es
Feedback
▯𝐌𝐢𝐫𝐚𝐜𝐥𝐞 𝐡𝐚𝐥𝐚𝐥🫀

▯𝐌𝐢𝐫𝐚𝐜𝐥𝐞 𝐡𝐚𝐥𝐚𝐥🫀

Ir al canal en Telegram
2 306
Suscriptores
-424 horas
-217 días
-8430 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '260
en 0 canales
agosto '26
+8
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+19
en 1 canales
Get PRO
junio '26
+52
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+7
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+5
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+29
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+37
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+18
en 1 canales
Get PRO
diciembre '25
+10
en 1 canales
Get PRO
noviembre '25
+135
en 3 canales
Get PRO
octubre '25
+15
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+42
en 1 canales
Get PRO
agosto '25
+7
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+95
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+35
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+321
en 1 canales
Get PRO
abril '25
+75
en 3 canales
Get PRO
marzo '250
en 3 canales
Get PRO
febrero '250
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+6
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+60
en 1 canales
Get PRO
noviembre '24
+22
en 1 canales
Get PRO
octubre '24
+5
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+6
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+140
en 1 canales
Get PRO
julio '24
+4 455
en 4 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
04 septiembre0
03 septiembre0
02 septiembre0
01 septiembre0
Publicaciones del Canal
“ልብ የልብን ጠረን ያሸታል” ይላሉ ኢብነል ቀይዪም። አንዳንዴ መውደድ የልብ ትውውቅ ነው። ብዙ ያላወራኸውን፣ ብዙም የማታውቀውንና ምንም ያላደረገልህን ሰው እንዲሁ ትወደዋለህ። "ለምን ወደድከኝ?” ብለህ ምክንያት ብትጠይቅ ምክንያት የማይነግርህ ብዙ ወዳጅ አለ። Semir ami

