en
Feedback
በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

Open in Telegram

በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077

Show more
468
Subscribers
+124 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ🙏 📌 ዛሬ ስምህ ማንም ቢሆን ነገ ግን ሬሳ ትባላለህ፡፡ 📌 ዛሬ ምንም ሀብት ቢኖርህ ነገ ግን 1 ሜትር ክፍል ብቻ ነው የሚኖርህ፡፡ 📌 ዛሬ የቱንም ያህል ስልጣን ቢኖርህ ነገ ግን ከሁሉም እኩል ነህ፡፡ 📌 ዛሬ ምንም በጎሳህና በመሣሪያህ ብዛት ብትመካ ነገ ብቸኛ ነህ፡፡ 📌 ዛሬ ማንም ሁን ምን ነገ ግን ሬሳ ነህ፡፡ ✍ ስለዚህ ዛሬ ላይ ለነገ የሚጠቅምህን ሦራ ብትሠራ መልካም ነው፡፡ ለሰዎችም ሆነ ለፍጥረቶች ሁሉ ቀና ሁን፡፡ 🙌መልካም ቀን፤ ቸር ያውለን፤ ቸር ያሰማን🙌

አንበሳ ከውሻ በተሰጠው አሰተያይት ሳይተኛ ውሉ አያቀም ።።።።።wed sera nekaaaaaa

መተናል መተናል እነማን???? አረ አይባልም እኛ በፍቅሮች ነን አዎ በፍቅር የኪነጥብ ማሰልጠኛ ተቋም ነን እነሆ በቅርብ ቀን በሰበታ ላይ በአይነቱ ልዩ የሆነ በሰበታ ለመጀመሪያ ጊዜ ህዝቡን አጀብ የ
መተናል መተናል እነማን???? አረ አይባልም እኛ በፍቅሮች ነን አዎ በፍቅር የኪነጥብ ማሰልጠኛ ተቋም ነን እነሆ በቅርብ ቀን በሰበታ ላይ በአይነቱ ልዩ የሆነ በሰበታ ለመጀመሪያ ጊዜ ህዝቡን አጀብ የሚያስብል ትልቅ ፌስቲቫል አዘጋጅተናል በጭራሽ እንዳያመልጧ!!!!!! በእለቱ ሁለቱ መንትያ ዳንሰኞች በዳንስ ስራቸው መድረኩን ይቆጣጠሩታል የበፍቅር የቲያትር አባላት ጥርስን በማያስከድን ጥበባቸው ዘና እያደረጉ ያስተምሩናል የበፍቅር የዳንስ ቡድንስ ብትሉ አቤት ብቃት ያስባሉ ናቸው የበፍቅር ድምፃዊያን አቤት ችሎታ አቤት ተሰጥኦ አጀብ እኮ ናቸው ብቻ እንዳያመልጧ ምን ይሄ ብቻ ታዋቂ ድምፃዊያን ፣ኮሜዲያን ፣ሌሎች የዳንስ ቡድኖች ፣ገጣሚያንም ተጋብዘዎል በዕለቱ እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል በቅርብ ቀን ይጠብቁን ልዩ የጥበብ አፍቃሪ ኖት ይኸው በፍቅር አለልዎት በፍቅር ሰርተን በፍቅር እናድጋለን በፍቅር እንበዛለን!!!!!!! በፍቅር የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ተቋም አድራሻችን ሰበታ ኦባዲ አካዳሚ ግቢ ውስጥ 🏆🏆🏆🏆🏆🏆

BTM ART FESTIVAL coming soon bekrbu likewet new hulachum tegabzachual
BTM ART FESTIVAL coming soon bekrbu likewet new hulachum tegabzachual

በፍቅር የዳንስና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል በቅርብ ጠብቁን እንላቹዋለን በቃ ድብልቅሉን እናወጣዋለን ያን ሁሉ ያሳለፍልክን ፈጣሪ ምስጋና ይግባህ ግን ከምንም መነሳትን ከበፍቅር ተማር በቅርብ ቀን
+1
በፍቅር የዳንስና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል በቅርብ ጠብቁን እንላቹዋለን በቃ ድብልቅሉን እናወጣዋለን ያን ሁሉ ያሳለፍልክን ፈጣሪ ምስጋና ይግባህ ግን ከምንም መነሳትን ከበፍቅር ተማር በቅርብ ቀን እንገናኛለን። ተዘጋጁ

ሰላም ዉድ የበፍቅር የኪነ ጥበባት ማሰልጠኛ ማእከል አባላት እና የቻናል ቤተሰቦች በቅርቡ ለምናዘጋጀዉ ታላቅ ፕሮግራም ላይ ምርት እና አገልግሎታቹሁን ድርጅታቹሁንም ሆነ ማንኛዉም ነገር እንድናስተዉቅላቹ ምትፈልጉ በሙሉ በዉስ መስመር አዉሩኝ ወይም 0994090808/0992050313 ደዉሉ አብረን እንስራ እንላለን እናመሰግናለን በፕሮግራሙ ላይ ካአሉት ነገሮች ዉስጥ ሚዲያ የቴልቪዥን ሽፋን ታዋቂ ቲክ ቶኮሮች ታዋቂ የፊልም ሆነ የድራማ አርቲስቶች ታዋቂ የሆኑ ሙዚቀኞችም ጨምሮ ይገኛሉ አሁኑኑ ይደዉሉልኝ በማንኛዉም ስራ ማገስ ምትፈልጉና እራሳቹሁንበጥበብ ርፍዘ ማዉጣት ምትፈልጉ ሁሉ ይደዉሉልኝ ይህ ጊዜ አያምልጣቹ

