cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

Advertising posts
1 419
Subscribers
+1324 hours
+667 days
+35830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በር ዚጊ እና አሰሚ💀😂 ለወንድም አለም ደሞ በሩ ክፍት ነው JOIN US: ❯❯ @seyfal_islaam
Show all...
👍 4 1🤔 1
እድሜወየው ወደ መጨረሻው አከባቢ የደረሱ አባት ታመው ሆስፒታል ገብተው  ተኝተዋል.. አንድ ወጣት በየቀኑ እየተመላለሰ ለረጅም ሰዓት አብሮት ይቆያል ! ምግባቸውን እንዲበሉ ያግዛቸዋል እንዲተጣጠቡ..በሆስፒታሉ ግቢ አትክልት ስፍራ እየወሰደ እያዝናና ይመልሳቸዋል በየቀኑ ጤንነታቸውን እየተከታተለ ይመለሳል ። የሆነ ቀን ዶክተሮ ጤንነታቸውን ተከታተለችና መድሀኒት ሰታቸው እንዲህ አለቻቸው... ማሸ አላህ ልጅህ በጥሩ ሁኔታ እየተንከባከበህ ነው ! መልካም ልጅ አለህ እድለኛ ነህ አለቺው ! ሽማግሌውም አይኑን አጨፈነና እንዲህ አላት.... "ከልጆቼ አንድኛው እንዲሆን እመኝ ነበር " ይህ ወጣት ከምንኖርበት አከባቢ ካሉ አንድ የቲም ነው ! የሆነ ጊዜ ከቤታቸው ደጃፍ ላይ ሳልፍ አባቱ ሙቶ ተቀምጦ ሲያለቅስ ተመልክቼው አይዞህ ብየው ቸኮሌት ገዝቼለት ነበር .... ከዛ ቀን ብኋላ አናግሬው አላቅም ነበር ብቸኛ መሆነኔ ሲያቅ እኔና ባልተቤቴን እየመጣ ይጠይቀን ጀመር  ያለንበትን ሁኔታ መከታተል ጀመረ። ጉልበቴ ሲደክም ህመም ሲበረታብኝ እኔን ወደ ሆስፒታል ሚስቴን ወደ ቤቱ ወስዶ መንከባከብ ጀመረ ... እኔም አንተ ልጅ ይህ ሁሉ ድካም ለምን ትለፍለህ ለምን ትቸገራለህ ብየ ስጠይቀው .. ፈገግ አለና የቸኮሌቱ ጠዓም እስከዛሬ አፌ ላይ አለ ... መልካም ነገርን ያለ ቦታውም ቢሆን ትከል መልካም ነገር የትም ብተክለው ያበቅላል! JOIN US: ❯❯ @seyfal_islaam
Show all...
👍 2
😍 #Poem @seyfal_islaam
Show all...
👍 3
አንዲት እህት እንዲህ ትላለች ከወንድሜ ጋር በሀይለኛው  ተጣላን አስለቀሰኝ ለአባቴ እንደምናገር አስፈራራሁት....! አባቴ ሲመጣ ሳልናገር ቀረሁ እናቴ ግን የተፈጠረውን ነገረቺው ለአባቴ... ሳላስበው አባቴ ክፍላችን ገብቶ ወንድሜን እንዲህ ሲል ተናገረው .... እህትህ ጋር ለምንድን የተጣላችሁት..? ወንድሜም እየተነጫነጨ እሷ ነች የጀመረቺው አባቴ..! አባቴም እጁን ይዞ ከክፍሉ ወጣ  የምትናገረውን ልብ ብለሀል ታውቆሀል ወይ አለው..? እሷ ነች የጀመረቺው ማለት ምን ማለት ነው! ይህ እኮ ቤተመንግስቶ ነው እዚህ ከተዋረደች የት ነው የምትከበረው! አንተ እኮ ከኔ ቀጥሎ መከታዋ ነህ.. ምርኩዞ ነህ..አንተ ከሰበርካት ወደየት ትጠጋለች! ልጄ እህት አለህ ማለት እኮ የዱንያን ጀነት ከነ ፀጋው አገኘህ ማለት ነው! አደራህን ልጄ 'ባንተ ልቦ እንዲሰበር አታድርግ' JOIN US: ❯❯ @seyfal_islaam
Show all...
