መንዙማ ሀድራ||Menzuma Hadra|| PDF
Відкрити в Telegram
የ #Aabo_Sharif_Amin የረሂሙ ልጅ ነኝ እዝነቱ የሠፋ🙌 የጀግና ሰባሪው ሹምነኝ ያለን ሁላ ሹመት የሚያጠፋ አክብሮ የሚሾም አማናውን ሰጥቶ ፊቱ ለተደፋ ሰብሮ የሚጠግን ቀዶ የሚሰፋ ወርውሮ የሚያርቅ አድቅቆ ሚያጠፋ #Aabo_Sharif_Amin የአውሊያው ባህር🙌 (ቀደሰላሁ ሲረሁ) ✍️Temam Al hadra ለበለጠ መረጃ በዚህ አናግሩኝ 👇👇👇 @al_hadraw
Показати більше3 801
Підписники
+124 години
+67 днів
+2830 день
Архів дописів
ከጌቶቹ ሰይድ አባመጫ(ሺ.ያ):ዘንዳ ሰአዳው ጠርቶት:ከዳሂላቸው ገባና:ከዘየረ በሁዋላ:አዲያ ሸሆቹ:ማሻ አላህ:ሚበላ ስጡት አሉ::አዲያ ሙሳፊሩ"መናኻሪያ በልቼ"ቆይተው ቡና:ተፈልቶ ቡና ስጡት አሉ:ሙሳፊሩ"ቡና አልጠጣ:ጨጓራ አለብኝ"አለ...ከቆይታ በሁዋላ:ሀድራው ሲታደል:ቀንበጥ:እንካ አሉት:ሙሳፊሩም"ጫት አልቅም የደም ብዛት"ምክኒያቱ በዛባቸውና ሸሆቹው"ታመህ አይደል የመጣህ:አዲያ መድኃኒቱን:በምን አድርገን እንስጥህ:አሉት አሉ::ከመደሃኒታችን ጋር:አታጋጨን ያ አሏህ🤲
+3
አልሀምዱሊላህ ቢቁወቲላህ ቢአዞመቲላህ ጀምኢል አውሊያን ለኛ አግርቶ አወዳጅቶ በዙምራቸው አስገብቶ በመደዳቸው አስገብቶ እዚህ አድርሶናል ሽኩር ምስገና ይገባው ሶመዱ 🤲
አሁንም ጀሚኢል አውሊያ ከፊት ተቀድመውልን አፋት እንቅፋትን እየጠረጉ ሀሲድ ምቀኛን ኃላ ኃላ እየጣሉ በረበልአለሚን ቀጥተኛ መንገድ ይዘውን ይጏዛሉ በዚህ መሀል እጅግ ከባድ ፈተናወችን እያሳለፍ ይገድፉን መቸም ትልቅ ሰው ያስለመደውን ልምዱን አይተውም እና እኛ ሸርጥም ባንጠብቅ አደብም ባይኖረን ቡልሀም ብንሆን የእናንተው ነንና አትጣሉን አትተውን ብለናል 🙌
ከዚያም ከዚም አመጣችሁን ከመከራም አወጣችሁን እንኳን ለዚህ አበቃችሁን አረሳንም ውለታችሁን🙏
አላህን ደጋግ ባሮች የምትወዱ ሁላ ሀያታችሁ ይመር ቀና ያለ እጣ ይገባችሁ መከፋትን ሀሲድን አዛን ያዝ አድርጎ ሳቅ በሳቅ የሆነ የሽኩር ኑሮ ይገባችሁ🤲 #Aabo_Sharif_Amin መጀን🙌
ጦር እና ጋሻው መች ከእጁ ይለያል
ለሰው አይታይም ለኔ ግን ይታያል 🏹
ያኮራል ወላሂ የኔ ሸይክ ያኮራል
በየሄድኩበት ቦታ በሙሉ ስሙ ያስከብራል 💚
ኢስላማዊ ነገራቶችን በሙሉ እኛ ጋር በቅናሽ ዋጋ ያገኛሉ
ይሄ ፖስት ደርሶት ያልገዛ ወይም ለመግዛት ያልነየተ ከኛ አይደለም ሌላው ቢቀር ሼር ይደረግ ምክንያቱም አንድ እህታችን እንድናስተዋውቅላት እንድናግዛት ጠይቃን ነው 🙏
ቤተሰብ እነዚህን የምታይዋቸው በጣም የሚያማምሩና ጥራታቸውን የጠበቁ አባያ ቀሚስ ሸርሸፍ ሂጃብ እንዲሁም ለወንዶች ጀለብያ እና ብራንድ ሸበጥ ጫማ በብዛት ወይም በፍሬ ኦርደር ማድረግ ማዘዝ ትችላላቹ ክፍለ ሀገርም በተመጣጣኝ ዋጋ ትልካለች።
