2 411
Subscribers
-224 hours
-187 days
-4730 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
July '26
July '26
+18
in 1 channels
June '26
+52
in 0 channels
Get PRO
May '26
+7
in 0 channels
Get PRO
April '26
+5
in 0 channels
Get PRO
March '26
+29
in 0 channels
Get PRO
February '26
+37
in 0 channels
Get PRO
January '26
+18
in 1 channels
Get PRO
December '25
+10
in 1 channels
Get PRO
November '25
+135
in 3 channels
Get PRO
October '25
+15
in 0 channels
Get PRO
September '25
+42
in 1 channels
Get PRO
August '25
+7
in 0 channels
Get PRO
July '25
+95
in 0 channels
Get PRO
June '25
+35
in 0 channels
Get PRO
May '25
+321
in 1 channels
Get PRO
April '25
+75
in 3 channels
Get PRO
March '250
in 3 channels
Get PRO
February '250
in 0 channels
Get PRO
January '25
+6
in 0 channels
Get PRO
December '24
+60
in 1 channels
Get PRO
November '24
+22
in 1 channels
Get PRO
October '24
+5
in 0 channels
Get PRO
September '24
+6
in 0 channels
Get PRO
August '24
+140
in 1 channels
Get PRO
July '24
+4 455
in 4 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 26 July | 0 | |||
| 25 July | 0 | |||
| 24 July | 0 | |||
| 23 July | 0 | |||
| 22 July | 0 | |||
| 21 July | 0 | |||
| 20 July | 0 | |||
| 19 July | +1 | |||
| 18 July | 0 | |||
| 17 July | +1 | |||
| 16 July | +1 | |||
| 15 July | 0 | |||
| 14 July | +1 | |||
| 13 July | 0 | |||
| 12 July | 0 | |||
| 11 July | 0 | |||
| 10 July | 0 | |||
| 09 July | +1 | |||
| 08 July | +2 | |||
| 07 July | 0 | |||
| 06 July | +2 | |||
| 05 July | +4 | |||
| 04 July | +2 | |||
| 03 July | +3 | |||
| 02 July | 0 | |||
| 01 July | 0 |
Channel Posts
ትንሽ ሲከፋው በድንገት ፊቱ ጭው እና ግርጥት የሚል ሰው ውስጡ ያጠራቀመው ብዙ ችግር እና ያልተናገረው ህመም አለው ማለት ነው
ጥፍሩን የሚበላ ሰው የወደፊት ህይወቱ በጣም የሚያስጨንቀው እና "ምን ይሉኛል" ብሎ ይሉኝታ የሚያጠቃው ሰው ነው
አንድ ሰው መተኛት የሚያበዛ እና ከአልጋው መውጣት የማይፈልግ ከሆነ ሀዘን ላይ ነው ማለት ነው -አዋራው
በሆነውም ባልሆነውም ቁጣ የሚቀናው ሰው እንክብካቤ: ፍቅር እና ትኩረት የሚፈልግ ሰው ነው
ዝም ብሎ የሚስቅ ሰው ገጥሟችሁ ያውቃል? ምናልባት የሆነ የሚሸፍነው ሃዘን እና ችግር ውስጡ አለ
👇🏾
አጠገባችሁ ያለውን ሰው እያያችሁ
ቆሞ ስለሄደ: ስለሳቀ: ስለተኛ እና ስለበላ ደስተኛ ነው ማለት አይደለም
"ደህና ነህ?" : "ደህና ነሽ?" እንባባል❤️🙌🏼
Semir ami ezel
| 2 | ፍቅር የተሞላበት....ዱንያን አልፎ
እስከ ጀነት የሚዘልቅን ትዳር
አላህ ከመረጠልን ጋር ይወፍቀን💕 | 206 |
| 3 | ጨዋን የሚያውቁት ሲጣሉት ነው! ክፉ አያወራ፣ ገመናን አይናገር፣ ለምን ብሎ አይሞግት
ዝም እንዳለ ከነ ትዝታው ትቶህ ይሄዳል🤍
Silence is so beautifulness 🥰
Semir ami ezel | 249 |
| 4 | ከተረዳሁት
አብዝቶ ውሸት መናገር አላህ ዘንድ ስምህ "ውሸታም" ተብሎ ከመፃፉ በተጨማሪ ምን እንደሚደብር ታውቃለህ? ብዙ ውሸት ስለምታወራ የሆነ ጉዳይ ላይ ምን ብለህ እንደዋሸህ ትረሳዋለህ.. እንደኔ የነገሩትን ሁሉ ባላወቀ ሃዬ ብሎ ከሚያልፍ ሰው ጋር ብቻ ምትገናኝ ከሆነ ፒስ ነው.. ካልሆነ ግን "ያኔኮ እንዲህ ብለህ ነበር..." ሲሉህ ምን ብለህ እንደዋሸህ ግራ ትጋባለህ..🙂
«ውሸት ብዙ ነው፤ እውነት ግን አንድ ናት» አይደለ ያሉት ሰዎቹ😃 | 299 |
| 5 | ከተረዳሁት😁
ይሄንን ያውቋሉ ችግር የሚሸጥ ቢሆን እርሶና ጓደኛዎት ሀብታም እንደሚሆኑ🙈😁😁 | 310 |
| 6 | አንተ ለሚስትህ "እወድሻለው"ነዋ ያልካት ...
አሊይ ረዲየሏሁ አንሁ ግን ለ ፋጢማ እንዲ ነበር ያሉት ..
