በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
Open in Telegram
በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077
Show more468
Subscribers
+124 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
Faajjii Tokkummaafi Obbolummaa Kan Ta'e Irreecha Baga Geessan!
የአንድነትና የወንድማማችነት ተምሳሌት ለሆነው ለ2016 የኢሬቻ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ!
እንኳን ለፋቅር ለአድነት የምሰጋና በአል ለእሪቻ በአል በሰላም አድርሳቹሁ አደርሰን ምልካም በአል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሁለችንም ይህን የበጎ አድራጎት ስራ እንቀላቀል ከባድ አደለም አንድ እንጀራ ብቻ ለአንድ ሰዉ ዛሬ የመጨረሻ ማቴራል ስብስብ እየተደረገ ስለሆነ ሁላቹም የራሳቹሁን አሻራ አድርጉ እኛ በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል ብዙ ባይሆን የተቻለንን አድርገና እናተም የዚህ ስራ ተቆዳሽ ይሁን እንላለን ዛሬዉ ኑ ይደዉሉ መልካም ቀን ተመኘን
Repost from N/a
በ2016 በአዲስ መልክ በፍቅር የዳንስና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል
ታላቅ የበጋ ስልጠና ጀምረናል ከትምህርትና ከስራ ጋር ፈፅሞ በማይጋጭ መልኩ ይሰጣል በሁሉም ዘርፍ ማለትም ዘመናዊ ዳንስ ሁሉንም
ባህላዊ ዉዝዋዜ(ሁሉንም
ቴያትር(ሁሉንም ያካተተ)
ሙዚቃ በኒዚህ ዘርፎች አሰልጠነን እናስመርቀን ወረቀት የሙያ ማረጋጋጫ ሰርተኬፍ እንሰጣለን
በተጨማሪም ለአዋቂዎች dance fetniss ዳንስ ፊትነስ እንሰጣለን።
አድራሻ ሰበታ ኦባዲ አካዳሚ
p 0994090808/0992050313
Repost from በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
በፍቅር የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል በዚህ አመት አዳዲስ ተማሪዎችን በኪነ ጥበብ ዘረፈ ለማስተማር ዝግጁቱን ጨርሶዎል። ከትምህርትና ከስራ ጋር በማይጋጭ መልኩ ቅዳሜ እና እሁድ ትምህርቱ ይሰጣል ።የሰለጠና አይነቶች
#በቴያትር /በትውና
#በድርሰት
#በዳይሬክቲንግ
#ሰብእና ግንባታን ጨምሮ (በራሰምተማምን ኮርሰ) ይሰጣል።
ቅድምያ ለሚመጡ አስከ መስከረም 25 ድረስ ለሚመጡ ተመዝጋቢዎች 50% ቅናሽ እናደርገናል። አርብ ለሚመጡ 3(ለወንዶች) ያለምንም ከፈያ እናሰገባለን ይምጡ።
የሰለጠና ቀናቶች #ቅዳሜ:-ጠዋት 1:30እሰከ5:00
#እሁድ:- 7:00,እሰከ 10:00
#እሮብ 10:00 እስከ 12:00
ትምህርቱ ሲያልቅ የወረቀት ስርተኬፍት ይሰጣል በተጨማሪም ለፊልምእና ለክሊፕ ካስት እናደርጋለን ። ይምጡ ታአዋቂም አዋቂም እናደርጎታለን ። የማስልጠኛ ቦታ ሰበታ ኦባዲ አካዳሚ ለበለጠ መርጃ 0994090808/0992050313/
አዳዲስ ዘፈኖች ናቸዉ ተጋበዙልኝ እያልኩኝ https://t.me/BEFKR28 jone እያረጋቹ
🎙◉ Mesay Bekele
🔊◉ Leelloo
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
@Nahom_Records
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
Repost from በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
ሰዎች እባካቹ ይሄን ቻናል እስቲ ከፍ እናድርግ እሰቲ ሼር ሼር ሰላም ሰላም ውድ ጓደኞቻችን ወንድሞቻችን እህቶቻችን እንዴት ናቹ ዛሬ የመጣነው እንኳን የሆነ ትንሽ ነገር ለማስቸገር እና ለማሳወቅ ነበር እደምናውቀው በፊት በፍቅር የተለያዩ ስራዎቻችንን የተለያዩ መረጃዋችንም ሆነ ትምርት አዘል መልእክቶችን የምናስተላልፍበት በፍቅር JANO TEWNSS DANCE CERUOL ቻናል ነበረን እና እዛ ላይ ብዙ subscribe ነበር በመሆኑም Deleteed Account ሆኖብን ከወራት በፊት እዛ ላይ መልቀቅም ሆነ መፃፍ ትተናል ብዙ ሰው ጥያቄ ስለሆነ ነው እዛ ላይ ስላቆምን ነው ግን በምትኩ በቅርቡ የከፈትነው ቻናል አለ የተለያዩ ስራዎቻችንን ስለ ቲማችን መረጃዋችንም ማግኘት የሚችሉበትን በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማዕከል OFFICIAL CHANNEL ብለን ከፍተናል እሱ ላይ ሰለ ምንሰጣቸው ስልጠናሆችም እና ስለ ቲማችን መረጃዋችንም ማግኘት ይችላሉ