በኔ ስም ከሄዳቹ በጣም በጥሩ ዋጋ አስተያየት እንደምታደርግም ነግራኛለች Habiba Hussen አናግሯት ቴሌግራም ላይም በዚሁ ስልክ ቁጥር እሷን ማግኘት መደወል ትችላላችሁ ☎️0955328482
+3
ወጣት አዛውንቱ ቢመድህ ስላንቱ
ሳይዘኝ በልጅነት ተጠጋሁ
ይሰማል አንድ ድምፅ የሚማርክ ዜማ
ልብን የሚያሸፍት ለሩህ የሚስማማ
እጆቼን ወደላይ🙌 አንስቼ ተማረኩ
መሰለኝ በፍቅሮ ጠጥቼ የሰከርኩ
አንቱ ያአላህ ወዳጅ የነቢ ﷺ ምርኮኛ
እኛስ ባንቱ ፍቅር ሆነናል እስረኛ
በስስት ፈገግታው
የማረከው ልቤን
ረሂሙ #Aabo_Sharif_Amin ያየኔ ሽሙንሙን
ጋዙን ተሸክሜ
አንገቴን ብደፋ
እውነት አይምሰልህ የ #Aabo_Sharif_Amin ልጅ የባለማዕሪፋ
ሹመት የተሰጠው ፊት ገና በአዘል ከጀሊሉ ስርፋ
የጀግና ሰባሪው
ሹምነኝ ያለን ሁላ ሹመት የሚያጠፋ
አክብሮ የሚሾም
አማናውን ሰጥቶ ፊቱ ለተደፋ
ሰብሮ የሚጠግን ቀዶ የሚሰፋ
ወርውሮ የሚያርቅ አድቅቆ
ሚያጠፋ #Aabo_Sharif_Amin የአውሊያው ባህር🙌
እናቴም አባቴም ወገኔም ዘመዴም አደረኩህና
በቸገረኝ ቁጥር ሆድ በባሰኝ ቁጥር እላለሁ ቶሎና 🙌
+3
"ጃኬትም ደርቤ
ውስጤን ይበርደኛል
ከእሳቱም ቀርቤ
ያንቀጠቅጠኛል
ሰው መሀልም ሆኜ
አንቱ ይናፍቁኛል
ከራሴው ዝምታ
ጩኸት ይሰማኛል
ለወትሮ የወደድኩት
ዛሬ አስጠልቶኛል
የሰሞኑን እንጃ
ፍርሀት ያርደኛል
ልቤ ሁሉን ጠልቶ
አንቱን ብቻ ይለኛል።"
اللهم صلِّ على سيدنا محمد
+7
አልሀምዱሊላሂ
የ Aabo Sharif Amin የሼኾቼ ሐድራ ገብተናል ከወንድም ጋር ሀድረናል በረካቸው ይድረሰን🤲
ሸሸሁ #በ_Aabo_Sharif_Amin በቦረናው ሹም ሸሸሁኝ በሸሪፉ
በዛ በባለ ሰይፉ
በባለ መትረየሱ በዛ በባለ መድፉ
የሚፈጥነው እርዳታው ባልተዘጋው በራፉ
እስተ ቂያማ ቀን ድረስ ባልተያዘው ተስሪፉ
እንዳንያዝ በኬላ አውጡልን ያን ይለፉ
ያሪጃለላህ ያአስያደ ኸልቂላህ
ሺሊላ ያፉዶላ ያማሸረኩመላ
ያሪጃለላህ ያአስያደ ኸልቂላህ
የሪጃሎች ያለህ የወንድም ያለህ የደጋጎቹ ያለህ 🙌❤
አላህን ደጋግ ባሮች የምትወዱ ሁላ ሀያታችሁ ይመር ቀና ያለ እጣ ይገባችሁ መከፋትን ሀሲድን አዛን ያዝ አድርጎ ሳቅ በሳቅ የሆነ የሽኩር ኑሮ ይገባችሁ🤲 #Aabo_Sharif_Amin መጀን🙌
የጀግና ሰባሪው
ሹምነኝ ያለን ሁላ ሹመት የሚያጠፋ
አክብሮ የሚሾም
አማናውን ሰጥቶ ፊቱ ለተደፋ
ሰብሮ የሚጠግን ቀዶ የሚሰፋ
ወርውሮ የሚያርቅ አድቅቆ
ሚያጠፋ #Aabo_Sharif_Nur የአውሊያው ባህር🙌
እናቴም አባቴም ወገኔም ዘመዴም አደረኩህና
በቸገረኝ ቁጥር ሆድ በባሰኝ ቁጥር እላለሁ ቶሎና 🙌
ከሚዛን ሚድያ የተላለፈ 👇
