fa
Feedback
▯𝐌𝐢𝐫𝐚𝐜𝐥𝐞 𝐡𝐚𝐥𝐚𝐥🫀

▯𝐌𝐢𝐫𝐚𝐜𝐥𝐞 𝐡𝐚𝐥𝐚𝐥🫀

رفتن به کانال در Telegram
2 249
مشترکین
-124 ساعت
-97 روز
-5130 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+1
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+19
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+18
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+10
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+135
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+42
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+95
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+321
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+75
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مارس '250
در 3 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+60
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+22
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+140
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+4 455
در 4 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
06 اکتبر0
05 اکتبر0
04 اکتبر+1
03 اکتبر0
02 اکتبر0
01 اکتبر0
پست‌های کانال
ዶይስቶይቭስኪ አንድ እውነት ልንገራችሁ ብሎ ይጀምራል፦ ‹‹ዓለም እንደ እናታችሁ አይደለችም ንዴታችሁን የመታገስ አመል የላትም፤ ቢርባችሁ ደርቃችሁ ትቀራላችሁ እንጂ ማንም ግድ አይሰጠውም!። እናት ግ
ዶይስቶይቭስኪ አንድ እውነት ልንገራችሁ ብሎ ይጀምራል፦ ‹‹ዓለም እንደ እናታችሁ አይደለችም ንዴታችሁን የመታገስ አመል የላትም፤ ቢርባችሁ ደርቃችሁ ትቀራላችሁ እንጂ ማንም ግድ አይሰጠውም!። እናት ግን ቀን ላይ ተናዳችሁ ትጮኹባታላችሁ፤ እናም ማታ በቀኑ መጨረሻ ሁሉንም እረስታ እራት ታቀርብላችኋለች..›› ❤‍🩹

