መንዙማ ሀድራ||Menzuma Hadra|| PDF
Open in Telegram
የ #Aabo_Sharif_Amin የረሂሙ ልጅ ነኝ እዝነቱ የሠፋ🙌 የጀግና ሰባሪው ሹምነኝ ያለን ሁላ ሹመት የሚያጠፋ አክብሮ የሚሾም አማናውን ሰጥቶ ፊቱ ለተደፋ ሰብሮ የሚጠግን ቀዶ የሚሰፋ ወርውሮ የሚያርቅ አድቅቆ ሚያጠፋ #Aabo_Sharif_Amin የአውሊያው ባህር🙌 (ቀደሰላሁ ሲረሁ) ✍️Temam Al hadra ለበለጠ መረጃ በዚህ አናግሩኝ 👇👇👇 @al_hadraw
Show more4 170
Subscribers
+424 hours
+607 days
+26230 days
Posts Archive
Repost from መንዙማ ሀድራ||Menzuma Hadra|| PDF
ተንቢ የሰለዋት ኪታብ PDF👆በማውረድ ተጠቀሙበት
ሰለዋት የ ድህነትን ማስወገጃ ነው
አንቱን አወድሶ የደኸየም አላየን ረሱለሏህ💛
اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِك علــى نَبِيِّنَـــا مُحمَّدﷺ💚
ረቢዕ 1
መርሐበን ያ ሙሸሪፈ ረቢዕ
እንኳን ለወራቱ አውራ አደረሰን አደረሳችሁ ሙሉ ሐያታችን ረቢዕ ይሁንልን🙌
+4
የጀዴን ከራማ አቤት እለዋለው
የሮጠ አልቀደመው የታገለ አልጣለው
ማዕዱ ላይ ቁጭ ብዬ እጠራራዋለው
ዘመድ አውሊያ ነው ወገን አውሊያ ነው
ቢቀመጡም ጥላ ቢሄዱም ስንቅ ነው 💚🩸
ያጥቁር አሞራ ግንባረ ቦቃው
ዋ ብሎ መሄዱን ማን አስተማረው
ያን አምበሳ ነኩት አላወሰው ዱሩን
የያዘውን ስራ ሳያውቁት ሚስጥሩን
መልካ ያላየ ሰው ዞሮ እየጋጨኝ
ወይ አላወኳቸው ወይ አላወቁኝ
ከእጅሁ አጎንጩኝ እንዲጠና ክንዴ💚
ከጌቶቹ ሰይድ አባመጫ(ሺ.ያ):ዘንዳ ሰአዳው ጠርቶት:ከዳሂላቸው ገባና:ከዘየረ በሁዋላ:አዲያ ሸሆቹ:ማሻ አላህ:ሚበላ ስጡት አሉ::አዲያ ሙሳፊሩ"መናኻሪያ በልቼ"ቆይተው ቡና:ተፈልቶ ቡና ስጡት አሉ:ሙሳፊሩ"ቡና አልጠጣ:ጨጓራ አለብኝ"አለ...ከቆይታ በሁዋላ:ሀድራው ሲታደል:ቀንበጥ:እንካ አሉት:ሙሳፊሩም"ጫት አልቅም የደም ብዛት"ምክኒያቱ በዛባቸውና ሸሆቹው"ታመህ አይደል የመጣህ:አዲያ መድኃኒቱን:በምን አድርገን እንስጥህ:አሉት አሉ::ከመደሃኒታችን ጋር:አታጋጨን ያ አሏህ🤲
+3
አልሀምዱሊላህ ቢቁወቲላህ ቢአዞመቲላህ ጀምኢል አውሊያን ለኛ አግርቶ አወዳጅቶ በዙምራቸው አስገብቶ በመደዳቸው አስገብቶ እዚህ አድርሶናል ሽኩር ምስገና ይገባው ሶመዱ 🤲
አሁንም ጀሚኢል አውሊያ ከፊት ተቀድመውልን አፋት እንቅፋትን እየጠረጉ ሀሲድ ምቀኛን ኃላ ኃላ እየጣሉ በረበልአለሚን ቀጥተኛ መንገድ ይዘውን ይጏዛሉ በዚህ መሀል እጅግ ከባድ ፈተናወችን እያሳለፍ ይገድፉን መቸም ትልቅ ሰው ያስለመደውን ልምዱን አይተውም እና እኛ ሸርጥም ባንጠብቅ አደብም ባይኖረን ቡልሀም ብንሆን የእናንተው ነንና አትጣሉን አትተውን ብለናል 🙌
ከዚያም ከዚም አመጣችሁን ከመከራም አወጣችሁን እንኳን ለዚህ አበቃችሁን አረሳንም ውለታችሁን🙏
አላህን ደጋግ ባሮች የምትወዱ ሁላ ሀያታችሁ ይመር ቀና ያለ እጣ ይገባችሁ መከፋትን ሀሲድን አዛን ያዝ አድርጎ ሳቅ በሳቅ የሆነ የሽኩር ኑሮ ይገባችሁ🤲 #Aabo_Sharif_Amin መጀን🙌