ማስታወቂያ ! ለሴት ዜና አንባቢ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሚዛን ሚዲያ በሀገራችን የነባሩ አህሉሱና ወልጀማአ አሽአሪያ ማቱሪዲያ አቂዳ ተከታይ የሆነዉ ሱፍይ ማህበረሰብ ትኩረት አድርጎ የሚሠራ ሚዲያ ነዉ ። ከዚህ ቀደም በሚዛን ከሚተላለፉ ፕሮግራሞች አንዱ ሳምንታዊ ኢስላማዊ ሀገራቀፍ አለማቀፍ ሁሉን ያካተተ ዜና እንደነበር ይታወሳል ።በረመዷን የኢባዳ ወር እንደመሆኑ ከረመዷን በሗላ በተሻለ ጥራት ባለዉ ዜና ለመምጣትም እቅድ በማድረግ ነዉ ።
በዚህ መሠረት ሚዛን ሚዲያ የዜና አንባቢ
የድምፅ ጥራት እና የንባብ ክህሎት ያላችሁ ሴቶች ፣እቤታችሁ አሊያም ቢሯችሁ ሆናችሁ የሚመቻችሁ አናግሩን ።
1 ብዛት 1
2 እምነት ሙስሊም የሆነች መጅሊስ፣ወሓብያ/ኢኽዋን የማትደግፍ
3 የት/ደረጃ 10/12.......በላይ
5 የስራዉ አይነት :- ዜና አንባቢ
6 ክፍያ ከዚህ ቀደም በምናሠራበት :-
ማስታወቂያዉ የሚቆይበት ከዛሬ ጀምሮ ለ7ቀን :-
±251718646953 Mizan Media
0953888859 Telegram Mizan Media
+3
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🙌
አልሀምዱሊላሂ አማረ መጓዜ
ደረሰልን አሉ በጣም ጥሩ ግዜ…. 🥁🥁
Aabo Sharif Amin የሼኾቼ ዝያራ
ለነቢﷺ ወዳጆች በሙሉ መውሊደ ነቢይ ﷺ በታላቁ Aabo Sharif Amin ሐድራ ሸዋል 17 በታላቅ ይከበራል ከነገ ጀምሮ ሐድራ ይገባል!!
የት አከባቢ ነው የሼኾችሁ ዝያራው ለምትሉ ወዳጆቼ?
#ያቤሎ የምባል ሀገር ወደ ሞያሌ አከባቢ ነው ቦሪና ውስጥ ከአዲስ አበባ መነሳት ለፈለገ 565 ኪሎሜትር ነው ለዝያራው አንድ ቀን ብቻ ቀረን አላህ ያስገባን የአረፎች መንደር🤲።
የአላህን ደጋግ ባሮች የምትወዱ ሁላ ሀያታችሁ ይመር ቀና ያለ እጣ ይገባችሁ መከፋትን ሀሲድን አዛን ያዝ አድርጎ ሳቅ በሳቅ የሆነ የሽኩር ኑሮ ይገባችሁ🤲 #Aabo_Sharif_Amin መጀን🙌
ነፃ ማስታወቂያ
ቁርዓን ማንበብ ከተቸገሩ፣ ተጅዊድዎን ማሳመር ከፈለጉ ከቃኢዳ ጀምሮ ቁርአን በነዘር ፣በሂፍዝ፣ ተጅዊድ እንዲሁም የተለያዩ ኪታቦች በonline መቅራት ከፈለጋችሁ
#አል_ኢትቃን የቁርዓንማዕከል ብቁ በሆኑ ኡስታዞች ቁርዓን ከማንበብ እስከ ማኽተም ላስተምራቹ ይለናል ለአንድ ተማሪ አንድ ኡስታዝ በግል ተመድቦለት ።
📿 ለመመዝገብ👇
☎️ 0936436127
በፌስቡክ Account 14ሺ Followers እና በቴሌግራም ቻናሌ 3700 Followers ባለው ስራ ላይ ላሉ ወንድምና እህቶቼን በማስታወቂያ ለማገዝ ነይቼበታለሁ ስራ የምትሰሩ ወንድምና ስራችሁን @al_hadraw 👈 በዚህ ላኩልኝ
Selahadin Al Eyyubi
#መውሊድ ❤
🌹اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا وقدوتنا وشفيعنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين🌹
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
