fa
Feedback
መንዙማ ሀድራ||Menzuma Hadra|| PDF

መንዙማ ሀድራ||Menzuma Hadra|| PDF

رفتن به کانال در Telegram

የ #Aabo_Sharif_Amin የረሂሙ ልጅ ነኝ እዝነቱ የሠፋ🙌 የጀግና ሰባሪው ሹምነኝ ያለን ሁላ ሹመት የሚያጠፋ አክብሮ የሚሾም አማናውን ሰጥቶ ፊቱ ለተደፋ ሰብሮ የሚጠግን ቀዶ የሚሰፋ  ወርውሮ የሚያርቅ አድቅቆ ሚያጠፋ #Aabo_Sharif_Amin የአውሊያው ባህር🙌 (ቀደሰላሁ ሲረሁ) ✍️Temam Al hadra ለበለጠ መረጃ በዚህ አናግሩኝ 👇👇👇 @al_hadraw

نمایش بیشتر
4 187
مشترکین
+324 ساعت
+227 روز
+26730 روز
آرشیو پست ها
+2
shililaa ya sharif amin.aac9.12 MB

2017-12-16 23-17-55.mp314.12 MB

❤ሺሊላ መውላዬ ያላህ ባለሟሉ ❤በፍጥነት ድል ማድረግ ልማድህ ነው አሉ ❤እንቅፋትን ጨርስ በቶሎ መውላዬ ❤እንቅፋትን ጨርስ በቶሎ 💚እንደ አንተ አይነት ጌታ ያለው አሽከርማ 💚ጭራሽ ለምን ያፍራል
❤ሺሊላ መውላዬ ያላህ ባለሟሉ ❤በፍጥነት ድል ማድረግ ልማድህ ነው አሉ ❤እንቅፋትን ጨርስ በቶሎ መውላዬ ❤እንቅፋትን ጨርስ በቶሎ 💚እንደ አንተ አይነት ጌታ ያለው አሽከርማ 💚ጭራሽ ለምን ያፍራል እንደው በነዳማ 💚ሁሉም ጋር ተሰማ #በደሉ መውላዬ 💚ሁሉም ጋር ተሰማ በደሉ ❤ሺሊላ መውላዬ የአላህ ባለሟሉ ❤በፍጥነት ድል ማድረግ ልማድህ ነው አሉ ❤እንቅፋትን ጨርስ በቶሎ መውላዬ ❤እንቅፋትን ጨርስ በቶሎ🙌🙌🙌