Show all...
☆𝐉𝐎𝐈𝐍☆
☆𝐀𝐝𝐝 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥☆
☆𝐁𝐞𝐬𝐭 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐢𝐫𝐚𝐦 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥☆
𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐨𝐦𝐨𝐭𝐢𝐨𝐧
ጦርነት ረሀብ ችግር ህመም የሰው ልጅን ይቀይራሉ !! ለዚህ ደሞ የፍሊስጢን ህዝብ ምሳሌ ነው
Show all...
4😱 1
ገድሎ መትረፍ! . (#ፈይሠል_አሚን) . በጅምላ ሲበርደን፣ ብርዱ አጋመደን. . . እየሣቁ መኖር፣በወል አዋሃደን! ክፉ ቀን ሲያልፍ ግን. . . ሙቀት አካካደን! ምቾት አሳበደን! . ያለፈውን ረስተን፣ ጎዳናውን ስተን፣ ያረገዝነው ቂም፣አማዘዘን ሽመል፣ ገድሎ መትረፍ ኾነ የበረሃ አመል! የደጉ ቀን ገድል፣ተመርዞ ቀረ፣ ያሳደግነው እባብ ቆዳ እየቀየረ! :¨·.·¨: ❀  `·. @Hikma_islamic_post 🌷
Show all...
👍 2
ጥበበኛው ተጠየቁ: ፍቅር ከየት ይጀምራል የትስ ያልቃል?  ጥበበኛውም: ፍቅር ከአይን ይጀምራል በእሷም ያልቃል፣ እንዴት? ጥበበኛውም:ከአይን እይታ ይጀምራል ፣ከዛው አይን በእንባ ያልቃል! ፍቅር በጊዜ መቆየት ብዛት አያድግም ፣ ነገር ግን በቆንጆ አጋጣሚዎች  ያድጋል ቅፅበታዊ ቢሆን እንኳን‼️😍
Show all...
ሰፈራችን ያለች አንዲት ሙተነቂባህ ለትዳር አሰብኳትና ቀጠሮ አስይዘን ከእናቴ ጋር ልናያት ሄድን – ሸሪዐዊ እይታ። ..... ከቤታቸው ገብተን ተሰየምን....... መጣችና ከፊት ለፊታችን ትንሽ ተቀመጠች። ከደቂቃዎች በኋላ ተነስታ ሄደች። .... እናቴም «ጨርሰናል እንሂድ!» አለችኝ። እኔም፦ « እንዴ ኡሚ ኒቃቧን ተገልጣ ሳላያት?!» አልኳት ....... «አይ .... ልጁን አይቼው ካማረኝ ነው የምገለጥለት ብላ ነበር» አለችኝ ..... ይላል አንዱ የደረሰበት ... ============= ለማየት ስንሄድ መታየትም አለ ለማለት ነው ... ============= ... ኣህ ስሜቱ ግን እንዴት እንደሚያም ¿ ምናለበት ነግሮኝ ቢሆንኮ እንደልማዴ¡ ፎቶዋን አሰርቅለት ነበር😊 ሸዋል ነው... ማለቴ የጋብቻ ወር ነው ብየ ነው¡ እየተያያየን ወገን!
Show all...
👭  ጓደኝነታችን  🧑‍🤝‍🧑 ጓደኝነታችን ያ...ለዛ ጨዋታ ከሁሉ ሰው በላይ ልዩ ቀረቤታ ወዳጅነት ሆኖ ከዝምድና በላይ ምሳሌ ሲያደርገን ሁሉም እኛን ሲያይ ከልብ የማይጠፋ ትዝታ ትቶልን ሁሌም አብረን ያለን በደስታና ሀዘን ዛሬ ላይ ደርሰናል ጓደኝነታችን። ስንት ቀን ጨልሞ ስንት ቀን ሲነጋ በአንድ ላይ ሆነን ሚስጥር ስናወጋ መቼም አንለያይ በአንድ ላይ ተሳስበን #አላህም አይይለየን ከዚህ ከፍቅራችን። #ጓደኛዬ❤ :¨·.·¨: ❀  `·. @Hikma_islamic_post 🌷
Show all...
👍 2 1