"ሀዘንሽ ሰውነቴ ላይ ካሉ ቁስሎች በላይ ያሳምመኛል "💗 | 338 |
| 7 | አሁን አጠገቤ እያለፍክ "አታካብድ ባክህ ከመንገዴ ዞር በልልኝ" ያልከኝ እብድ፣
አንተ ራስህ አታካብድ ባክህ። ምን? በደህና ጊዜ ስለተገላገልክ ራስህን እንዴት ነዉ ምታየዉ ባክህ🙂፡)
😏 | 395 |
| 8 | "10 ሺህ ብር አበድረኝ" አለኝ
"7 ሺ ነዉ ያለኝ" ስለዉ፦
"እሱን አምጣና 3ሺ ይቀርብሃል" ብሎኝ እርፍ🤔
ምንድነህ አንተ ሰዉ ነህ ወይስ🤔😭
እህይት ያለ አህያ😏 | 494 |
| 9 | ለዚህ ፈራሽ በስባሽ ሥጋ
ወዳጄ ሆይ ተው አትስጋ
መሞትህን አትዘንጋ
ቀኑ ሲመሽ አንተ ንጋ!
፨
በዚህ ተፅናና ኑሮ ሲጎዳህ
አንተም ታልፋለህ እንኳንስ ፍዳህ!
፨
አይዞህ!
የኃዘን ወጀብ አይሂድ ይዞህ
አትሁን ለጋ!
ከቤት አትውጣ ሞትን ፍለጋ
ደስታህን ያዘው!
መግነዝህንም ቀድመህ ገንዘው!
ኑሮህን ወጥን!
ቀድመህ ቅበረው ባዶውን ሳጥን!
፨
ፍፁም አትርሳ
ይሄ ሁሉ ዕዳ፣ ፍዳና ችጋር
ማለፉ አይቀርም ከአንተ ማለፍ ጋር!
Semir ami ezel | 579 |
| 10 | አሚ በጣም ጠቃሚ ና ፈገግ ሚያረግ ታሪክ ልብወለዶች ግጥም ማንበብ ደስ ሚላቹ ከሆነ ፎሎ አርጉት አትከፉም😊 | 165 |
| 11 | https://t.me/addlist/_RASah1S9vIwOWVk | 435 |
| 12 | "አይ አብረን አንሆንም! አልደበረህም ኣ?" ምናምን ስትዪ ተስፋ አደረግኩኝ። ቸኩዬ ስለጠየኩሽ በራሴ የተወሰነ ተበሳጨሁ። አብረን ባንሆንም ያላለቀ ነገር ነበረኝ። እኔ ብቻ የምሰጥሽ መውደድ እያለኝ ምን አጣደፈኝ?! እንጂ አንቺ ልክ ነሽ።
ፊት ማንንብ አትችዪም እንዴ? ወይስ አውቀሽ ነው ይሄ ሁሉ ጊዜ?
ደ ደ ብ!
መውደድ መቀበል ካልሆነ መስጠት አትችዪም? መብትሽ ነው! ግን ደሞ የሰጪ ልብ ወደ መድማት እንደሚሻገር ማወቅ ሳትችዪ ነው እንዲህ ቆንጆ የሆንሽው?!
አዎ ደብሮኛል! አንገትሽን ስስምሽ ወንድምሽ ነበርኩ? 'ዛሬ አንገቴን ሳትስም?' ብለሽ የጻፍሽልኝ ቀን ወንድሜ ነው ብለሽ ነው?
መወደድን ብቻ መፈለግ ስራሽ ነው? በስንት ሰው ነው ራስሽን እያስወደድሽ ያለሽው? ከዚህ በሗላ እንዳታወሪ! መውደዴ እስኪያልቅ አንገትሽ እና ወ.ዘ.ተ የኔ ናቸው።
ጠብቂኝ በሗላ እጽፍልሻለሁ!
ባለጌ!
Semir amir ezel | 915 |
| 13 | [
ድንገት ተከስታ አስደነገጠቺኝ
እስካፈቅራት እንኳን ፋታም አልሰጠችኝ
ጅስሜን በውበት ፍም አቀጣጠለቺው
የልቤን አላውቅም ምን እንዳረገቺው
]
Semir ami ezel | 764 |
| 14 | https://t.me/addlist/_RASah1S9vIwOWVk | 240 |
| 15 | The only ending am waiting for🤌❤️🤭 | 744 |
| 16 | አሚ በጣም ጠቃሚ ና ፈገግ ሚያረግ ታሪክ ልብወለዶች ግጥም ማንበብ ደስ ሚላቹ ከሆነ ፎሎ አርጉት አትከፉም😊 | 114 |
| 17 | ቡና እየተፈላ ነበር እና በመሃል ምን ያህል እንደናፈቅከኝ አስታወስኩኝ....
እውነት ለመናገር የትኛው የበለጠ እየፈላ እንደሆነ እራሱ አላውቅም
ምናልባት ናፍቆቴ🤔❤️ | 798 |
| 18 | 👧 Electric Hair Styling Hot Comb
🪞Fast Heating
🪞Ceramic press comb
🪞Smooths and softens all hair types
🪞Straightens unruly hair
🪞Auto shut-off for added safety
🪞Easy to use hair straightening comb
Available on hand
DM @hayu_smile | 91 |
| 19 | Btw You're my Arafah dua❤️🤌 | 938 |
| 20 | Allahume ini As aluke
For his teeth to fall out
Everytime he smiles for other girls😁😅 | 985 |
