Joseph Math Tutor
Kanalga Telegram’da o‘tish
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Ko'proq ko'rsatish1 855
Obunachilar
+424 soatlar
+107 kunlar
+5030 kunlar
Postlar arxiv
1 856
ግንቦት 29 ቀን 1930 ዓ.ም
#በዛሬዋ_ዕለት
ከ 88 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን ወራሪው የፋሺስት ኢጣልያ ጦር ላይ ተደጋጋሚ ድሎችን የተቀዳጁት ፣ ለኢትዮጵያ ሀገራቸው ነፃነት/ሉዓላዊነት ታላቅ ገድል የፈፅሙት ስመጥሩ አርበኛ ደጃዝማች ኃይለማርያም ማሞ ያረፉበት ዕለት ነበር።
ደጃዝማች ኃይለማርያም በትውልድ ሃገራቸው ደብረብርሃን ሲሆን ከጣሊያን ፋሽስት ጋር በአንድ ቀን ውስጥ በአደረጉት እልህ አስጨራሽ ጦርነት 4 የጠላት መኪናዎችን በማቃጠል ፣ 40 የፋሽስት ወታደሮችን በመግደል ትልቅ ታሪክ የሰሩ ዘመን የማይሽራቸው ጀግና ነበሩ፡፡
ሃገር አማን ብሎ ወደ መሀል ሃገር በሚተመው የፋሽስት ወራሪ ኃይል ላይ በደፈጣ ውጊያ ከፍተኛ ኪሳራ አደርሷል፡፡ በዚህም የተነሳ መጪው ዘመን ከጀግኖኞች አርበኞች ጋር ለፋሽስት ኢጣሊያ ጨለማ መሆኑን የተግባር መልዕክት እሰተላለፉ፡፡
ደጃዝማች ኃይለማሪያም ማሞ በአሥር ሰዓት ገደማ ላይ ከቤቱ ተነሥቶ ጫጫ ሱኬ ሴራቤ ከምትባለው ቀበሌ ምቹ ቦታ ይዘው ጠበቁት ፤ ጠላትም ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ አልፋለሁ ሲል አደጋ ጥለው 5 ካሚኒዮኖች ሰብረው በውስጡ የነበሩትን አንድ መቶ አርባ የሚሆኑ የጠላት ወታደሮች ገድለው ሰባት ማረኩ ፤ ከእነዚሁ ሁለት ሸሽተን እናመልጣለን ብለው ሲሞክሩ በጥይት ተመትተው ተያዙ፡፡
ይህ የደጃዝማች ኃይለማሪያም ማሞ ገድል የመንፈስ ጥንካሬ የዘራባቸው የሸዋ ጎበዛዝት ቀፎው እንደተነካበት ንብ በነቂስ ለምተመም አልዘገየም ነበር፡፡ ያላቸው ጥይትም ሆነ ስንቅ የሚያወላዳ ስላልነበረ ምሽግ ይዞ ከመዋጋት ይልቅ የደፈጣ ወጊያን ምርጫቸው አደረጉ፡፡
ጥሬ በቆሎ ቀርቀጭ እያደረጉ ፣ ከወንዝ ውሃ እየተጎነጩ ፣ በአንድ ቦታ ሳይረጉ ጣሊያንን በደፈጣ ውጊያ መግቢያ መውጪያ አሳጡት፡፡ ደጃዝማች ኃይለማርያም በጠላት ጦር ላይ ባደረሱት ተደጋጋሚ ጉዳት የፋሺስት ጦር ደጃዝማች ኃይለማርያምን ከዋነኛ ጠላቶቹ መካከል አንዱ አደርጎ እንዲፈርጃቸው ተገዷል፡፡
በደብረብርሃንና አካባቢው የነበረው የፋሺስት ጦር ደጃዝማች ኃይለማርያምን መደምሰስ ስላልቻለ በርካታ ወታደርና ትጥቅ ከሌሎች አካባቢዎች ለመውደስ ተገዶ ነበር፡፡ ጀግናው አርበኛ ደጃዝማች ኃይለማርያም ግንቦት 28 ቀን 1930 ዓ.ም ቡልጋ ውስጥ በተደረገ ከባድ ጦርነት ላይ ህይወታቸው አለፈ።
የፋሺስት ጦር ከኢትዮጵያ ከተባረረ በኋላም ደብረ ብርሃን ከተማ ውስጥ በስማቸው ትምህርት ቤት ተገንብቶላቸዋል፡፡ በአዳማ (ናዝሬት) ከተማ የሚገኝ ሆስፒታልም በስማቸው ተሰይሞላቸዋል፡፡ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥም በስማቸው የተሰየመ መንገድ ይገኛል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ፣ 75ኛው የአርበኞች ድል መታሰቢያ ሲከበርም ከሌሎች 25 ታላላቅ አርበኞች ጋር በስማቸው የመታሰቢያ ቴምብር ታትሞላቸዋል፡፡
ለደጃዝማች ኃይለማርያም ማሞ ጀብድ እና ጀግንነት ከተገጠሙ ግጥሞች መካከል…
ኃይለማርያም ማሞ የጦሩ ገበሬ ፣
ይኸንን ሶላቶ ነዳው እንደበሬ።
…
መተኮሱንማ ማንም ይተሳል ፣
ኃይለማርያም ማሞ አንጀት ይበጥሳል።
…
ሀይለማሪያም ማሞ የጦሩ ገበሬ ፣
ፈረሱን እንደሰዉ አስታጠቀዉ ሱሬ፡፡
…
ኃይለማርያም ማሞ የጦሩ ገበሬ ፣
እያላጋው መጣ ነጬን ከነጭ በሬ፡፡
…
ክብር እና ሞገስ ለጀግናው አርበኛ ኃይለማርያም ማሞ 🙏
1 856
የአዳማ (ናዝሬት) ልጆች ስንታመም ሄደን ታክመንበታል ብዙ ጊዜ, ከሌላ ቦታ የመጣችሁ ደግሞ በታክሲ ስትሄዱ ___ ጋር ወራጅ አለ ብላችኋል😊
1 856
Applied Math I Chapter 4
Lecture 01:- Definition of Derivative
02 = Derivative of a function at a point
03 = Differentiability and Continuity
04 = Derivative of Power , Exponential and Logarithm Functions
05 = Derivative of Trigonometric Functions
06= Derivative of Combination of Functions
07 = Chain Rule
08= Derivative of Inverse Functions
09 = Implicit Differentiation
10 = Derivative of Inverse Trigonometric Functions
11 = Hyperbolic Functions and Their Derivatives
12 = Derivative of Inverse Hyperbolic Functions
13 = Higher Order Derivatives
