fa
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

رفتن به کانال در Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

نمایش بیشتر
1 756
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+617 روز
+8930 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
The previous final exams for all courses have been posted in the group. Practice. @astujmtlibrary

Repost from N/a
#New 2025/26 Applied III Final Exam Solutions

2025, ASTU ,Applied Math II Final Exam Solutions

Answer_key (4).pdf1.83 KB

Last year

Applied II Final exam @josephmathtutor

Applied Mathematics II Final exam @josephmathtutor
+4
Applied Mathematics II Final exam @josephmathtutor

Repost from N/a
Zare yideregalu
+2
Zare yideregalu

+2
Fourier Series including Fourier Integral

Repost from N/a
Upcoming video. Stay tunned! Applied Mathematics II Chapter 3 Part 1 https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y
Upcoming video. Stay tunned!    Applied Mathematics II Chapter 3 Part 1 https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y

Repost from N/a
Upcoming video. Stay tunned! Applied Mathematics II Chapter 3 Part 1 https://youtube.com/@josephmathstutor?si=bJ_Qev9IvZq1xuQ
Upcoming video. Stay tunned!    Applied Mathematics II Chapter 3 Part 1 https://youtube.com/@josephmathstutor?si=bJ_Qev9IvZq1xuQC

2026, Differential calculus of functions of several variables

2026, Fourier Series

" አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል። " 1ኛ ቆሮ 15÷22 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ
" አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል። " 1ኛ ቆሮ 15÷22   ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ።           መልካም በዓል ለሁላችንም

Repost from N/a
የምንሰበስበው በወር 100 ብር ብቻ ነው።

Repost from N/a
በ Charity ውስጥ መቀላቀል የምትፈልጉ አናግሩኝ @yosef_2580 0911708941 0910775924

Repost from N/a

" ለቅኖች ምስጋና ይገባል " መዝ 33÷1 ዛሬ እንኳንም የASTU 2017 batch ተማሪዎችን አስጠናሁ እንኳን አወኳቸሁ ያልኩበት ትልቅ ቀን ነው። በዚህ ዓመት የመሰረትነው JMT Charity ዛሬ
+6
" ለቅኖች ምስጋና ይገባል " መዝ 33÷1        ዛሬ እንኳንም የASTU 2017 batch ተማሪዎችን አስጠናሁ እንኳን አወኳቸሁ ያልኩበት ትልቅ ቀን ነው። በዚህ ዓመት የመሰረትነው JMT Charity ዛሬ የመጀመሪያውን ፍሬ አፍርቶ በወር የምንሰበስበው 100 ብር ተጠራቅሞ ለ7 ችግረኛ ቤተሰቦች 17,000 ብር ወጪ በማድረግ ለፋሲካ በዓል በትንሹ ድጋፍ አድርገናል።      በዚህ ነገር ውስጥ ለተሳተፋችሁ ተማሪዎች ፈጣሪ የእነዚህን እናቶች ጸሎት እንባ ጾም ተቀብሎ ከእሱ የሚገኘውን በረከቱን ሁሉ ይስጣችሁ። ከዚህ በላይ ደስታ እና ሰላም የሚሰጥ ነገር የለም።      ፈጣሪ የምትሰጡት አያሳጣችሁ እጅግ በጣም አከብራችኋለሁ🙏     በዚህ ነገር መሳተፍ የምትፈልጉ ተማሪዎች አብረን መቀጠል እንችላለን። ቀጣይ ዓመት ደግሞ የዚህን ዓመት (2018) ታታሪውን እና በትምህርት ቀልድ የማያውቀውን batch እጠብቃለሁ። ፈጣሪ የዚያ ሰው ይበለን🙏 JMT Charity