
➤ AASTU ሞልቼ ASTU ይደርሰኛል?
እድሉ አለ። ብዙ ጊዜ ከፍ ያለው ነጥብ AASTU ሲያስገባ ከሱ ትኝሽ በሚያንስ range ASTU የሚመደቡ ተማሪዎች አሉ። ማለት 1ኛ AASTUን አርገው ማለት ነው።
እዚህ ጋር... አንደኛ AASTU ሁለተኛ ASTU ካደረጋችሁ ምናልባት ASTU ሊደርሳችሁ ይችላል ለAASTU ብቁ ካልሆናችሁ። BUT THE REVERSE IS NEVER TRUE! Coz የAASTU ነጥብ ከASTU ስለሚበልጥ (ያው መቁረጫው ባይገለጽም የASTU)
➤ ቅሬታ
ምናልባት ቅሬታ ማስገባት የምትፈልጉ ካላችሁ የሚለቀቅ ነገር ካለ እናሳውቃለን። ግን አይታወቅም ምክንያቱም ጊዜው ሄዷል። MoE placement አይቆይም አሁን። በአካል የሚቀበሉ አይመስለኝም አሁን ላይ። ምክንያቱም ገና ግቢ ተማሪ አልገባም። IDም የለም ምናምን ነገር። ስለዚህ ለመሄድ ያሰባችሁ ካላችሁ መረጃ ሲወጣ ተከታትላችሁ የሚሉትን ታደርጋላችሁ።
➤ የASTU መቁረጫ ነጥብ (Cutoff)
ASTU መቁረጫ ነጥቡ ይፋ አልተደረገም። ደጋግማችሁ አትጠይቁ እባካችሁ። ምናልባት አሁንም እዚሁ Comment ስር ሚጠይቅ ይኖራል። 😁
➤ ያለፍን መቼ እንጠራለን?
Officially ማስታወቂያ ይወጣል። እዚህም ፖስት ይደረጋል። Just ተከታተሉን። Most probably ግን Oct 1 አከባቢ በፈረንጆቹ ሊሆን ይችላል። በተደጋጋሚ እንደዛ ስለነበር ነው ባለፉት አመታት። በዚህኛው እርግጥ አይደለም። ለማንኛውም እኛን ተከታተሉን። ይሄ ለASTU ነው።
AASTU መስከረም 18 እና 19 ተብላችኋል።
በተረፈ chill አድርጉ እዚህ ብትገቡ የሚቀየር ነገር የለም ባትገቡም የሚቀየር ነገር የለም። ምናልባት ከቅርበት ወይም በሚዲያ ከሰማችሁት Overrated Stuff ይሆናል ይሄ ጉጉት የመነጨው እና እንዲህ እየሆናችሁ ያላችሁት።
ለማንኛውም ቸር ይግጠማችሁ! 🙏
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
2 175
Repost from Joseph Math Tutor
Face to Face Mathematics Tutorial For Highschool Students.
Adama, St.Marry Cathedral School
0911708941 / 0910775924 / @yosef_2580
@Joseph_maths_tutorial
2 175
Repost from N/a
+2
🔥 ASTU አዲስ ገቢዎች! 🔥
🎯 Fast Track ምንድነው?
5 ዓመት የሚፈጀውን Engineering በ4 ዓመት፣ 4 ዓመት የሚፈጀውን Applied Science በ3 ዓመት እንድትጨርሱ ዕድል የሚሰጥ ፕሮግራም ነው። 🚀
📝 ፈተናውን የምትወስዱት ASTU እንደገባችሁ ነው፣ እና የምትፈተኑት፦
Maths • Physics • Chemistry
⚠️ ቀላል ፈተና አይደለም! የFreshman ትምህርቶችን ቀድማችሁ ስለምትፈተኑ ሳትዘጋጁ ከሄዳችሁ በጣም ይከብዳችዋል።
💪 ስለዚህ ዝግጅታችሁን ከዛሬ ጀምሩ!
ሶስቱንም ባታልፉ እንኳን 1 ወይም 2 ትምህርት ማለፍም ጥሩ ዕድል አለው።
🔥 ፈተናውን መሞከር ለምትፈልጉ ተማሪዎች DAILY STUDY CHALLENGE አዘጋጅተናል።
📚 ዛሬ DAY 3 ላይ ደርሰናል!
⏰ ቶሎ ተቀላቀሉ!