Link 👇👇 ከታች አስቀምጫለው
🙏 🙏 JOIN ለበለጠ መረጃ IN BOX
በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
በዚህ ቻናል ውስጥ
👉የዳንስ ቪዲዮዎች
👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች
👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ።
በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0992050313
https://t.me/BEFKR28
ሁላቹንም ከልብ እናመሰግናለን ኮች ቴዲ እንዳለው የተለያዩ የኪነ ጥበብ ስራዎች አዳዲስ የ ኪነ ጥበብ ዜናዎችን በዚ ቻናል ላይ ሼር እናረጋለን በድጋሚ ስለተቀላቀላችሁን እያመሰገንን ዛሬ ሁላችንም ለምናቀው ለ አንድ ሰው ሼር በማረግ እንዲቀላቀሉ በመጋበዝ እንድተባበሩን እያልን መልካም ቀን ተመኘን🙏🙏🙏እናመሰግናለን
በትናንትናዉ እለት ብቻ በዚህ ቻናል ዉስጥ ብዙ ስራ ተሰርቶአል ማለትም ብዙ ሰዎች jone አድርጎዋል ስላደራጋቹሁ በጥበብ ስም እያመሰገንን ሁሌም ይሄም ትብብራቹሁ እንደሚቀጥል ተስፋ እያደረግን ሁላችንም እናመሰግናለን ቡዙ ስራዎች እና እናንተን ሊያዝናና ሊያስተምር የሚችል ነገሮችን በዚሁ መድረክ እንለቃለን አብራቹሁን ለነበራቹና አሁንም ለምትቀጥሉ እናመሰግናለን ዛሬ 600 መግባት አለበት ተባበሩን እያለን እናመሰግናለን በድጋሚ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ከበፍቅር የዳንስና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል
በበፍቅር የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል ዉስጥ ተማሪ የሆነ በሙዚቃ ዘርፍ አድምጡት ኤልያስ
ሰዎች እባካቹ ይሄን ቻናል እስቲ ከፍ እናድርግ እሰቲ ሼር ሼር ሰላም ሰላም ውድ ጓደኞቻችን ወንድሞቻችን እህቶቻችን እንዴት ናቹ ዛሬ የመጣነው እንኳን የሆነ ትንሽ ነገር ለማስቸገር እና ለማሳወቅ ነበር እደምናውቀው በፊት በፍቅር የተለያዩ ስራዎቻችንን የተለያዩ መረጃዋችንም ሆነ ትምርት አዘል መልእክቶችን የምናስተላልፍበት በፍቅር JANO TEWNSS DANCE CERUOL ቻናል ነበረን እና እዛ ላይ ብዙ subscribe ነበር በመሆኑም Deleteed Account ሆኖብን ከወራት በፊት እዛ ላይ መልቀቅም ሆነ መፃፍ ትተናል ብዙ ሰው ጥያቄ ስለሆነ ነው እዛ ላይ ስላቆምን ነው ግን በምትኩ በቅርቡ የከፈትነው ቻናል አለ የተለያዩ ስራዎቻችንን ስለ ቲማችን መረጃዋችንም ማግኘት የሚችሉበትን በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማዕከል OFFICIAL CHANNEL ብለን ከፍተናል እሱ ላይ ሰለ ምንሰጣቸው ስልጠናሆችም እና ስለ ቲማችን መረጃዋችንም ማግኘት ይችላሉ
Link 👇👇 ከታች አስቀምጫለው
🙏 🙏 JOIN ለበለጠ መረጃ IN BOX
በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
በዚህ ቻናል ውስጥ
👉የዳንስ ቪዲዮዎች
👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች
👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ።
በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0992050313
https://t.me/BEFKR28
ሰላም ሰላም ውድ ጓደኞቻችን ወንድሞቻችን እህቶቻችን እንዴት ናቹ ዛሬ የመጣነው እንኳን የሆነ ትንሽ ነገር ለማስቸገር እና ለማሳወቅ ነበር እደምናውቀው በፊት በፍቅር የተለያዩ ስራዎቻችንን የተለያዩ መረጃዋችንም ሆነ ትምርት አዘል መልእክቶችን የምናስተላልፍበት በፍቅር JANO TEWNSS DANCE CERUOL ቻናል ነበረን እና እዛ ላይ ብዙ subscribe ነበር በመሆኑም Deleteed Account ሆኖብን ከወራት በፊት እዛ ላይ መልቀቅም ሆነ መፃፍ ትተናል ብዙ ሰው ጥያቄ ስለሆነ ነው እዛ ላይ ስላቆምን ነው ግን በምትኩ በቅርቡ የከፈትነው ቻናል አለ የተለያዩ ስራዎቻችንን ስለ ቲማችን መረጃዋችንም ማግኘት የሚችሉበትን በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማዕከል OFFICIAL CHANNEL ብለን ከፍተናል እሱ ላይ ሰለ ምንሰጣቸው ስልጠናሆችም እና ስለ ቲማችን መረጃዋችንም ማግኘት ይችላሉ