en
Feedback
በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

Open in Telegram

በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077

Show more
468
Subscribers
+124 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
ሃርሜ ቲያ ለሁሉም ብርቱ ጠንካራ እና ከራሳቸው ይልቅ የልጆቻቸው ደስታ እና ስኬት የሚያስደስታቸው እራሳቸውን ጥለው ለልጆቻቸው ብቻ ለኖሩና እየኖሩ ላሉ እናቶቻችን የተዜመ ሙዚቃ ነው ትልቅ ክብር🙏 እና ፍቅር ለሁሉም እናቶች ይሁን አመሰግናለው። አፄ ትንሱ❤ https://youtu.be/hljVSUBt1ec?si=Z6tYsIcTOr2sjJwF

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#ለጥንቃቄ በአዲስ አበባ በከተማ " ጉንፋን መሰል " ህመም መከሰቱና ነዋሪዎች ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባቸው የጤና ባለሙያዎች እየመከሩ ናቸው። በራስ ደስታ ዳምጠው መታሰቢያ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ስ
+1
#ለጥንቃቄ በአዲስ አበባ በከተማ " ጉንፋን መሰል " ህመም መከሰቱና ነዋሪዎች ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባቸው የጤና ባለሙያዎች እየመከሩ ናቸው። በራስ ደስታ ዳምጠው መታሰቢያ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ሃኪም ዶ/ር ስንሻው አባይ ፤ በአዲስ አበባ በከተማ ለተከሰተው " ጉንፋን መሰል ህመም " ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል ብለዋል። ጉንፋን መሰል ህመሙ፦ - ከአፍንጫ ብዙ ፈሳሽ መውጣት፣ - ሳል፣ - ራስ ምታት፣ - ጉሮሮን የማቃጠል ስሜት፣ - ድካም፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስ የመሳሰሉት እንደሆኑ ተናግረዋል፡፡ ዶክተሩ ፤ ሰሞኑን የተከሰተው ጉንፋን መሰል ህመም የላይኛውን የመተንፈሻ አካል ክፍል የሚያጠቃ ነው ብለዋል፡፡ ህመሙን ለመከላከል እና ለማስታገስ ፦ * ፈሳሽ መውሰድ፣ * ከቅዝቃዜ ራስን ማራቅ (ሙቀቱን የተመጣጠነ ማድረግ)፣ * መኖሪያ ቤትን አየር እንዲያገኝ ማድረግ፣ * በቂ የሆነ እረፍት መውሰድ እና የመሳሰሉትን ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን መክረዋል። በሌላ በኩል ፤ በቤት ውስጥ የእፅዋት ዝርያዎችን በፍም (እሳት) ላይ በማጨስ ጭሱን መታጠን ሳንባ እንዲያብጥ ወይም እንዲቆጣ በማድረግ ለጉዳት እንደሚዳርግ ተናግረዋል፡፡ ማህበረሰቡ ፦ ° በህዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት ውስጥ መስኮቶችን በመክፈት፣ ° በንግድ ቤቶች፣ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም ሰው በተሰበሰበበት ቦታዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል በማድረግ፣ ° የእጅን ንፅህና በአግባቡ በመጠበቅ እንዲሁም አስም ያለባቸው ምልክቶቹ እንደታዩባቸው ወደ ህክምና ተቋማት ሄደው መታየት እንዳለባቸው መክረዋል። የጤና ሚኒስቴር ከህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በጋራ በመሆን በ2 ሺህ ያህል ናሙናዎች ላይ ምርመራ አድርጎ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች የጉንፋንና ኢንፍሉዌንዛ በሽታ መከሰቱን ከሁለት ሳምንት በፊት ይፋ አድርጓል። የዝናብ ወራት ማለፉን ተከትሎ በጥቅምትና ህዳር ወቅት ላይ አብዛኛውን ጊዜ የጉንፋንና ኢንፍሉዌንዛ በሽታ ይከሰታል፡፡ በጤና ሚኒስቴር የኮቪድ-19 ምላሽ ግብረ-ሃይል ዋና አስተባባሪ ዶክተር መብራቱ ማሴቦ ፤ ከጥቅምት ወር መጀመሪያ ጀምሮ በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች የጉንፋንና ኢንፍሉዌንዛ በሽታ መከሰቱን ተናግረዋል። " እጅን በመታጠብ፣ አፍና አፍንጫን በመሸፈን በሽታውን በቀላሉ መከላከል ይቻላል " ያሉ ሲሆን በበሽታው የተያዙ ሰዎች በቂ እረፍት በመውሰድ፣ ፈሳሽና ትኩስ ነገሮች በመጠቀምና ተገቢውን ህክምና በማግኘት ስርጭቱ እንዳይስፋፋ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው አሳስበዋል። የጤና ባለሙያዎች የሚሰጧቸውን ምክረ-ሀሳቦች በመተግበር፣ በርና መስኮቶችን በመክፈት፤ በቂ የአየር ዝውውር እንዲኖር በማድረግ መከላከል እንደሚቻልም ነው የገለፁት፡፡ መረጃው የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ እና ኢዜአ ነው። @tikvahethiopia