📩 ስለ Fast Track፣ Challenge ለመጠየቅ ወይም Challenge ለመቀላቀል፦
👉 @nahilal27
2 175
+1
የጥሪ ማስታወቂያ ‼️
#AAU
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው መርሐግብር በ2019 ዓ.ም ለመማር ቅበላ ያገኛችሁ የአንደኛ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች (ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች) መስከረም 06 እና 07/2019 ዓ.ም በየተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል፡፡
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ
● የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
● አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
● የማደሪያ ምድብ (Dormitory) ለተሰጣችሁ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይኖርባችኋል።
በተጠቀሱት ቀናት ከአዲስ አበባ ውጭ ለምትመጡ ተማሪዎች በመርካቶ አውቶብስ ተራ፣ በላም በረት፣ በአቃቂ እና በአስኮ የመኪና መናኸሪያዎች እንዲሁም በቦሌ የአውሮፕላን ማረፊያ ዩኒቨርሲቲው ወደ አዲስ አበባ እና ቢሾፍቱ ወደሚገኙት ካምፓሶቹ የትራንስፖርት አገልግሎት ያቀርባል፡፡
ነዋሪነታችሁ አዲስ አበባ ከተማ ሆኖ ቅበላ ያገኛችሁ ተማሪዎች ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ይዛችሁ ሪፖርት የምታደርጉት መስከረም 07/2019 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡
ለሁሉም ተማሪዎች አጠቃላይ ስለ ዩኒቨርስቲው የመማር ማስተማር ሒደት ገለጻ አርብ መስከረም 08/2019 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
ዘግይቶ ምዝገባ መስከረም 11/2019 ዓ.ም ሲሆን፣ የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት በዕለቱ ይጀመራል፡፡
2 175
ከ3 ሚሊዮን ዩሮ በላይ የወረሰችው ባለጠጋዋ ድመት!
#Ethiopia | በጣሊያን አንዲት ሀብታም አዛውንት ከዚህ ዓለም በሞት ከመለየታቸው በፊት ያፈሩትን ሙሉ ሀብትና ንብረት "ኮኮ" ለምትባል ተወዳጅ ድመታቸው በኑዛዜ ማውረሳቸው በመገናኛ ብዙሃን ዘንድ ትልቅ መነጋገሪያ ሆኗል።
በኑዛዜው መሠረት ኮኮ ለብቻዋ የተመደበላት ሰፊና ቅንጡ ቪላ ቤት ውስጥ የምትኖር ይሆናል።
የድመቷን ዕለታዊ ምግብ፣ ጤና እና መዝናናት የሚከታተሉ የሙሉ ጊዜ የግል ሞግዚቶች የተቀጠሩላት ሲሆን ደህንነቷን የሚያስጠብቁ የግል ጥበቃዎችም ተመድበውላታል።
ኮኮ የምትመገበው በልዩ ባለሙያዎች የሚዘጋጅ ከፍተኛ ጥራት ያለው ምግብ ሲሆን በየጊዜው በእንስሳት ህክምና ባለሙያዎች የጤና ክትትል ይደረግላታል።
በጣሊያን ህግ መሠረት እንስሳት በቀጥታ የሀብት ባለቤት መሆን ባይችሉም ባለሀብቶች ንብረታቸውን ለእንስሳቱ እንክብካቤ የሚውል አደራ ጠባቂ ድርጅት ወይም ግለሰብ በመሰየም ማውረስ ይችላሉ።
በዚህም መሠረት የኮኮ ሀብት በህጋዊ ተወካዮች የሚተዳደር ሲሆን ገንዘቡ የሚወጣው ለድመቷ ቀሪ የህይወት ዘመን አስፈላጊ ለሆኑ ማንኛቸውም ወጪዎች ብቻ ነው ተብሏል።
ኮኮ በተፈጥሮ ሞት ህይወቷ ካለፈ በኋላ ቀሪው ገንዘብ ለእንስሳት መብት ተሟጋች ድርጅቶች ወይም በኑዛዜው ላይ ለተጠቀሱ በጎ አድራጎት ተቋማት እንደሚተላለፍ ታውቋል።
2 175
#ASTU
ሃይማኖታዊ ቻናሎች For freshman students
👉For protestant fellowship
@Astuecsf
@focussastu
👉For Orthodox ግቢ ጉባኤ
@gibigubaye
@Yaimora
👉For Muslim
@astu_msj
👉For Adventist Fellowship
@astupcmsda
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
2 175
#ASTU
#NG - Non Grade
NG ምንድነው?
ምን ሲሆን ነው NG የሚሰጠው??