2
اللهم صل على محمد وعلى اله وصحبه وسلم🩶
170
3
اللهم صل على محمد وعلى اله وصحبه وسلم
211
4
አሏህ አለን❤️‍🩹
390
5
"አንድ ሰው ሲናፍቃችሁ ረጅም  መልዕክት ፃፉለትና ተኙ እንጂ  አትላኩት፤ ጠዋት ከእንቅልፋችሁ ነቅታችሁ  ደግማችሁ ስታነቡት በጣም የዋህ ሰው መሆናችሁን ትረዳላችሁ።🥰🤝 Semir ami ezel
616
6
ትንሽ ሲከፋው በድንገት ፊቱ ጭው እና ግርጥት የሚል ሰው ውስጡ ያጠራቀመው ብዙ ችግር እና ያልተናገረው ህመም አለው ማለት ነው ጥፍሩን የሚበላ ሰው የወደፊት ህይወቱ በጣም የሚያስጨንቀው እና "ምን ይሉኛል" ብሎ ይሉኝታ የሚያጠቃው ሰው ነው አንድ ሰው መተኛት የሚያበዛ እና ከአልጋው መውጣት የማይፈልግ ከሆነ ሀዘን ላይ ነው ማለት ነው -አዋራው በሆነውም ባልሆነውም ቁጣ የሚቀናው ሰው እንክብካቤ: ፍቅር እና ትኩረት የሚፈልግ ሰው ነው ዝም ብሎ የሚስቅ ሰው ገጥሟችሁ ያውቃል? ምናልባት የሆነ የሚሸፍነው ሃዘን እና ችግር ውስጡ አለ 👇🏾 አጠገባችሁ ያለውን ሰው እያያችሁ ቆሞ ስለሄደ: ስለሳቀ: ስለተኛ እና ስለበላ ደስተኛ ነው ማለት አይደለም "ደህና ነህ?" : "ደህና ነሽ?" እንባባል❤️🙌🏼 Semir ami ezel
761
7
ፍቅር የተሞላበት....ዱንያን አልፎ እስከ ጀነት የሚዘልቅን ትዳር አላህ ከመረጠልን ጋር ይወፍቀን💕
585
8
ጨዋን የሚያውቁት ሲጣሉት ነው! ክፉ አያወራ፣ ገመናን አይናገር፣ ለምን ብሎ አይሞግት ዝም እንዳለ ከነ ትዝታው ትቶህ ይሄዳል🤍 Silence is so beautifulness 🥰 Semir ami ezel
601
9
ከተረዳሁት አብዝቶ ውሸት መናገር አላህ ዘንድ ስምህ "ውሸታም" ተብሎ ከመፃፉ በተጨማሪ ምን እንደሚደብር ታውቃለህ? ብዙ ውሸት ስለምታወራ የሆነ ጉዳይ ላይ ምን ብለህ እንደዋሸህ ትረሳዋለህ.. እንደኔ የነገሩትን ሁሉ ባላወቀ ሃዬ ብሎ ከሚያልፍ ሰው ጋር ብቻ ምትገናኝ ከሆነ ፒስ ነው.. ካልሆነ ግን "ያኔኮ እንዲህ ብለህ ነበር..." ሲሉህ ምን ብለህ እንደዋሸህ ግራ ትጋባለህ..🙂 «ውሸት ብዙ ነው፤ እውነት ግን አንድ ናት» አይደለ ያሉት ሰዎቹ😃
664
10
ከተረዳሁት😁 ይሄንን ያውቋሉ ችግር የሚሸጥ ቢሆን እርሶና ጓደኛዎት ሀብታም እንደሚሆኑ🙈😁😁
574
11
አንተ ለሚስትህ "እወድሻለው"ነዋ ያልካት ... አሊይ ረዲየሏሁ አንሁ ግን ለ ፋጢማ እንዲ ነበር ያሉት .. "ሀዘንሽ ሰውነቴ ላይ ካሉ ቁስሎች በላይ ያሳምመኛል "💗
631
12
አሁን አጠገቤ እያለፍክ "አታካብድ ባክህ ከመንገዴ ዞር በልልኝ" ያልከኝ እብድ፣ አንተ ራስህ አታካብድ ባክህ። ምን?  በደህና ጊዜ ስለተገላገልክ ራስህን እንዴት ነዉ ምታየዉ ባክህ🙂፡) 😏
706
13
"10 ሺህ ብር አበድረኝ" አለኝ "7 ሺ ነዉ ያለኝ" ስለዉ፦ "እሱን አምጣና 3ሺ ይቀርብሃል" ብሎኝ እርፍ🤔 ምንድነህ አንተ ሰዉ ነህ ወይስ🤔😭 እህይት ያለ አህያ😏
"10 ሺህ ብር አበድረኝ" አለኝ "7 ሺ  ነዉ ያለኝ" ስለዉ፦ "እሱን አምጣና 3ሺ ይቀርብሃል" ብሎኝ እርፍ🤔 ምንድነህ አንተ ሰዉ ነህ ወይስ🤔😭 እህይት ያለ አህያ😏
714
14
ለዚህ ፈራሽ በስባሽ ሥጋ ወዳጄ ሆይ ተው አትስጋ መሞትህን አትዘንጋ ቀኑ ሲመሽ አንተ ንጋ! ፨ በዚህ ተፅናና ኑሮ ሲጎዳህ አንተም ታልፋለህ እንኳንስ ፍዳህ! ፨ አይዞህ! የኃዘን ወጀብ አይሂድ ይዞህ አትሁን ለጋ! ከቤት አትውጣ ሞትን ፍለጋ ደስታህን ያዘው! መግነዝህንም ቀድመህ ገንዘው! ኑሮህን ወጥን! ቀድመህ ቅበረው ባዶውን ሳጥን! ፨ ፍፁም አትርሳ ይሄ ሁሉ ዕዳ፣ ፍዳና ችጋር ማለፉ አይቀርም ከአንተ ማለፍ ጋር! Semir ami ezel
664
15
አሚ በጣም ጠቃሚ ና ፈገግ ሚያረግ ታሪክ ልብወለዶች ግጥም ማንበብ ደስ ሚላቹ ከሆነ ፎሎ አርጉት አትከፉም😊
አሚ በጣም ጠቃሚ ና ፈገግ ሚያረግ ታሪክ ልብወለዶች ግጥም ማንበብ ደስ ሚላቹ ከሆነ ፎሎ አርጉት አትከፉም😊
165
16
https://t.me/addlist/_RASah1S9vIwOWVk
435
17
"አይ አብረን አንሆንም! አልደበረህም ኣ?"  ምናምን ስትዪ ተስፋ አደረግኩኝ። ቸኩዬ ስለጠየኩሽ በራሴ የተወሰነ ተበሳጨሁ። አብረን ባንሆንም ያላለቀ ነገር ነበረኝ። እኔ ብቻ የምሰጥሽ መውደድ እያለኝ ምን አጣደፈኝ?!  እንጂ አንቺ ልክ ነሽ። ፊት ማንንብ አትችዪም እንዴ? ወይስ አውቀሽ ነው ይሄ ሁሉ ጊዜ? ደ ደ ብ! መውደድ መቀበል ካልሆነ መስጠት አትችዪም? መብትሽ ነው! ግን ደሞ የሰጪ ልብ ወደ መድማት እንደሚሻገር ማወቅ ሳትችዪ ነው እንዲህ ቆንጆ የሆንሽው?!  አዎ ደብሮኛል!  አንገትሽን ስስምሽ ወንድምሽ ነበርኩ? 'ዛሬ አንገቴን ሳትስም?' ብለሽ የጻፍሽልኝ ቀን ወንድሜ ነው ብለሽ ነው? መወደድን ብቻ መፈለግ ስራሽ ነው? በስንት ሰው ነው ራስሽን እያስወደድሽ ያለሽው?  ከዚህ በሗላ እንዳታወሪ! መውደዴ እስኪያልቅ አንገትሽ እና ወ.ዘ.ተ የኔ ናቸው። ጠብቂኝ በሗላ እጽፍልሻለሁ! ባለጌ! Semir amir ezel
915
18
[ ድንገት ተከስታ አስደነገጠቺኝ እስካፈቅራት እንኳን ፋታም አልሰጠችኝ ጅስሜን በውበት ፍም አቀጣጠለቺው የልቤን አላውቅም ምን እንዳረገቺው ] Semir ami ezel
764
19
https://t.me/addlist/_RASah1S9vIwOWVk
240
20
The only ending am waiting for🤌❤️🤭
The only ending am waiting for🤌❤️🤭
744