cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መንዙማ ሀድራ||Menzuma Hadra|| PDF

ምንዳዬና ምንዳችሁ ይበዛ ዘንድ ወደዚህ ቴሌግራም ቻናል በገባችሁ ቁጥር በነብያችን(ﷺ) ላይ ሰለዋት አዋርዱ በብዕርህ✍️ መጣራት ባትችል በሰው ብዕር ተጣራ ሰሉ ዐለ ነቢ💛 ✍️Temam Al hadra ለበለጠ መረጃ በዚህ አናግሩኝ 👇👇👇 @al_hadraw

Show more
Advertising posts
989
Subscribers
-124 hours
+67 days
+3030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የዓሹራን ቀን መጾም ያለፈውን የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል ነቢያችን (ﷺ) ኢንሻአላህ እንጠቀምበት። ዓሹራ አሏህ ﷻ የበኒ  እስራኤሎችን   እና  ነቢዩሏህ ሙሳን (ዐ.ሠ) ከፈርዖን በደል እና ጭቆና  ነጻ ያወጣበት ቀን ። ሙሐረም  ነገ ሰኞ 9ኛው ቀን ነው።  ማክሰኞ 10ኛው ቀን ነው።  አሏህ ፆመን ከምንጠቀምባቸው ያድርግልን ።  አሏህ ይቀበለን🤲
Show all...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ከፊታችን እየመጣ ያለ ታላቅ የፆም ሳምንት እንዳያልፋችሁ ..!! የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ አሉ፦ ከረመዳን ወር በመቀጠል ፆም በላጭ የሚሆንበት ወር የሙሀረም ወር ነው።                                          📕 ሶሒሁ ሙስሊም (1163) _ ✋ እናም እንደምታውቁት ይህ አሁን ያለንበት ወር የሙሀረም ወር ከመሆኑ ጋር ከፊትለፊታችን ታላላቅ የፆም ቀናቶች አሉ ስለነዚያ በዝርዝር እንተዋወስ፡ ● #የፊታችንሰኞ ሐምሌ 8/2016 (ስራችን ከአላህ ዘንድ የሚቀረብበት ቀን ስለሆነ እንፁሙዉ) ●#ማክሰኞ (አሹራ ነውና ፁሙት የአንድ አመት ወንጀል ያስምርላችኋል)፣ ●#እሮብ (አሹራን አስከትለን እሱንም መፆም ይወደዳልና ፁሙት)፣ ●#ሀሙስ (አሁንም ይህ ቀን ስራችን ከአላህ ዘንድ የሚቀረብበት ቀን ስለሆነ እንፁሙዉ)፣ ●#ጁመዓ (የአያመል ቢይድ አንደኛው ቀን ነውና እንፁመዉ)፣ ●#ቅዳሜ (የአያመል ቢይድ ሁለተኛው ቀን ነው እንፁመዉ)፣ ●#እሁድ (የአያመል ቢይድ ሶስተኛው ቀን ነው)። ✋ አደራ ከላይ የተዘረዘሩት ቀናቶች በመሉ ሰሂህ የሆነ ሀዲሶች አሏቸዉ ዉዶቼ በተቻለን አቅም ለመፆም እንሞክር ምንዳቸው በጣም ትልቅ ነው፣ ከረመዳን ፆም በመቀጠል ትልቅ ምንዳን የሚያስገኙ የፆም ቀናቶች ናቸው። ሌሎች ይደርሳቸው ዘንድ ሼር አድርግ ምናልባትም አንተ ሼር አድርገህ የማያውቁ ሰወች አንብበውት ቢፆሙ የነሱን እኩል ምንዳ ታገኛለህ።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ነገ ሰኞ ይጀምራል ዐሹራ ፆም የዓሹራ ቀን #ፆም የሙሐረም ወር 10ኛውን ቀን (ዓሹራ) ሰይዳችን ﷺ አክብረውትና ፆመውት ኡመታቸውም እንዲፆሙት አዘዋል። «ነብያችን መዲና በገቡ ጊዜ የሁዶች የአሹራን ቀን ሲፆሙ አገኟቸውና ምክኒያቱን ጠየቁ፦ فَقِيلَ لَهُ إِنَّهُ فِي مِثْلِ هَذَا اليَوْمِ نَجَّى اللهُ مُوسَى مِنْ فِرْعَوْنَ، فَقَالَ: "نَحْنُ أَوْلَى بِمُوسَى مِنْهم"، فَصَامَ وَأَمَرَ النَّاسَ بِالصَّوْمِ (نَدْبًا)، وَقَالَ: "لَئِنْ بَقِيتُ إِلَى قَابِلٍ (أَيِ العَامِ الآتِي) لَأَصُومَنَّ التَّاسِعَ". « አሏህ ሙሳን ነፃ አድርጎ ፊርአውንን ያጠፋበት ቀን ስለሆነ ነው »ሲሉ መለሱላቸው፣ መልዕክተኛውም « ለሙሳ ከእነሱ እኛ እንበልጣለን» በማለት ቀኑን ፆሙት ሰዎችንም እንዲፆሙት አዘዙ። ከዚያም «የሚቀጥለውን አመት ከደረስኩ ዘጠነኛውንም እፆማለሁ» አሉ። ነገር ግን ከመድረሱ በፊት ወደ አኼራ ሄዱ። በ1446 አ.ሂ ሰኞ 15-07-24 ሙሀረም 9 ታሱዓእ ማክሰኞ 16-07-24 ሙሀረም 10 ዓሹራእ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የዐሹራ (ሙሀረም 10ኛው ቀን) የፊታችን ሰኞ የሚውል ይሆናል። ★የዐሹራን ቀን ፆሞ መዋል እንደሚወደድ በተለያዩ ሀዲሶች ተዘግቦዋል። በላጩ የ9፣10፣11 ቀን መፆም ነው። እሱን ካልቻልን 10ኛ ቀን ላይ ከበስተፊቱ ወይም ከበስተሆላው አንድ ቀን መጨመር። እሱም ከከበደን የሙሀረም 10ኛ(ዐሹራ) ቀን መፆም ። ★በተጨማሪ ዐሹራ ቀን ሪዝቅን ማስፋት የተወደደ ተግባር ነው። ★ በገራልን መልካም ስራዎች እናሳልፈው አላህ ዘንድ ከተከበሩ ቀናት አንዱ ነው ።🥰 አላህ ይቀበለን💕
Show all...