ጦር እና ጋሻው መች ከእጁ ይለያል
ለሰው አይታይም ለኔ ግን ይታያል 🏹
ያኮራል ወላሂ የኔ ሸይክ ያኮራል
በየሄድኩበት ቦታ በሙሉ ስሙ ያስከብራል 💚
ኢስላማዊ ነገራቶችን በሙሉ እኛ ጋር በቅናሽ ዋጋ ያገኛሉ
ይሄ ፖስት ደርሶት ያልገዛ ወይም ለመግዛት ያልነየተ ከኛ አይደለም ሌላው ቢቀር ሼር ይደረግ ምክንያቱም አንድ እህታችን እንድናስተዋውቅላት እንድናግዛት ጠይቃን ነው 🙏
ቤተሰብ እነዚህን የምታይዋቸው በጣም የሚያማምሩና ጥራታቸውን የጠበቁ አባያ ቀሚስ ሸርሸፍ ሂጃብ እንዲሁም ለወንዶች ጀለብያ እና ብራንድ ሸበጥ ጫማ በብዛት ወይም በፍሬ ኦርደር ማድረግ ማዘዝ ትችላላቹ ክፍለ ሀገርም በተመጣጣኝ ዋጋ ትልካለች።
በኔ ስም ከሄዳቹ በጣም በጥሩ ዋጋ አስተያየት እንደምታደርግም ነግራኛለች Habiba Hussen አናግሯት ቴሌግራም ላይም በዚሁ ስልክ ቁጥር እሷን ማግኘት መደወል ትችላላችሁ ☎️0955328482
+3
ወጣት አዛውንቱ ቢመድህ ስላንቱ
ሳይዘኝ በልጅነት ተጠጋሁ
ይሰማል አንድ ድምፅ የሚማርክ ዜማ
ልብን የሚያሸፍት ለሩህ የሚስማማ
እጆቼን ወደላይ🙌 አንስቼ ተማረኩ
መሰለኝ በፍቅሮ ጠጥቼ የሰከርኩ
አንቱ ያአላህ ወዳጅ የነቢ ﷺ ምርኮኛ
እኛስ ባንቱ ፍቅር ሆነናል እስረኛ
በስስት ፈገግታው
የማረከው ልቤን
ረሂሙ #Aabo_Sharif_Amin ያየኔ ሽሙንሙን
ጋዙን ተሸክሜ
አንገቴን ብደፋ
እውነት አይምሰልህ የ #Aabo_Sharif_Amin ልጅ የባለማዕሪፋ
ሹመት የተሰጠው ፊት ገና በአዘል ከጀሊሉ ስርፋ
የጀግና ሰባሪው
ሹምነኝ ያለን ሁላ ሹመት የሚያጠፋ
አክብሮ የሚሾም
አማናውን ሰጥቶ ፊቱ ለተደፋ
ሰብሮ የሚጠግን ቀዶ የሚሰፋ
ወርውሮ የሚያርቅ አድቅቆ
ሚያጠፋ #Aabo_Sharif_Amin የአውሊያው ባህር🙌
እናቴም አባቴም ወገኔም ዘመዴም አደረኩህና
በቸገረኝ ቁጥር ሆድ በባሰኝ ቁጥር እላለሁ ቶሎና 🙌
+3
"ጃኬትም ደርቤ
ውስጤን ይበርደኛል
ከእሳቱም ቀርቤ
ያንቀጠቅጠኛል
ሰው መሀልም ሆኜ
አንቱ ይናፍቁኛል
ከራሴው ዝምታ
ጩኸት ይሰማኛል
ለወትሮ የወደድኩት
ዛሬ አስጠልቶኛል
የሰሞኑን እንጃ
ፍርሀት ያርደኛል
ልቤ ሁሉን ጠልቶ
አንቱን ብቻ ይለኛል።"
اللهم صلِّ على سيدنا محمد
+7
አልሀምዱሊላሂ
የ Aabo Sharif Amin የሼኾቼ ሐድራ ገብተናል ከወንድም ጋር ሀድረናል በረካቸው ይድረሰን🤲
ሸሸሁ #በ_Aabo_Sharif_Amin በቦረናው ሹም ሸሸሁኝ በሸሪፉ
በዛ በባለ ሰይፉ
በባለ መትረየሱ በዛ በባለ መድፉ
የሚፈጥነው እርዳታው ባልተዘጋው በራፉ
እስተ ቂያማ ቀን ድረስ ባልተያዘው ተስሪፉ
እንዳንያዝ በኬላ አውጡልን ያን ይለፉ
ያሪጃለላህ ያአስያደ ኸልቂላህ
ሺሊላ ያፉዶላ ያማሸረኩመላ
ያሪጃለላህ ያአስያደ ኸልቂላህ
የሪጃሎች ያለህ የወንድም ያለህ የደጋጎቹ ያለህ 🙌❤
አላህን ደጋግ ባሮች የምትወዱ ሁላ ሀያታችሁ ይመር ቀና ያለ እጣ ይገባችሁ መከፋትን ሀሲድን አዛን ያዝ አድርጎ ሳቅ በሳቅ የሆነ የሽኩር ኑሮ ይገባችሁ🤲 #Aabo_Sharif_Amin መጀን🙌
