en
Feedback
በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

Open in Telegram

በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077

Show more
468
Subscribers
+124 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
የሶስት ቀኖቹን በሙሉ በፎቶዎ ምን ልበላቹሁ በጣም ደስ ሚል ቀን አሳልፈናል ሁሉም ሰዉ ቢሆን ሁላቹሁም በዚህ ስራ ላይ ተሳተፎ በማድረግ ትልቁን ደስታ ያግኙ እላለዉኝ እኛ ከዚህ ቡሃላ እንሰራለን እያልኩኝ ሁላቹሁም ወጣቶች ተሳተፎ እያልን ይሄን ላደረጉት ቅድስት አርሴማ በጣም እናመሰግናለን ሰዉ የምንረዳዉ ስላለንመሆን የለበትም በፍቅር የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል

በፍቅር የዳንስ ቡድን 🙏👆👆👆👆👆👆👆👆😳😳😳😳😳😳😳👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍

በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበባት ማሰልጠኛ ማእከል ስለዳንስ ምን ያዉቃሉ ? የዳንስ ችሎታዉን እና ሊያዳብሩ ይፈለጋሉ? እግዲያዎሰ ወደኛ ይምጡ ባአጭር ጊዜ ባለሙያ እናተፈላጊ እናርጉታለን ይህም እሰከዛሬ ባካሂድናቸው ሰለጠናዎች ይታውቃል። ለምጅምሪያም ጊዜ በሁነ ከውርቀት ትምህርት ጀምሮ እሰከ ተግባር ሰልጠና እነሰጣለን ኑ አሁን አዲስ ምዝገባ እና አዳዴሰ ሰለጣኝ ተማሪዎችን አሰልጠኖ ማሳደግ ይፈልጋል። ሰለጠናዎም ካለቀ በኋል የሰርተፊኬት እንሰጣለን ከማንኛዎም ትምህርት እና ሰራ ባለተገናኘ ምለኩ እናሰለጥናለን ተቀዳሜ ተግባራችን ደሞ ሰነ ምግባር እና የሕይወት ለውጥ እዳያሰቡ ከጨርሱም በኋላ የሰራ እድል በጣምምም ሰፊ ነው ምክኒያቱም ማዕከሉ ወርቀት እና ትልቅ ልምድ እና በቃት ያላቸው ሰለሁነ ። ከምንሰጣቸው ሰለጠናዎች በጥቂቱ ዘምናዊ ዳንሰ hip pop Berak dance Popping dance Kerump Tuotting Ureban dance Lerkal hip pop Contobray dance etcccccccccc Dancholllll Afro bit Salsa Tanguo እና ሁሉንም በሔርሰቦች ባህላዊ ዘውዝዋዜዎችንም 0994090808/0992050313 ያገኙናል አሰለጣኝ ቴዳ jano 28/አሰልጣኝ mela abher 28 በተጨማሪ አዲስ የሆነለየት ያለ የክበደት የመቀነስ ዳንስ ወይም dance fetniinss(erobks)በየትኛዉም እድሜ ክልል ላሉ ሰዎች እንሰጣለን (ትላልቅ ሰዎች ለህፃናት ሴቶች ቅድሚያ ይምጡ እቀይሮታለን !!!!!አድራሻ ኦባዲ ት ቤት ግቢ

የአሁኑ እሁድ ሰበታ ጂም ሲኒማ እንገናኝ

የዛሬዉ ዉሎዋችን በፍቅር የዳንስእና የኪነጥበበብ ብድን ነገ ለሚደረገዉ የበጎ አድራጎት ስራ ላይ የነበረን ቆይታ በፎቶ ተጋበዙልኝ እያልኩኝ እንኮዋን ደስ አላቹ እላለዉ ለአርሴማ ማህበር

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ? የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች መገ መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።
+2
ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ? የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች መገ መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በዌብ ሳይት 👉 https://eaes.edu.et/ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 👉 6284 በቴሌግራም 👉 https://t.me/eaesbot #MoE @tikvahethiopia