ከጠየቃችኋቸው ጥያቄዎች መካከል ይሄ ጥያቄ ይገኛል።
👉 በአጭሩ NG የሚሰጣችሁ የ continuous assessment ጉድለት ካለባችሁ ነው። ለምሳሌ በተለያየ መንገድ Quiz ወይ ደሞ Test ካመለጣችሁ እና ከመምህራችሁ ጋር ተነጋግራችሁ ካላስተካከላችሁ ግሬዳችሁ NG ይሆናል። ምናልባት quiz አምልጧችሁ "ከ 5 ነው ይቅር" ብላችሁ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን እነሱ 0/5 ሳይሆን NG ነው ሚያደርጉት።
👉 አንዳንዱ አስተማሪ quiz or test ምናምን ያልተፈተነ ወይ ደሞ assignment ያላስገባ ተማሪ ያናግረኝ ይልና ስታናግሩት ያስተካክላል። አንዳንድ አስተማሪ ደግሞ ዝም ነው ሚለው ፣ አይናገርም ፤ ከዚያ NG አድርጎት እርፍ 🫠።
👉 ስለዚህ እንደዚህ አይነት የ continuous assessment ጉድለት ያለባችሁ ተማሪዎች በሚቀጥለው ሳምንት ሁሉንም ነገር ካልጨረሳችሁ ተበላችሁ ማለት ነው። ከሚቀጥለው ሳምንት ውጪ አስተማሪዎችን ማግኘት ከባድ ነው።
አስታውሱ ☝️:"F" Grade ከ "NG" ይሻላል።
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
2 175
#ASTU
Let's remind you the ASTU GRADING SYSTEM! 👇
#Grading_System (የ Grade ፊደላት ዋጋ)
#Mark #Letter_Grade #Grade_Pt
1. (90 - 100) A+ 4.00
2. (85 - 89) A 4.00
3. (80 - 84) A- 3.75
4. (75 - 79) B+ 3.50
5. (70 - 74) B 3.00
6. (65 - 69) B- 2.75
7. (60 - 64) C+ 2.50
8. (50 - 59) C 2.00
9. (45 - 49) C- 1.75
10. (40 - 44) D 1.00
11. (0 - 39) F 0.00
12. I Incomplete _
13. NG Non Grade _
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
2 175
#ASTU
📒 ማስታወሻ/ደብተር 📔
እዚህ እንደፈለጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። እንደ high school ለእያንዳንዱ ትምህርት አንድ ደብተር ካላችሁም መብታችሁ ነው። ሁሉንም በአንድ ካላችሁም ትችላላችሁ። ዋናው ነገር የሚፃፍ ነገርን በትክክል ትፅፋላችሁ ወይ በቂ የሆነ ማስታወሻስ ትወስዳላችሁ ወይ የሚለው ነው። እኔ ምመክራችሁ ግን ባለ ብዙ 5 subject notebook ግዙ። አስፈላጊ ሲሆን ሌላ ትጨምራላችሁ። ፅሁፍ እንደየአስተማሪው ነው። አንዳንዱ ሞጁሉን ይገለብጣል 😏 ... አንዳንዱ ደግሞ ብትለምኑትም ምንም አይፅፍም። ዋና ዋናዎቹን ነጥቦች ሁሉ ማይፅፍ አለ። በቃ ዝም ብሎ ይገባል ያወራል ከዛ ይወጣል ... እሱ ሲወጣ ሁልጊዜ ሰሌዳው ፅድት እንዳለ ነው 😅...
እና እንደየራሳችሁ የንባብ ዘዴ ነው ማስታወሻ የሚያስፈልጋችሁ። በተለይ ደግሞ ወረቀት አስጠርዞ መጠቀም እዚህ ግቢ common ነው። ስለዚህ እንደሚመቻችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
2 175
#ASTU
መምህራን 👨🏫
በምንም አይነት ሁኔታ ከአስተማሪ ጋር የማይሆን ነገር ውስጥ አትግቡ ፤ አትነካኩ። አስተማሪ አንዴ ከጠመዳችሁ አይፋታችሁም። Pls pls pls pls ከአስተማሪ ጋር ያላችሁን ግንኙነት በተቻለ መጠን መልካም ብቻ እንዲሆን ከፍተኛ ጥረት አድርጉ። አንዴ አይን ውስጥ ከገባችሁ ትቸገራላችሁ። አንዳንድ አስተማሪ ደግሞ መከራ በልታችሁ የምታመጡትን ግሬድ ሁሉ ገደል ሊከትባችሁ ይችላል። ስለዚህ ተጠንቀቁ። አስተማሪው በድሏችሁ እናንተ ይቅርታ ጠይቁ። "መብት አለኝ ፣ ሰርቼ ያገኘሁት ውጤቴ ነው ፣ ምን ያመጣል..." ምናምን የሚሉ ድንፋታዎች ገደል ከመክተት በስተቀር ምንም አይፈይዱም። በእርግጥ ብዙ ጊዜ የሚያናድድ ሁኔታ ሊገጥማችሁ ይችላል። ነገርግን እራሳችሁን በደንብ ተቆጣጠሩ። በሚገባ መምህራኖችን አክብሩ። ትልቅ ክብር ስጡአቸው። ትልቅ ሰው እየሆንኩ ነው 🫨 ፣ እራሴን መራለሁ እንጂ በማንም አልመራም 🫢፣ የራሴ ህግ ያለኝ 🤓 በራሴ ህግ የምመራ ሲግማ ነኝ 💀🤣... " ምናምን የሚሉ ቅዠቶች ውጤታቸው የማትፈልጉትን ነገር መማር ወይም ሻንጣ ተሸክሞ ወደ ቤት መሄድ ነው የሚሆነው።