Audio from Temam Al hadra

Audio from Temam Al hadra

ሼኾቼ #Aabo_Sharif_Amin ረድያላሁ አንሁ እጅግ በጣም ሸርዕይ።የነብዩ صلى الله عليه وسلم ወዳጅ ጠብ ሳያረጉ ሱናቸውን ተከታይ። የኸልቁ ጠበቃ የመብት አስከባሪ ነበሩ።ነብሩም ሳይቀር መጥቶ ሮሮ ጮሆ መብቱን የምያገኝበት የአላህ ወዳጅ።የነብርን ቆዳ ለመሸጥ ነብር የገደል ነበር።ታድያ ነብሮቹ ወደ ሸሆቹ አቤቱታን አሰሙ ሙሪድ በተሰበሰበበት። ሸሆቼም ሻጩን ሰው አስጠሩትና ከለከሉት። ሰውየውም አልሰማ ብሎ ለአደን በሄደበት በነብር ተከቦ ሸሆቹን ስጣራ ሸሆቹም ደርሶ ገላገሉት።ብሎም ለመጨረሻ ግዜ አገዱት።ሰውየውም ነብሮችን ከማደን ተቆጠበ።መገን የአላህ ሰዎች ጉድ። አንዱም በሌላ ግዜ ከአቦ ዘንድ መጣና ድረሱልኝ ጥሪ አሰማ።"ከተማ ውስጥ መራመድ አቃተኝ ምን እንዳጠፋሁ አላውቅም ፖልሶች ይፈልጉኛል ስላቸው ሼኾቼም አጠገባቸው ወደምገኘው ተራራው እያመላከቱት ቀና ብለህ እያቸው አሉትና ። ታድያ ሰውየው ቀና ብሎ ስያይ ነብሩ እዛ ተደርድሮ ያዩታል። አባባ አስከተሉና" ከዝህኛው እናቱን ከዛኛው ወንድሙን ከዛኛው አባቱን ከዛኛው ልጁን ገለህበታል" አሉትና በል ህድና 7 ፍየል እዛ እዛ ቦታ አስቀምጥላቸው ብሎ ላኩት። ሰውየውም የተባለውን ስያረግ የምፈልጉት ፖልሶች ተውትና ሰውየውም በሰላም መኖር ጀመረ። መገን የአላህ ሰዎች የኸልቁን መብት ያስከበሩና አስታራቂም ናቸው። "ግመል ወደ ነብያችን صلى الله عليه وسلم ሮሮ አሰምታ ነፃነቷ አገኘች" ።ታድያ ይህንኑ ሱና ሼኾቹም ላይ ይታይ ነበር። ዑለሞች የነብያት ወራሽ ናቸው። "ነቢን እንዳየ ነው እነሱን ያየማ. ... ሀያተል አላሚን ነብዩራህማ።። አንቱ የአሪፎች ሁሉ አሪፍ የመሻሂኮች ሁሉ ሸይክ ያንቱ ያደረገኝ አላህ ዳኢም ጥራት ይገባው #Aabo_Sharif_Amin🙌 የአላህ ሰላም ራህመት በኸልቁ አይነታ በሰይዳችን ላይ ይስፈን በወዳጆቻቸውም በልጆቻቸውም በአህለልበይታቸውም ላይ ይስፈን በወታደሮቻቸውም በአስገዳጆቻቸውም ላይ በተከታዮቻቸውም በአውሊያውም በአንቢያውም በሩሀንያውም ላይ ይስፈን 🤲 የአላህን ደጋግ ባሮች የምትወዱ ሁላ ሀያታችሁ ይመር ቀና ያለ እጣ ይገባችሁ መከፋትን ሀሲድን አዛን ያዝ አድርጎ ሳቅ በሳቅ የሆነ የሽኩር ኑሮ ይገባችሁ🤲 አረፎች መጀን አላሁመሶሊ አላ ሰይዲና ወመውላና ሙሀመድ 🤲 (ቀደሰላሁ ሰረሁ) Margy Abegaz ሷሂበል ሙሀባ ✍️

ቢስሚላሂረህማን ረሂም እንግዲህ የሚበጀን login የማይበጀን logout "በልልን አላህዬ🤲

ለይለቱል ጁምዓ

ተንቢ የሰለዋት ኪታብ PDF👆በማውረድ ተጠቀሙበት ሰለዋት የ ድህነትን ማስወገጃ ነው አንቱን አወድሶ የደኸየም አላየን ረሱለሏህ💛 اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِك علــى نَبِيِّنَـــا مُحمَّدﷺ💚

