ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ኩልሲማ

ኩልሲማ

Открыть в Telegram

እንዲህ አልኩ "ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም" ያነበብነውን ተግባር ላይ ህይወታችን ላይ ስናመጣው ስንተገብረው ነው ሙሉ የሚያደርገን።★★★★★★★ Join @kulsima For ግጥም አስተማሪ ታሪክ እና ለመሳሰሉት ........... ለማንኛውም አስተያየቶቻቹ ደግሞ @Nejent

Больше
1 010
Подписчики
-124 часа
-77 дней
-1630 дней
Архив постов
የቀኑ መልዕክት💌 ስኬት ሁለት ህጎች አሉት ዱዓ እና ሶብር! 🙏የተዋበ ቅዳሜ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
ስኬት ሁለት ህጎች አሉት ዱዓ እና ሶብር!
🙏የተዋበ ቅዳሜ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 መተው ያለብህን ካልተውክ ማግኘት ያለብህን ታጣለህ! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
መተው ያለብህን ካልተውክ ማግኘት ያለብህን ታጣለህ!
🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 አንዳንድ ስያሜ ጫና ይሆናል! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
አንዳንድ ስያሜ ጫና ይሆናል!
🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 የተለቀሰበት ወንጀል አይጎዳም የተኮራበት መልካም ስራ እንደማይጠቅመው ሁሉ! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
የተለቀሰበት ወንጀል አይጎዳም የተኮራበት መልካም ስራ እንደማይጠቅመው ሁሉ!
🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 አንዳንዴ የት ነህ ብለው የሚጠይቁህ ሊመጡ ሳይሆን ሊገምቱህ ነው! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
አንዳንዴ የት ነህ ብለው የሚጠይቁህ ሊመጡ ሳይሆን ሊገምቱህ ነው!
🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 መንገዱ መሃል ከሚቀር ሰው ጋር መንገድ አትጀምር! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
መንገዱ መሃል ከሚቀር ሰው ጋር መንገድ አትጀምር!
🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 ፈጣሪያችን ሀላሉን ስጠንና ሀራሙን አስረሳን! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
ፈጣሪያችን ሀላሉን ስጠንና ሀራሙን አስረሳን!
🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 በሁሉም ትከሻ ላይ አይለቀስም! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
በሁሉም ትከሻ ላይ አይለቀስም!
🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 የአንዳንድ ሰው ጠላቱ ጭንቅላቱ ነው! 🙏የተዋበ ሀሙስ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
የአንዳንድ ሰው ጠላቱ ጭንቅላቱ ነው!
🙏የተዋበ ሀሙስ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 በይቅርታ የታለፈ በጥርጣሬ ይቀጥላል! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
በይቅርታ የታለፈ በጥርጣሬ ይቀጥላል!
🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 ሰዎች ስለገባቸው ነገር ብቻ ቢያወሩ ኖሮ ምድር በፀጥታ ትሞላ ነበር! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 ሰዎች ስለገባቸው ነገር ብቻ ቢያወሩ ኖሮ ምድር በፀጥታ ትሞላ ነበር! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 ፈጣሪ ሳናውቀው ከስንት ነገር እንደጠበቀን ብናውቅ በየምሽቱ የምናለቅሰው ለምስጋና ብቻ ነበር! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
ፈጣሪ ሳናውቀው ከስንት ነገር እንደጠበቀን ብናውቅ በየምሽቱ የምናለቅሰው ለምስጋና ብቻ ነበር!
🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 ከራስ ጋር ማውራት ብልህ እንጂ እብድ አያደርግም! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
ከራስ ጋር ማውራት ብልህ እንጂ እብድ አያደርግም!
🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima

Repost from ኩልሲማ
የቀኑ መልዕክት💌 በደንብ ያልገባህ እውቀት ግራ መጋባት ነው! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌 በደንብ ያልገባህ እውቀት ግራ መጋባት ነው! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 ትልቅ ነገር ጊዜ ይፈልጋል! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
ትልቅ ነገር ጊዜ ይፈልጋል!
🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 ኖራቹ እስካላያቹ ድረስ የማታውቁት ህይወት አለ! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
ኖራቹ እስካላያቹ ድረስ የማታውቁት ህይወት አለ!
🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima

🕊 ሞት (Mortality) ሞት የሁሉም ሰው እርግጠኛ መዳረሻ ነው ነገር ግን ስለ ሞት ማሰብ ህይወትን ጨለማ ያደርገዋል ማለት አይደለም። ይልቁንም የጊዜያችንን ዋጋ ያስገነዝበናል። ሞትን እንደ ጠላት ሳይሆን ህይወትን እንድንወድና እያንዳንዱን ሰከንድ በጥንቃቄ እንድንጠቀምበት የሚያስታውሰን ታላቅ አስተማሪ አድርገን መመልከት እንችላለን። 💡 • አንድ ቀን የያዝናቸው ነገሮች ሁሉ እንደሚያልፉ ማወቃችን ዛሬ ላይ ይቅርታ እንድንባባል እንድንዋደድ እና እውነተኛ ነገሮች ላይ ብቻ እንድናተኩር ያደርገናል። ዛሬን በጥልቀት እንድንኖር የተሰጠ ጥሪ ነው! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ☀️ ዛሬ የተሰጠንን አዲስ ቀን በምስጋና እና በፍቅር እናሳልፍ። 🔗 Join Us : @kulsima📲 @Ethiol3

የቀኑ መልዕክት💌 በሰዎች አስተያየት የምትኖር ከሆነ የሰዎች እስረኛ መሆንህን እወቅ! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
በሰዎች አስተያየት የምትኖር ከሆነ የሰዎች እስረኛ መሆንህን እወቅ!
🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 የዛሬ ማጣት ለዘላለም አይደለም! 🙏የተዋበ ሀሙስ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
የዛሬ ማጣት ለዘላለም አይደለም!
🙏የተዋበ ሀሙስ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 አላዋቂ በንግግር የማይገባውን አዋቂ በምልክት ይረዳዋል! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
አላዋቂ በንግግር የማይገባውን አዋቂ በምልክት ይረዳዋል!
🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima