Ethio minors 🇪🇹
رفتن به کانال در Telegram
487
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '24
ژوئیه '24
+1
در 0 کانالها
ژوئن '240
در 0 کانالها
Get PRO
مه '240
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '240
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+2
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+8
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '230
در 0 کانالها
Get PRO
مه '230
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '230
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '230
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+1
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '220
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+1
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '220
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+2
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+3
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+5
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+8
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+22
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+2
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+5
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+2
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+1
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+2
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+1 601
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 29 ژوئیه | 0 | |||
| 28 ژوئیه | 0 | |||
| 27 ژوئیه | 0 | |||
| 26 ژوئیه | 0 | |||
| 25 ژوئیه | 0 | |||
| 24 ژوئیه | 0 | |||
| 23 ژوئیه | 0 | |||
| 22 ژوئیه | 0 | |||
| 21 ژوئیه | 0 | |||
| 20 ژوئیه | 0 | |||
| 19 ژوئیه | 0 |
پستهای کانال
| 2 | እንደሚታወቀው BLUM በ invite ሊንክ ብቻ ነው መክፈት ሚቻለው ስለዚህ አካውንት ከፍታችሁ 10 Invite ግን ያልሞላላችሁ ኮመንት ላይ Referral link አስቀምጡ።
ተጠቃቀሙ!
t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_0V2anNT1Em
Got 23 BP! Join me and try to top my score! | 145 |
| 3 | የAAU ተማሪዎች የናንተ ዋጋው ተመጣጣኝ እና አሪፍ የምትሉት fast food የቱ ነው?
anonymous poll
ፈላፍል
▫️ 0%
እርጥብ
▫️ 0%
በርገር
▫️ 0%
ከዚ ሌላ
▫️ 0%
👥 Nobody voted so far. | 181 |
| 4 | የ አዲስ አበባ ልጅ ሆኖ ዶርም ያገኘ?
anonymous poll
አላገኘሁም – 51
👍👍👍👍👍👍👍 89%
አግቻለው – 6
👍 11%
👥 57 people voted so far. | 502 |
| 5 | የዛሬው Orientation እንዴት ነበር?
anonymous poll
ደስ አይልም – 33
👍👍👍👍👍👍👍 65%
አሪፍ ነው – 10
👍👍 20%
ምንም አይልም – 8
👍👍 16%
👥 51 people voted so far. | 619 |
| 6 | ✳️የፌስቡክ መስራቹ ማርክ ዙከርበርግ ለዓለም ፍጻሜ እየተዘጋጁ መሆኑ ተገለጸ።
🔺120 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ሀብት ያላቸው አሜሪካዊ፥ በሀዋይ ደሴት ውስጥ በክፉ ቀን የሚጠለሉባቸው ቅንጡ ቤቶችን በመገንባት ላይ መሆናቸው ተዘግቧል።
🔺መጠለያው ለኑሮ አስፈላጊ የሚባሉ ምግቦች ይመረትበታል፤ የኤሌክትሪክ ሀይል፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ማድረጊያ ሜዳ፣ የውሃ ዋና እና ሌሎች መሰረታዊ አገልግሎቶችንም ያሟላል ተብሏል።
🔺የክፉ ጊዜ መጠለያው 30 መኝታ ቤቶችና 30 መታጠቢያ ቤቶች ይኖሩታል የተባለ ሲሆን፥ ህንጻዎቹን እርስ በርስ የሚያስተሳስሩ ተገጣጣሚ ድልድዮች ይኖሩታል ሲል ዴይሊ ሜይል ዘግቧል።
Join and share 👉https://t.me/AAU2016freshmanstudent | 666 |
| 7 | የጠበቅነው እና እየሆነ ያለው😭😭😭😭😭
join and share 👉https://t.me/AAU2016freshmanstudent | 1 054 |
| 8 | ሰላም ተማሪዎች አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲን እንዴት አያቹት? ከ 10 rate አርጉ?
Join👉👉https://t.me/AAU2016freshmanstudent | 610 |
| 9 | በታሪክ አጋጣሚ አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲን የተቀላቀሉት ሶስቱ መንትዮች ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው።
ያብቃል አበበ፣ ያብፀጋ አበበ እና ያብስራ አበበ የተሠኙት ሶስት መንትዮች በ2015 ዓ.ም በአገር አቀፍ ደረጃ የተሠጠዉን የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና እያንዳንዳቸዉ ከ340 በላይ የሆነ ዉጤት በማምጣት ሶስቱም መንትያሞች አዲስ አበባን ዩንቨርሲቲን ተቀላቅለዋል።
ዩንቨርሲቲዉ በዛሬዉ ዕለት ደማቅ ዝግጅት አዘጋጅቶ አዲስ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ሲሆን ተማሪዎችም በለተደረገላቸዉ ልዩ አቀባበል ዕጅጉን መደሰታቸዉን ገልፀዋል።
በቀጣዮቹ አምስት ቀናትም አዲስ ተማሪዎችን ማዕከል ያደረጉ ልዩ ዝግጅቶች በዩንቨርሲቲዉ ይካሄዳሉ።
AAU Celebrates as it Admits Historic Triplets
Join👉https://t.me/AAU2016freshmanstudent | 600 |
| 10 | #AAU
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐግብር በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና ወስደው 40/100 እና ከዚያ በላይ ያመጡ የግል አመልካቾች የምዝገባ ጊዜ አርብ ታህሳስ 12/2016 ዓ.ም እንደሚከናወን ገልጿል።
ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች አጠቃላይ ገለጻ ታህሳስ 11/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ከተቋሙ ሬጅስትራር የተገኘ መረጃ ያሳያል።
Joi 👉https://t.me/AAU2016freshmanstudent | 182 |
| 11 | #AAU
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐግብር በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና ወስደው 40/100 እና ከዚያ በላይ ያመጡ የግል አመልካቾች የምዝገባ ጊዜ አርብ ታህሳስ 12/2016 ዓ.ም እንደሚከናወን ገልጿል።
ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች አጠቃላይ ገለጻ ታህሳስ 11/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ከተቋሙ ሬጅስትራር የተገኘ መረጃ ያሳያል።
Joi 👉https://t.me/AAU2016freshmanstudent | 571 |
| 12 | ጊቢ የገባቹ🙋♂🙋?
anonymous poll
አልገባንም – 27
👍👍👍👍👍👍👍 55%
ገብተናል – 22
👍👍👍👍👍👍 45%
👥 49 people voted so far. | 512 |
| 13 | #ማስታወሻ
በ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሐግብር የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በየተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓስ ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ታህሳስ 09 እና 10/2016 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል፡፡
ለመመዝገብ ከመሔዳችሁ በፊት https://portal.aau.edu.et ላይ በመግባት ➧ Freshman ➧ Student Profile የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም የግል መረጃቻችሁን ማሟላታችሁን አትዘንጉ።
ለጥቆማ 👉https://t.me/AAU2016freshmanstudent | 474 |
| 14 | AAU freshers week
🙋♂️🙋♀️
Join 👉https://t.me/AAU2016freshmanstudent | 820 |
| 15 | portal የሰራለት የ social ተማሪ አለ?
anonymous poll
አልሰራልኝም – 32
👍👍👍👍👍👍👍 73%
ሰርቶልኛል – 12
👍👍👍 27%
👥 44 people voted so far. | 446 |
| 16 | student profile የምላቹ?
anonymous poll
ሞልቼ, አልሰራልኝም – 22
👍👍👍👍👍👍👍 44%
ሞልቼ, ሰርቶልኛል – 14
👍👍👍👍 28%
አልሞላሁም, አልሰራልኝም – 8
👍👍👍 16%
ሳልሞላ, ሰርቶልኛል – 6
👍👍 12%
👥 50 people voted so far. | 640 |
| 17 | portal የሰራለት?
anonymous poll
አልሰራልኝም👎 – 51
👍👍👍👍👍👍👍 75%
ሰርቶልኛል👍 – 10
👍 15%
portal ምንድነው🤔 – 7
👍 10%
👥 68 people voted so far. | 523 |
| 18 | Freshers week
Join👇👇
https://t.me/AAU2016freshmanstudent | 1 735 |
| 19 | #Update
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሐግብር የመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ የተመደቡ ተማሪዎች የማመልከቻ እና ወደ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ማድረጊያ እንዲሁም የግል አመልካቾች የመመዝገቢያ ጊዜን አራዝሟል፡፡
በዚህም በ2016 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ መርሐግብር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁተማሪዎች በተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓስ ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ታህሣሥ 09 እና 10/2016 ዓ.ም መሆኑን ተቋሙ አሳውቋል፡፡
ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ከመሔዳችሁ በፊት በ https://portal.aau.edu.et በመግባት ➧ Freshman ➧ Student Profile የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም የግል መረጃቻችሁን እንድታሟሉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡
በሌላ በኩል፤ በ2015 እና 2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈትናችሁ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ የምታሟሉ የቅድመ ምረቃ የግል አመልካቾች የመግቢያ ፈተና የማመልከቻ ቀናት ከህዳር 20 እስከ 27/2016 ዓ.ም ሲሆን የመግቢያ ፈተና ታህሣሥ 02 እና 03/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
@tikvahuniversity | 382 |
| 20 | بدون متن... | 493 |