record.ogg7.51 MB

ረቢዕ 1 መርሐበን ያ ሙሸሪፈ ረቢዕ እንኳን ለወራቱ አውራ አደረሰን አደረሳችሁ ሙሉ ሐያታችን ረቢዕ ይሁንልን🙌

የጀዴን ከራማ አቤት እለዋለው የሮጠ አልቀደመው የታገለ አልጣለው ማዕዱ ላይ ቁጭ ብዬ እጠራራዋለው ዘመድ አውሊያ ነው ወገን አውሊያ ነው ቢቀመጡም ጥላ ቢሄዱም ስንቅ ነው 💚🩸 ያጥቁር አሞራ ግንባረ
+4
የጀዴን ከራማ አቤት እለዋለው የሮጠ አልቀደመው የታገለ አልጣለው ማዕዱ ላይ ቁጭ ብዬ እጠራራዋለው ዘመድ አውሊያ ነው ወገን አውሊያ ነው ቢቀመጡም ጥላ ቢሄዱም ስንቅ ነው 💚🩸 ያጥቁር አሞራ ግንባረ ቦቃው ዋ ብሎ መሄዱን ማን አስተማረው ያን አምበሳ ነኩት አላወሰው ዱሩን የያዘውን ስራ ሳያውቁት ሚስጥሩን መልካ ያላየ ሰው ዞሮ እየጋጨኝ ወይ አላወኳቸው ወይ አላወቁኝ ከእጅሁ አጎንጩኝ እንዲጠና ክንዴ💚

ጀመአው እንደት ናችሁ

እንኳን ለ 1501 ኛው የሰይዳችን صلى الله عليه وسلم መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መውሊድ

ሰላሙን አለይኩም ጀመዓው እንደት ናችሁ።

ከጌቶቹ ሰይድ አባመጫ(ሺ.ያ):ዘንዳ ሰአዳው ጠርቶት:ከዳሂላቸው ገባና:ከዘየረ በሁዋላ:አዲያ ሸሆቹ:ማሻ አላህ:ሚበላ ስጡት አሉ::አዲያ ሙሳፊሩ"መናኻሪያ በልቼ"ቆይተው ቡና:ተፈልቶ ቡና ስጡት አሉ:ሙሳፊሩ"ቡና አልጠጣ:ጨጓራ አለብኝ"አለ...ከቆይታ በሁዋላ:ሀድራው ሲታደል:ቀንበጥ:እንካ አሉት:ሙሳፊሩም"ጫት አልቅም የደም ብዛት"ምክኒያቱ በዛባቸውና ሸሆቹው"ታመህ አይደል የመጣህ:አዲያ መድኃኒቱን:በምን አድርገን እንስጥህ:አሉት አሉ::ከመደሃኒታችን ጋር:አታጋጨን ያ አሏህ🤲

አልሀምዱሊላህ ቢቁወቲላህ ቢአዞመቲላህ ጀምኢል አውሊያን ለኛ አግርቶ አወዳጅቶ በዙምራቸው አስገብቶ በመደዳቸው አስገብቶ እዚህ አድርሶናል ሽኩር ምስገና ይገባው ሶመዱ 🤲 አሁንም ጀሚኢል አውሊያ ከፊት
+3
አልሀምዱሊላህ ቢቁወቲላህ ቢአዞመቲላህ ጀምኢል አውሊያን ለኛ አግርቶ አወዳጅቶ በዙምራቸው አስገብቶ በመደዳቸው አስገብቶ እዚህ አድርሶናል ሽኩር ምስገና ይገባው ሶመዱ 🤲 አሁንም ጀሚኢል አውሊያ ከፊት ተቀድመውልን አፋት እንቅፋትን እየጠረጉ ሀሲድ ምቀኛን ኃላ ኃላ እየጣሉ በረበልአለሚን ቀጥተኛ መንገድ ይዘውን ይጏዛሉ በዚህ መሀል እጅግ ከባድ ፈተናወችን እያሳለፍ ይገድፉን መቸም ትልቅ ሰው ያስለመደውን ልምዱን አይተውም እና እኛ ሸርጥም ባንጠብቅ አደብም ባይኖረን ቡልሀም ብንሆን የእናንተው ነንና አትጣሉን አትተውን ብለናል 🙌 ከዚያም ከዚም አመጣችሁን ከመከራም አወጣችሁን እንኳን ለዚህ አበቃችሁን አረሳንም ውለታችሁን🙏 አላህን ደጋግ ባሮች የምትወዱ ሁላ ሀያታችሁ ይመር ቀና ያለ እጣ ይገባችሁ መከፋትን ሀሲድን አዛን ያዝ አድርጎ ሳቅ በሳቅ የሆነ የሽኩር ኑሮ ይገባችሁ🤲 #Aabo_Sharif_Amin መጀን🙌