1 469
Підписники
-224 години
-37 днів
-1530 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
የመፅሐፉ ርእስ: ፍቅርና ደስታ
ክፍል👉 #አንድ
ፀሀፊ፡ ያስሚን ሙጃሂድ
ተርጓሚ፡ ሙሐመድ ሰዒድ
አቅራቢ፡ ፉአድ አብዱልሐሚድ
JOIN US: ❯❯ @seyfal_islaam ♡
fuad - ፍቅርና ደስታ #1.m4a4.80 MB
Repost from ✎ Seyf Al-Islɑɑm official 🇵🇸
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዋናዉ ነገር አበባዉ አይደለም
አበባዉን የሚይዘዉ እንጂ
በዉስጡ ዉዴታ ካለ ሽታዉ ይጨምራል
በዉስጡ ፍቅር ካለ ዉበቱ ይጨምራል
ሰላም ለነዛ በልቦቻቸዉ ፍቅርን ተናግረዉ ዉዴታን ለሚያሳዩ ሁሉ
ሰባሐል ኸይር ☀️
JOIN US: ❯❯ @seyfal_islaam ♡
👍 1
የወንድ ልጅ ሙሉነቱ በሁለት ነገር ነው፡
🌸በፊቱ ላይ ፂም፡
🌸በቤቱ ውስጥ ደግሞ ሷሊህ ሚስት።
👍 4
✍ወንድሜ ሆይ
ተመከር ግድ የለም ትዳር ይሻልሃል
ላጤ ሆኖ ኑሮ ምን ያደርግልሃል
ከዝሙት ተጠበቅ በሃላሉ አግባና
ሀራሙን አታስብ ትከስራለህና
አበባ ቤትን እንደሚያሳምረዉ ሁሉ ሴትም ያንተን
ሂወት ታሳምረዋለች ጠበቅ አድርገህ ያዛት በፍቅር
አንተን እኮ ነዉ ሰምተሃል ፍቅር በትዳር ዉስጥ
🥰 3👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ፊቶቻቸውን እንደ ልብሶቻቸው የሚቀያይሩ ሰዎችን ወዳጅ አድርገህ አትየዝ። እነሱ ሲፈልጉህ የሚያገኙህ ስትፈልጋቸው ግን የማታገኛቸው ናቸው።
✍ውበት ማለት ቆንጆ ፊት ሳሆን
ውብ ዐቅል
ውብ ልብ
ውብ የሆነች ሩህ
ከነዚህ በላጩ ደግሞ
ውብ የሆነች ትዳር ነው
🌸መልካም አዳር 🌸
👍 2
አለን
ሁሌ በቀን በቀን
ኑሮ እንዳሳቀቀን
ስናገኝም ስቀን
ስናጣም ተንቀን
አለን…
ትላንትናን ቁመን
ዛሬን አንቀላፍተን
ነገን ተጎልተን
መራመድን ፈርተን
የሕይወት ጣዕሙ
የመኖር ትርጉሙ
አልገባን ስላለን
ለጠየቀን ሁሉ
አለለለን!
ሁሉን ችለን።
👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ይህንን ሰፊ አለም ተመለከታችሁት
በውጭ ባለው ነገር በውስጥ ባለው ነገር
ሁሉንም የያዘውን ነገር አንዲትም ጉንዳን አታገኙም አላህ የሷን ሲሳይ የሰጣት ቢሆን እንጂ .....
አትፍራ አላህ እኮ አንተንም ጠባቂ ነው
👍 2
😍 #ስወድህ🌹
የውልህ ውዴ ሆይ ከዚ ሁሉ ፍጡር፣
እኔና አንተ ብቻ በምድር ላይ ብንቀር፣
በራሳችን አለም በራሳችን ቅጥር፣
ብዬ ተመኘሁኝ በዝቶ የኔ ፍቅር፣
እኔ ነኝ የማውቀው ይብስ አንዳንዴማ፣
ናፍቆትህ ሲያዞረኝ እንደ ክፉ ገልማ፣
እንኳን ሌላ ቀርቶ ራሴንም አልሰማ፣
ብቻ የምነግርህ እኔ አንተን ስወድህ፣
አለም ትቀናለች ምን ብዬ ልንገርህ፣
ፀሃይ ነህ ለኔ አለሜ ሁልጊዜም አንዳንዴ፣
ቃል አይገልፀው ፍቅሬን እልፍ ነው መውደዴ፣
🥰 3
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.