አሁኑኑ ደውሉ ለትልቅ ሰራ ተፈልጉ ነውውውው

ሰላም እንዴት ናቹሁ ሉኬሽን ኤጀንት ወይም ማናጀር የሆናቹሁ ሰዎች በዉስጥ መስመር በቶሎ አናግሩኝ 0994090808 አሁኑኑ

አዲስ ሙዚቃ አልበም ተጋበዙልኝ

+9
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​@Nahom_Records ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️       ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

ሰላም ዉድ የቻናላችን ተከታዮች እንዴት ናቹሁ እያልኩኝ አልጠፋንም አለን አለን ነገር ግን በቅርቡ ቀን ቆርጠን እናንተን ይበልጥ የሚያስደስት ታላቅ የጥበብ ቬስቲቫል አዘጋጅተናል በፕሮግራሙ በጣም ታዋቂ አርቲስቶች ሙዚቀኞች ከአስር በላይ የዳንስ ቡድኖች ከአምስት በላይ የባህላዊ የዉዝዋዜ ቡድኖች የፋሽን ሾዎ የተለያዩ ዲዛይነሮች ልብሶቻቸዉን በሞደሌሎቻቸዉ ይዘዉ ይመጣሉ በፍቅር ቴያትር ቡድን ስራቸዉን ያቀርባሉ የበፍቅር የዳንስ ቡድኖችም የበፍቅር የሙዚቃ ቡድን ስራቸዉን ያቀርባሉ ሰርከስም ቡድኖች ለመጀመሪያ ጊዜ ይቀርባል ምንም ሚቀር የለም ሁሉም አለ ብቻ ይጠብቁን ቻናላችንን ጆይን በቅርብ ቀን በፍቅር የዳንስ የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል

መተናል መተናል እነማን???? አረ አይባልም እኛ በፍቅሮች ነን አዎ በፍቅር የኪነጥብ ማሰልጠኛ ተቋም ነን እነሆ በቅርብ ቀን በሰበታ ላይ በአይነቱ ልዩ የሆነ በሰበታ ለመጀመሪያ ጊዜ ህዝቡን አጀብ የ
መተናል መተናል እነማን???? አረ አይባልም እኛ በፍቅሮች ነን አዎ በፍቅር የኪነጥብ ማሰልጠኛ ተቋም ነን እነሆ በቅርብ ቀን በሰበታ ላይ በአይነቱ ልዩ የሆነ በሰበታ ለመጀመሪያ ጊዜ ህዝቡን አጀብ የሚያስብል ትልቅ ፌስቲቫል አዘጋጅተናል በጭራሽ እንዳያመልጧ!!!!!! በእለቱ ሁለቱ መንትያ ዳንሰኞች በዳንስ ስራቸው መድረኩን ይቆጣጠሩታል የበፍቅር የቲያትር አባላት ጥርስን በማያስከድን ጥበባቸው ዘና እያደረጉ ያስተምሩናል የበፍቅር የዳንስ ቡድንስ ብትሉ አቤት ብቃት ያስባሉ ናቸው የበፍቅር ድምፃዊያን አቤት ችሎታ አቤት ተሰጥኦ አጀብ እኮ ናቸው ብቻ እንዳያመልጧ ምን ይሄ ብቻ ታዋቂ ድምፃዊያን ፣ኮሜዲያን ፣ሌሎች የዳንስ ቡድኖች ፣ገጣሚያንም ተጋብዘዎል በዕለቱ እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል በቅርብ ቀን ይጠብቁን ልዩ የጥበብ አፍቃሪ ኖት ይኸው በፍቅር አለልዎት በፍቅር ሰርተን በፍቅር እናድጋለን በፍቅር እንበዛለን!!!!!!! በፍቅር የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ተቋም አድራሻችን ሰበታ ኦባዲ አካዳሚ ግቢ ውስጥ 🏆🏆🏆🏆🏆🏆

ምርጥ ዘፈን ስለ እናት የተዘፈነ አርቲስት አፄ ትንሱ ሃርሜ ቲያ በቅርብ ቀን በኛ ቬስቲቫል ላይ ይጫወትናል።