ማስታወቂያ በፍቅር የዳንስ የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል ሰበታ ላይ በቅርብ የምትገኙ ሞዴሊንግ የሰለጠናቹሁ እና እየሰለጠናቹሁ ያላቹ በወንድም በሴት ያላቹ ሰዎች በቅርቡ ለምንሰራዉ festvale ላይ መስራትና ይብለጥ መታወቅና ስራ ማግኘት ምትፈልጉ ብቻ ይህ እድል ያመቻቸን ሲሆን ሁላቹሁም አዉቃቹ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት የአንድ ሳምንት ጊዜ ዉስጥ ሰበታ ኦባዲ አካዳሚ መታቹሁ ተመዝገቡ በቅርቡ ኦድሽን የሚጀመር ስለሆነ ቶሎ አናግሩኝ በዉስጥ መስመር 0994090808/0992050313 ሌሎችንም ምታቆዋቸዉን መጠቆም እና ፍላጎትም ያላቹሁንም እናካትታለን

ሰዎች እባካቹ ይሄን ቻናል  እስቲ ከፍ እናድርግ እሰቲ ሼር ሼር ሰላም ሰላም ውድ ጓደኞቻችን ወንድሞቻችን እህቶቻችን እንዴት ናቹ ዛሬ የመጣነው እንኳን የሆነ ትንሽ ነገር ለማስቸገር እና ለማሳወቅ ነበር እደምናውቀው በፊት  በፍቅር የተለያዩ ስራዎቻችንን የተለያዩ መረጃዋችንም ሆነ ትምርት አዘል መልእክቶችን የምናስተላልፍበት በፍቅር JANO TEWNSS DANCE CERUOL  ቻናል ነበረን እና እዛ ላይ ብዙ subscribe ነበር በመሆኑም Deleteed Account ሆኖብን ከወራት በፊት እዛ ላይ መልቀቅም ሆነ መፃፍ ትተናል ብዙ ሰው ጥያቄ ስለሆነ ነው እዛ ላይ ስላቆምን ነው ግን በምትኩ በቅርቡ የከፈትነው ቻናል አለ የተለያዩ ስራዎቻችንን ስለ ቲማችን መረጃዋችንም  ማግኘት የሚችሉበትን በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማዕከል OFFICIAL CHANNEL ብለን ከፍተናል እሱ ላይ ሰለ ምንሰጣቸው ስልጠናሆችም እና ስለ ቲማችን መረጃዋችንም ማግኘት ይችላሉ     Link 👇👇 ከታች አስቀምጫለው          🙏 🙏 JOIN ለበለጠ መረጃ IN BOX በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0992050313 https://t.me/BEFKR28

Asgmramye asdenakw gazye eymta nwwwwww tezgage hezbye houye🙏🙏🙏🙏🙏🙏😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እየምጣ ነው አሰገራሚው አሰደናቂው ያለተሙከርው ያለተሰራው ተደርጉ ታይዋለህ ቀን ቁርጠን ህዝብ ልብ ሰቀለን ልንምጣ የተለየውን በሰበታ የምጅምርሪያዎን ##ፊስትፓል በጣምምምምም በቅርብ ቀን በኦባዲ አካዳሚ ውሰጥ።።

ሰላም ዉድ የበፍቅር የኪነ ጥበባት ማሰልጠኛ ማእከል አባላት እና የቻናል ቤተሰቦች በቅርቡ ለምናዘጋጀዉ ታላቅ ፕሮግራም ላይ ምርት እና አገልግሎታቹሁን ድርጅታቹሁንም ሆነ ማንኛዉም ነገር እንድናስተዉቅላቹ ምትፈልጉ በሙሉ በዉስ መስመር አዉሩኝ ወይም 0994090808/0992050313 ደዉሉ አብረን እንስራ እንላለን እናመሰግናለን በፕሮግራሙ ላይ ካአሉት ነገሮች ዉስጥ ሚዲያ የቴልቪዥን ሽፋን ታዋቂ ቲክ ቶኮሮች ታዋቂ የፊልም ሆነ የድራማ አርቲስቶች ታዋቂ የሆኑ ሙዚቀኞችም ጨምሮ ይገኛሉ አሁኑኑ ይደዉሉልኝ በማንኛዉም ስራ ማገስ ምትፈልጉና እራሳቹሁንበጥበብ ርፍዘ ማዉጣት ምትፈልጉ ሁሉ ይደዉሉልኝ ይህ ጊዜ አያምልጣቹ

ሰላም ዉድ የበፍቅር የኪነ ጥበባት ማሰልጠኛ ማእከል አባላት እና የቻናል ቤተሰቦች በቅርቡ ለምናዘጋጀዉ ታላቅ ፕሮግራም ላይ ምርት እና አገልግሎታቹሁን ድርጅታቹሁንም ሆነ ማንኛዉም ነገር እንድናስተዉቅላቹ ምትፈልጉ በሙሉ በዉስ መስመር አዉሩኝ ወይም 0994090808/0992050313 ደዉሉ አብረን እንስራ እንላለን እናመሰግናለን