2
ስቃቹ ገብታቹ በፈገግታ እና እዉቀት ተምራቹ ምትቆዩበት ቻናል ነዉ Join ብታረጉ ትጠቀማላቹ እንጂ አትከፉም👇
ስቃቹ ገብታቹ በፈገግታ እና እዉቀት ተምራቹ ምትቆዩበት ቻናል ነዉ Join ብታረጉ ትጠቀማላቹ እንጂ አትከፉም👇
1
3
https://t.me/miracle_semir_amiiiii ሀ ብለን አዲስ ስም አዲስ ምእራፍ ጀምረናል ስታዩት እንዳትደናገሩ ብዬ ነዉ ፎሎ እያረጋቹ አበረታቱን semir ami ነኝ ስለ አዲስ ስሙ ማብራሪያ ቻናሌ ላይ አለ እየገባቹ አለን በሉኝ ሰላም ለልባችሁ😊
236
4
ስቃቹ ገብታቹ በፈገግታ እና እዉቀት ተምራቹ ምትቆዩበት ቻናል ነዉ Join ብታረጉ ትጠቀማላቹ እንጂ አትከፉም👇
ስቃቹ ገብታቹ በፈገግታ እና እዉቀት ተምራቹ ምትቆዩበት ቻናል ነዉ Join ብታረጉ ትጠቀማላቹ እንጂ አትከፉም👇
91
5
መንገድ ለአንድ አኞ ልቦለድ ወይም ግጥም፣ አጨራረሱን አይታችሁ ይቅርታ ልታደርጉለት ትችላላችሁ። አድክሟችሁ አድክሟችሁ በመጨረሻ ‘አሪፍ!’ ትሉ ይሆናል። ግን ህይወታችሁን እንደዚህ መታገስ አትችሉም። አጨራረሳችንን ሰዎች እንጂ እኛ አናውቅም። ዋናውን ነገር፣ መንገዳችንን ከባድ ባናደርግ እላለሁ። Semir ami
497
6
“ልብ የልብን ጠረን ያሸታል” ይላሉ ኢብነል ቀይዪም። አንዳንዴ መውደድ የልብ ትውውቅ ነው። ብዙ ያላወራኸውን፣ ብዙም የማታውቀውንና ምንም ያላደረገልህን ሰው እንዲሁ ትወደዋለህ። "ለምን ወደድከኝ?” ብለህ ምክንያት ብትጠይቅ ምክንያት የማይነግርህ ብዙ ወዳጅ አለ። Semir ami
502
7
اللهم صل على محمد وعلى اله وصحبه وسلم🩶
422
8
اللهم صل على محمد وعلى اله وصحبه وسلم
430
9
አሏህ አለን❤️‍🩹
540
10
"አንድ ሰው ሲናፍቃችሁ ረጅም  መልዕክት ፃፉለትና ተኙ እንጂ  አትላኩት፤ ጠዋት ከእንቅልፋችሁ ነቅታችሁ  ደግማችሁ ስታነቡት በጣም የዋህ ሰው መሆናችሁን ትረዳላችሁ።🥰🤝 Semir ami ezel
616
11
ትንሽ ሲከፋው በድንገት ፊቱ ጭው እና ግርጥት የሚል ሰው ውስጡ ያጠራቀመው ብዙ ችግር እና ያልተናገረው ህመም አለው ማለት ነው ጥፍሩን የሚበላ ሰው የወደፊት ህይወቱ በጣም የሚያስጨንቀው እና "ምን ይሉኛል" ብሎ ይሉኝታ የሚያጠቃው ሰው ነው አንድ ሰው መተኛት የሚያበዛ እና ከአልጋው መውጣት የማይፈልግ ከሆነ ሀዘን ላይ ነው ማለት ነው -አዋራው በሆነውም ባልሆነውም ቁጣ የሚቀናው ሰው እንክብካቤ: ፍቅር እና ትኩረት የሚፈልግ ሰው ነው ዝም ብሎ የሚስቅ ሰው ገጥሟችሁ ያውቃል? ምናልባት የሆነ የሚሸፍነው ሃዘን እና ችግር ውስጡ አለ 👇🏾 አጠገባችሁ ያለውን ሰው እያያችሁ ቆሞ ስለሄደ: ስለሳቀ: ስለተኛ እና ስለበላ ደስተኛ ነው ማለት አይደለም "ደህና ነህ?" : "ደህና ነሽ?" እንባባል❤️🙌🏼 Semir ami ezel
761
12
ፍቅር የተሞላበት....ዱንያን አልፎ እስከ ጀነት የሚዘልቅን ትዳር አላህ ከመረጠልን ጋር ይወፍቀን💕
585
13
ጨዋን የሚያውቁት ሲጣሉት ነው! ክፉ አያወራ፣ ገመናን አይናገር፣ ለምን ብሎ አይሞግት ዝም እንዳለ ከነ ትዝታው ትቶህ ይሄዳል🤍 Silence is so beautifulness 🥰 Semir ami ezel
601
14
ከተረዳሁት አብዝቶ ውሸት መናገር አላህ ዘንድ ስምህ "ውሸታም" ተብሎ ከመፃፉ በተጨማሪ ምን እንደሚደብር ታውቃለህ? ብዙ ውሸት ስለምታወራ የሆነ ጉዳይ ላይ ምን ብለህ እንደዋሸህ ትረሳዋለህ.. እንደኔ የነገሩትን ሁሉ ባላወቀ ሃዬ ብሎ ከሚያልፍ ሰው ጋር ብቻ ምትገናኝ ከሆነ ፒስ ነው.. ካልሆነ ግን "ያኔኮ እንዲህ ብለህ ነበር..." ሲሉህ ምን ብለህ እንደዋሸህ ግራ ትጋባለህ..🙂 «ውሸት ብዙ ነው፤ እውነት ግን አንድ ናት» አይደለ ያሉት ሰዎቹ😃
664
15
ከተረዳሁት😁 ይሄንን ያውቋሉ ችግር የሚሸጥ ቢሆን እርሶና ጓደኛዎት ሀብታም እንደሚሆኑ🙈😁😁
574
16
አንተ ለሚስትህ "እወድሻለው"ነዋ ያልካት ... አሊይ ረዲየሏሁ አንሁ ግን ለ ፋጢማ እንዲ ነበር ያሉት .. "ሀዘንሽ ሰውነቴ ላይ ካሉ ቁስሎች በላይ ያሳምመኛል "💗
631
17
አሁን አጠገቤ እያለፍክ "አታካብድ ባክህ ከመንገዴ ዞር በልልኝ" ያልከኝ እብድ፣ አንተ ራስህ አታካብድ ባክህ። ምን?  በደህና ጊዜ ስለተገላገልክ ራስህን እንዴት ነዉ ምታየዉ ባክህ🙂፡) 😏
706
18
"10 ሺህ ብር አበድረኝ" አለኝ "7 ሺ ነዉ ያለኝ" ስለዉ፦ "እሱን አምጣና 3ሺ ይቀርብሃል" ብሎኝ እርፍ🤔 ምንድነህ አንተ ሰዉ ነህ ወይስ🤔😭 እህይት ያለ አህያ😏
"10 ሺህ ብር አበድረኝ" አለኝ "7 ሺ  ነዉ ያለኝ" ስለዉ፦ "እሱን አምጣና 3ሺ ይቀርብሃል" ብሎኝ እርፍ🤔 ምንድነህ አንተ ሰዉ ነህ ወይስ🤔😭 እህይት ያለ አህያ😏
714
19
ለዚህ ፈራሽ በስባሽ ሥጋ ወዳጄ ሆይ ተው አትስጋ መሞትህን አትዘንጋ ቀኑ ሲመሽ አንተ ንጋ! ፨ በዚህ ተፅናና ኑሮ ሲጎዳህ አንተም ታልፋለህ እንኳንስ ፍዳህ! ፨ አይዞህ! የኃዘን ወጀብ አይሂድ ይዞህ አትሁን ለጋ! ከቤት አትውጣ ሞትን ፍለጋ ደስታህን ያዘው! መግነዝህንም ቀድመህ ገንዘው! ኑሮህን ወጥን! ቀድመህ ቅበረው ባዶውን ሳጥን! ፨ ፍፁም አትርሳ ይሄ ሁሉ ዕዳ፣ ፍዳና ችጋር ማለፉ አይቀርም ከአንተ ማለፍ ጋር! Semir ami ezel
664
20
አሚ በጣም ጠቃሚ ና ፈገግ ሚያረግ ታሪክ ልብወለዶች ግጥም ማንበብ ደስ ሚላቹ ከሆነ ፎሎ አርጉት አትከፉም😊
አሚ በጣም ጠቃሚ ና ፈገግ ሚያረግ ታሪክ ልብወለዶች ግጥም ማንበብ ደስ ሚላቹ ከሆነ ፎሎ አርጉት አትከፉም😊
165