ነገ ፈተና ለሚመጣሉቹሁ ሁሉ መልካም እድል ይሁንላቹሁ እንላለን በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል

ጉራጌ ሲተርት ምን ይላል መሰለህ ወኸምነህ ሳራዊሀ ሞኽውር ውበራ.. : ኮስተር ብለህ እደሚገባው ሰው ታነባለህ እንዴ😂 @Zeget77

ሁለት ሽልጦች የዳቦ መጋገርያ ውስጥ አጠገብ ለአጠገብ ተቀምጠው አንደኛው ሽልጦ ዞር ይልና ኡኡኡ ሙቀቱ ገደለኝ ሲል ሌላኛው ሽልጦ በየሱስም! የሚያወራ ሽልጦ😂😁😂😂 @Zeget77

ሴቶች ወንደ ላጤ ጠብሰው #በርገር #ፒዛ እያሉ ስልክ ቁጥራችንን ሴቭ እያደረጉ እኮ ነው ሲደወልላቸው... #ወዬ_ሆዴ የሚሉት😆 @Zeget77

ነገ ፈተና ለሚመጣሉቹሁ ሁሉ መልካም እድል ይሁንላቹሁ እንላለን በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#Update #MoE #Result ትምህርት ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ ይሰጣል። ሚኒስቴሩ ነገ መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከቀኑ 5:30 ጀምሮ የ2
+1
#Update #MoE #Result ትምህርት ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ ይሰጣል። ሚኒስቴሩ ነገ መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከቀኑ 5:30 ጀምሮ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን በተመለከተ በሚኒስቴሩ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል። በሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ አመለወርቅ ህዝቅኤል ተፈርሞ ለተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ደብዳቤ ተልኳል። ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ (@tikvahuniversity) ለመገናኛ ብዙሃን የተላከውን ደብዳቤ ትክክለኛነት #አረጋግጧል። በሐምሌ 2015 ዓ.ም መጨረሻ በሁለት ዙር የተሰጠውን የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ 840 ሺህ በላይ ተፈታኞች መውሰዳቸው ይታወሳል። More Tikvah Ethiopia University 👇 https://t.me/+RYD_4tbNBwRoKR2h @tikvahethiopia

ሰዎች እባካቹ ይሄን ቻናል እስቲ ከፍ እናድርግ እሰቲ ሼር ሼር ሰላም ሰላም ውድ ጓደኞቻችን ወንድሞቻችን እህቶቻችን እንዴት ናቹ ዛሬ የመጣነው እንኳን የሆነ ትንሽ ነገር ለማስቸገር እና ለማሳወቅ ነበር እደምናውቀው በፊት  በፍቅር የተለያዩ ስራዎቻችንን የተለያዩ መረጃዋችንም ሆነ ትምርት አዘል መልእክቶችን የምናስተላልፍበት በፍቅር JANO TEWNSS DANCE CERUOL  ቻናል ነበረን እና እዛ ላይ ብዙ subscribe ነበር በመሆኑም Deleteed Account ሆኖብን ከወራት በፊት እዛ ላይ መልቀቅም ሆነ መፃፍ ትተናል ብዙ ሰው ጥያቄ ስለሆነ ነው እዛ ላይ ስላቆምን ነው ግን በምትኩ በቅርቡ የከፈትነው ቻናል አለ የተለያዩ ስራዎቻችንን ስለ ቲማችን መረጃዋችንም  ማግኘት የሚችሉበትን በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማዕከል OFFICIAL CHANNEL ብለን ከፍተናል እሱ ላይ ሰለ ምንሰጣቸው ስልጠናሆችም እና ስለ ቲማችን መረጃዋችንም ማግኘት ይችላሉ     Link 👇👇 ከታች አስቀምጫለው          🙏 🙏 JOIN ለበለጠ መረጃ IN BOX በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0992050313 https://t.me/BEFKR28