👍 1🥰 1
የዐሹራ ፆም እንዳትረሱ 9ኛው ሰኞ 10ኛው ማክሰኞ ነው ኢንሻአላህ ያጀመአ እንጠቀምበት ተዘጋጁ ።
Show all...
🥰 1
ሰላሙን አለይኩም ወዳጆቼ🙏 የነቢ  ﷺ💚 መውሊድ ደርሷል ነቃ ነቃ በሉልኝ በዚህ አጋጣሚ ኢንሻአላህ የመንዙማ እና ሀድራ #PDF መልቀቅ እንጀምራለን ይህ ቻናል ሼር በማድረግ ለሀድራ ወዳጆች አድርሱልኝ ለማለት እወዳለሁ:: ✍️Temam Al hadra @Menzu_m @Menzu_m @Menzu_m 👆👆Joine
Show all...
🔥 1
ሰላሙን አለይኩም ወዳጆቼ🙏 የነቢ መውሊድ ደርሷል ነቃ ነቃ በሉልኝ በዚህ አጋጣሚ ኢንሻአላህ የመንዙማ እና ሀድራ #PDF መልቀቅ እንጀምራለን ይህ ቻናል ሼር በማድረግ ለሀድራ ወዳጆች አድርሱልኝ ለማለት እወዳለሁ:: ✍️Temam Al hadra @Menzu_m @Menzu_m @Menzu_m 👆👆Joine
Show all...
ኸሚስ አመሻሹን ያረብ🤲 አፌ እንዴት ብሎ እንደሚለምንህ ካላወቀ እባክህ ልቤ❤ ላይ ያለዉን እይልኝ በ ነቢ 💛ይሁንብህ🤲🤲🤲
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
“..በዚህች አጭር ህይወት ውስጥ አንድ ሙስሊም በዚህች ምድር ላይ ሊያተርፍ የሚችለው ትልቁ ትርፍ ቢኖር አበሳሪና አስጠንቃቂ ተደርገው ከተላኩት ሰይዳችንﷺ ጋር  ትስስር መፍጠር ፣ ከኚህ አብሪ ብርሀንﷺ ጋር ያለውን ግንኙነት ማሳመር ነው..” - ሰዪዲ ወሸይኺ ሐቢብ ዑመር ————————————- በዝች ብርሀናማዋ ለሊትና በነገው አበባማው ቀን ስለዋት በማብዛት  እሳቸው ጋር መቅረብና ትስስራችንን ማጠንከር እንደምንችል ያስተማሩንም እኚው የከውኑ ምርጥ ﷺ ናቸው  :: ሰሉ ዓለል ሐቢብ ﷺ አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ💚💚 ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!
Show all...
ኸሚስ አመሻሹን ኢንሻአላህ የዛሬውን ለይል ዱአ እና ሰለዋት ላይ እንበርታ ወዳጆቼ ሰይዳችን ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድ ሙስተጃብ የሆነ ዱዓ ነው " እሳቸው ላይ ሰለዋት ማውረድ ሀሳቡ የሆነ ያሰበውን ነገር ሁሉ ይደርሳል ከሰጋው ነገር ሁሉ ይጠበቃል። ጉዳዮቹ ይሳካሉ ። ህይወቱ ያምራል። ምላሱን አንቀሳቅሶ ሀጃዎቹን ሳይጠይቅ ይሳኩለታል። ሰለዋት ተቀባይነቱ የተረጋገጠ ዱዓ ነው ሰለዋት የሌለው ሰው ኸይር የለውም በሮች ሁሉ ዝግ ናቸው። ጥርቅም ብለው ተዘግተዋል የረሱሉላህ በር ሲቀር በሳቸው በር በኩል ስትገባ አላህን ከነሙራድህ ታገኘዋለህ። ሸይኾቻችን በግልም፣ በኡመትም፣ በሀገርም ችግር ሲገጥም ወደ ሶለዋት መሮጥ ነው ያስተማሩን። ውዱ ነቢ💛 የሰው ልጆች መድህን፣ የነገር ሁሉ #ሶለዋት መድህኔ! ሰዉ ነቢን ካገኘ አሏህን አግኝቷል ሰዉ ደሞ ነቢን ካጣ አሏህንም አጥቷል ነቢን መዳረሻዉ ያደረገ መድረሻዉን አዉቋል ያለ ነብዬ💛 ሙሀባ የታለ ጀነት የገባ አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ💚 ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም
Show all...
🥰 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.