cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

HIKMA ISLAMIC POST

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 491
Obunachilar
+424 soatlar
+307 kunlar
+930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የመፅሐፉ ርእስ: ፍቅርና ደስታ ክፍል👉 #አንድ ፀሀፊ፡ ያስሚን ሙጃሂድ ተርጓሚ፡ ሙሐመድ ሰዒድ አቅራቢ፡ ፉአድ አብዱልሐሚድ JOIN US: ❯❯ @seyfal_islaam
Hammasini ko'rsatish...
fuad - ፍቅርና ደስታ #1.m4a4.80 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ዋናዉ ነገር አበባዉ አይደለም አበባዉን የሚይዘዉ እንጂ በዉስጡ ዉዴታ ካለ ሽታዉ ይጨምራል በዉስጡ ፍቅር ካለ ዉበቱ ይጨምራል ሰላም ለነዛ በልቦቻቸዉ ፍቅርን ተናግረዉ ዉዴታን ለሚያሳዩ ሁሉ ሰባሐል ኸይር ☀️ JOIN US: ❯❯ @seyfal_islaam
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
ባለ ትዳሮች በተናገሩት ንግግር ምክንያት ላጤወች ላይተኙ ይችላሉ 😀
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
የወንድ ልጅ ሙሉነቱ በሁለት ነገር ነው፡ 🌸በፊቱ ላይ ፂም፡ 🌸በቤቱ ውስጥ ደግሞ ሷሊህ ሚስት።
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
✍ወንድሜ ሆይ ተመከር ግድ የለም ትዳር ይሻልሃል ላጤ ሆኖ ኑሮ ምን ያደርግልሃል ከዝሙት ተጠበቅ በሃላሉ አግባና ሀራሙን አታስብ ትከስራለህና አበባ ቤትን እንደሚያሳምረዉ ሁሉ ሴትም ያንተን ሂወት ታሳምረዋለች ጠበቅ አድርገህ ያዛት በፍቅር    አንተን እኮ ነዉ ሰምተሃል  ፍቅር በትዳር ዉስጥ
Hammasini ko'rsatish...
🥰 3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ፊቶቻቸውን እንደ ልብሶቻቸው የሚቀያይሩ ሰዎችን ወዳጅ አድርገህ አትየዝ። እነሱ ሲፈልጉህ የሚያገኙህ ስትፈልጋቸው ግን የማታገኛቸው ናቸው።
Hammasini ko'rsatish...
✍ውበት ማለት ቆንጆ ፊት ሳሆን        ውብ ዐቅል        ውብ ልብ       ውብ የሆነች ሩህ       ከነዚህ በላጩ ደግሞ     ውብ የሆነች ትዳር  ነው 🌸መልካም አዳር 🌸
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
አለን ሁሌ በቀን በቀን ኑሮ እንዳሳቀቀን ስናገኝም ስቀን ስናጣም ተንቀን አለን… ትላንትናን ቁመን ዛሬን አንቀላፍተን ነገን ተጎልተን መራመድን ፈርተን የሕይወት ጣዕሙ የመኖር ትርጉሙ አልገባን ስላለን ለጠየቀን ሁሉ አለለለን! ሁሉን ችለን።
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ይህንን ሰፊ አለም ተመለከታችሁት በውጭ ባለው ነገር በውስጥ ባለው ነገር ሁሉንም የያዘውን ነገር  አንዲትም ጉንዳን አታገኙም አላህ የሷን ሲሳይ የሰጣት ቢሆን እንጂ ..... አትፍራ  አላህ እኮ አንተንም ጠባቂ ነው
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
😍  #ስወድህ🌹 የውልህ ውዴ ሆይ ከዚ ሁሉ ፍጡር፣ እኔና አንተ ብቻ በምድር ላይ ብንቀር፣ በራሳችን አለም በራሳችን ቅጥር፣ ብዬ ተመኘሁኝ በዝቶ የኔ ፍቅር፣ እኔ ነኝ የማውቀው ይብስ አንዳንዴማ፣ ናፍቆትህ ሲያዞረኝ እንደ ክፉ ገልማ፣ እንኳን ሌላ ቀርቶ ራሴንም አልሰማ፣ ብቻ የምነግርህ እኔ አንተን ስወድህ፣ አለም ትቀናለች ምን ብዬ ልንገርህ፣ ፀሃይ ነህ ለኔ አለሜ ሁልጊዜም አንዳንዴ፣ ቃል አይገልፀው ፍቅሬን እልፍ ነው መውደዴ፣
Hammasini ko'rsatish...
🥰 3
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.