14 = Application of Derivative
15. Related Rates
16. Extreme Values of Functions
17. Curve Sketching
18. Optimization Process
19 = Indeterminate Forms and L'Hopital's Rule
20 = Mean Value Theorem
21= Rolle's Theorem
1 856
የ Applied 1 የፋይናል ዝግጅት!
Chapter 3: Limit and Continuity (FREE)
Watch here and judge the quality yourself.
🔥 PREMIUM CONTENT (Private Channel)
🎯 Chapter 4: Derivative and Its Applications
15+ Targeted Videos
55+ Solved Examples
🎯 Chapter 5: Integration and Its Applications
10+ Targeted Videos
20+ Solved Examples
🎯 Daily Challenges + Answers (Starts June 2)
🎯 Full Final Exam Mock (Test yourself before the real exam)
Payment:- Only 200 birr for both chapter 4 and 5
📩 JOIN THE COMMUNITY OF TOP STUDENTS NOW.
Contact us :
@yosef_2580
@yosef_1409
@Joseph_maths_tutorial
1 856
የ Applied 1 የፋይናል ዝግጅት!
Chapter 3: Limit and Continuity (FREE)
Watch here and judge the quality yourself.
🔥 PREMIUM CONTENT (Private Channel)
🎯 Chapter 4: Derivative and Its Applications
15+ Targeted Videos
55+ Solved Examples
🎯 Chapter 5: Integration and Its Applications
10+ Targeted Videos
20+ Solved Examples
🎯 Daily Challenges + Answers (Starts June 2)
🎯 Full Final Exam Mock (Test yourself before the real exam)
Payment:- Only 200 birr for both chapter 4 and 5
📩 JOIN THE COMMUNITY OF TOP STUDENTS NOW.
Contact us :
@yosef_2580
@yosef_1409
@Joseph_maths_tutorial
1 856
Repost from ASTU EXCELLENCE
+6
🚀 ASTU EXCELLENCE SUMMER CAMP HAS OFFICIALLY STARTED!
This exciting program focuses on building a strong community in basic programming, web development, competitive programming, and hard sciences including Mathematics and Physics. It is proudly launched by the ASTU Excellence Club in collaboration with the university, with all facilities and support generously provided by the university.
We extend our best wishes to all ASTU Excellence Club members and to every participant joining the courses both in person and online. May this journey be filled with learning, growth, innovation, collaboration, and success.
"Excellence is Our Standard and Community is Our Strength 💪🥰!"
1 856
Repost from JOSEPH MATH TUTORIAL CHANNEL
"Thank you so much josy ,your material truly help me !!!"
What a Point !!👏🫡
1 856
የፈተና ቀን ለውጥ ተደርጓል !
ሬሜዲያል ከ ግንቦት 27- ሰኔ 3 Exit Exam ደሞ ከ ሰኔ 4-12 ድረስ እንደሚሰጥ ይፋ ሁኗል !
1 856
#NationalExam
#Grade12
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 24 ቀን እስከ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ ይሰጣል።
በዘንድሮው ሀገር ፈተና 564,219 ተማሪዎች ለፈተና ይቀመጣሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል።
✅ የተፈጥሮ ሳይንስ ፦ 306,964 ተማሪዎች፤
✅ የማህበራዊ ሳይንስ ፦ 257,255 ተማሪዎች
ለፈተናው 667 ማዕከላት እንደተዘጋጁ ተገልጿል።
ፈተናው በዋናነት በበይነ መረብ (Online) የሚሰጥ ሲሆን በተለያዩ አስገዳጅና ልዩ ምክንያቶች ቁጥራቸው አነስተኛ የሆኑ ተማሪዎች ብቻ በወረቀት ይፈተናሉ።
