The largest database of Telegram Bots around the world
Analyze advertising creatives
Search for competitors advertising creatives
Search for words and phrases in Telegram posts
Follow the events on Telegram in real time
Cleaning your channel from bots
Access to all analytical metrics
Automates targeting in Telegram Ads
Trends, growth, activity and key metrics
Bots and Mini Apps market, metrics and trends
Advertising analytics, costs and efficiency
Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈
እንዲህ አልኩ "ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም" ያነበብነውን ተግባር ላይ ህይወታችን ላይ ስናመጣው ስንተገብረው ነው ሙሉ የሚያደርገን።★★★★★★★ Join @kulsima For ግጥም አስተማሪ ታሪክ እና ለመሳሰሉት ........... ለማንኛውም አስተያየቶቻቹ ደግሞ @Nejent
አንዳንድ የህይወት ትምህርቶችን ያለ ህመም መማር አንችልም!
451
ላንተ መልካም ቢሆን ኖሮ አንተው ጋር ይቆይ ነበር!
712
የያዝከው መንገድ ትክክለኛ ስለመሆኑ እንጂ ስለመርዘሙ አትጨነቅ!
122
ሁሉም ህመሞች የጀመሩት ፈጣሪን ከራቅንበት ቅፅፈት ነው!
1114
ፈጣሪያችን እንኳን ላስቀደሙት ለረሱትም ታማኝ ነው!
1363
ንግግርህ ከፍም ዝቅም ያደርግካል!
1482
ፈጣሪ ሆይ እየሞከርን ነውና አግዘን!
1401
ፀፀትን የመሰለ ህመም የለም!
1583
ሲያሞጉስህ ከፍ ሲያጥላሉህ ዝቅ የሚል ማንነት አይኑርህ!
165
የጭንቀት ሁሉ መንስኤው ከፈጣሪ መራቅ ነው!
1973
በጣም ስትቸኩል ቀስ በል!
185
ጌታዋ ያየህብኝን አታሳይብኝ!
18813
ሰው ከክፋት ሲርቅ አስተዋይ ይሆናል!
184
የሰከነች ምላስ የነደደን ስሜት ታበርዳለች
2485
ያልቻለ እና ያልፈለገ እኩል ለፍርድ አይቀርብም!
2833
ማንም ይሁን ማን ከሰላምህ አይበልጥም!
2985
ግማሽ ግማሽን አይበልጠውም!
2601
ትራስህ ነው እንባህን የሚያውቀው!
23712
አንዳንዴ ጠላቶች ናቸው ከፍታ ላይ የሚያደርሱት!
1891
ልባችን በጣም ተጨንቋል ጌታችን ሆይ እረፍት ስጠን!
2352