1 879
Subscribers
No data24 hours
-57 days
+5230 days
Posts Archive
1 879
Repost from ✎ 𝐒𝐄𝐘𝐅𝐀𝐥-𝐈𝐒𝐋𝐀𝐌 🇵🇸
ገና ልጆችሽ ይመለሳሉ
ለደም ለአጥንትሽ ይበቀላሉ
ዋጋውን ያገኛል ጠላትም እያንዳንዱ
አነ ኣዒዱን አነ ኣዒዱን አቀሰምቱ አኒ ኣዒዱን...
#FreePalestine
1 879
Repost from ✎ 𝐒𝐄𝐘𝐅𝐀𝐥-𝐈𝐒𝐋𝐀𝐌 🇵🇸
በአንዳንድ ሰው ልብ ዉስጥ አይነኬ ማዕዘን ነን፡፡
በአንዳንድ ሰው ውስጥ ትልቅ ቤት ነን፣
በአንዳንዱ ሰው ዉስጥ የሆነች ትንሽ ክፍል ነን፣
በአንዳንዱ ሰው ውስጥ ብንታይም የማንታይ ምንም ነን፡፡
ዐይን ሁሉንም ያያል፡፡ ነጥሎ የሚወደው ግን
ልብ ነው፡፡ የምትወዱትን ያስወድዳችሁ፡፡
ሶባሐል ኸይር
JOIN US: ❯❯ @seyfal_islaam ♡
1 879
የመፅሐፉ ርእስ: ፍቅርና ደስታ
ክፍል👉 #አንድ
ፀሀፊ፡ ያስሚን ሙጃሂድ
ተርጓሚ፡ ሙሐመድ ሰዒድ
አቅራቢ፡ ፉአድ አብዱልሐሚድ
JOIN US: ❯❯ @seyfal_islaam ♡
1 879
Repost from ✎ 𝐒𝐄𝐘𝐅𝐀𝐥-𝐈𝐒𝐋𝐀𝐌 🇵🇸
ዋናዉ ነገር አበባዉ አይደለም
አበባዉን የሚይዘዉ እንጂ
በዉስጡ ዉዴታ ካለ ሽታዉ ይጨምራል
በዉስጡ ፍቅር ካለ ዉበቱ ይጨምራል
ሰላም ለነዛ በልቦቻቸዉ ፍቅርን ተናግረዉ ዉዴታን ለሚያሳዩ ሁሉ
ሰባሐል ኸይር ☀️
JOIN US: ❯❯ @seyfal_islaam ♡