ስለዚህ ጠንቀቅ በሉ ፣ መምህራንን (ምንም አይነት ቢሆኑ) አክብሩአቸው ለማለት ያክል ነው።
የ ASTU መምህራን
50 % PHD (Assistant and Associate Professors)
50 % Masters ናቸው።
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
2 175
#ASTU
ክሊኒክ 🏥
ክሊኒክ የምትታከሙት በነፃ ነው። ምናልባት የግቢው ካፌ ምግብ ካሳመማችሁ እና ጨጓራችሁ ላይ ጉዳት የማስከተል እድል ካለው ግቢው ለጤንነታችሁ ቅድሚያ ስለሚሰጥ ስፔሻል ተመጋቢ እንድትሆኑ ያደርጋል።
ስፔሻል ተመጋቢ ማለት ተማሪዎች ከሚመገቡት መደበኛ ምግብ በጥራቱ እጅግ ከፍ ያለ ምግብ የሚመገብ ማለት ነው። የቤት ምግብ በሉት። እንደውም ከቤትም ይበልጣል ይላሉ 😁። ስፔሻል ተመጋቢ ትንሽ ስለሆነ እጥር ምጥን አድርገው መስራቱን አዘጋጆቹ ተክነውበታል 👌። ከመደበኛው ምግብ በጣም ይለያል ፤ ጣዕሙም እንዲሁም ሁሉ ነገሩ ይለያል።
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
2 175
#ASTU
ማታ ማታ እስከፈለጋችሁበት ሰዓት ድረስ ላይብረሪ መቆየት ትችላላችሁ። በእርግጥ ከሌሊቱ 11 ሰዓት ላይ ይዘጋል እናም ጠዋት 2 ሰዓት ላይ ይከፈታል። ማታ ላይ አንብባችሁ ስትመለሱ like 6 ፣ 7 ወይ 8 ሰዓት ላይ ብቻችሁን ባትሆኑ ይመረጣል። ሌባ አግኝቷችሁ ልትዘረፉ ትችላላችሁ (ይሄ ብዙም risk የለውም)። ምናልባት ጅቦቹ በብዛት አሉ በዚያ ሰዓት። አይነኳችሁም። ግን ብቻችሁን ከሆናችሁ መፍራታችሁ እና መሸበራችሁ ስለማይቀር ከጓደኞቻችሁ ጋር ሆናችሁ አምሹ እንጂ ብቻችሁን አትሁኑ።
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
2 175
#ASTU
ወደ ቤት መሄድ /ከግቢ መውጣት
በፈለጋችሁት ሰዓት መሄድ ትችላላችሁ። ከምሽቱ 3 ሰዓት በኋላ ግን አይቻልም። አንዳንድ ተማሪዎች special case ሲኖርባቸው በትምህርት ቀናትም አስፈቅደው ይሄዳሉ። በተለይ የአዲስአበባ ልጆች ከተማው በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ በመሆኑ አብዛኞቹ weekend ላይ ወደቤት ይሄዳሉ። ዋናው ነገር ክላስ አለመቅጣት እንጂ መውጣት መግባቱ መብታችሁ ነው። ስትወጡ ግን ፕሮክተር ጋር ሄዳችሁ መውጫ ማፃፍ ይኖርባችኋል። አለበለዚያ ከግቢ እቃ ይዛችሁ መውጣት አይቻልም።
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
2 175
#ASTU
መብራት 🔌💡
መብራት ምንም አይጠፋም ማለት ይቻላል። ቢጠፋም ወዲያውኑ ነው ሚመጣው። ስለዚህ አያሳስባችሁ።
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
2 175
#ASTU
ፀጉር 🙄
በእርግጥ ይከለከላል ማለት አይቻልም። ግን ባለፈው አመት ህዝቤ ሁሉ ሹሩባ የሚያሰራ ፀጉር ተሸክሞ ባለበት በድንገት ያልተጠበቀ አንድ ማስታወቂያ ወጣ ... የቀን ገደብ አስቀምጦ በዚህ ጊዜ ውስጥ እንድትስተካከሉ የሚል ነበር። እና ሁሉም ኖርማል በሚባል መልኩ ነበር የተስተካከሉት 💇💇♂። አንዳንዴ በተለይ ማታ ላይ ፀጉር ያሳደገ ሰው ግቢ ሲገባ ይይዛሉ። ደሞ ፌዴራል ፖሊስ ናቸው ... ስለዚህ ከስጋት ነፃ ለመሆን መጠነኛ/መካከለኛ ፀጉር ቢሆን ይመረጣል።
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
