uz
Feedback
ኩልሲማ

ኩልሲማ

Kanalga Telegram’da o‘tish

እንዲህ አልኩ "ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም" ያነበብነውን ተግባር ላይ ህይወታችን ላይ ስናመጣው ስንተገብረው ነው ሙሉ የሚያደርገን።★★★★★★★ Join @kulsima For ግጥም አስተማሪ ታሪክ እና ለመሳሰሉት ........... ለማንኛውም አስተያየቶቻቹ ደግሞ @Nejent

Ko'proq ko'rsatish
1 006
Obunachilar
-124 soatlar
-47 kunlar
-1030 kunlar
Postlar arxiv
የቀኑ መልዕክት💌 አንዳንድ የህይወት ትምህርቶችን ያለ ህመም መማር አንችልም! 🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
አንዳንድ የህይወት ትምህርቶችን ያለ ህመም መማር አንችልም!
🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 ላንተ መልካም ቢሆን ኖሮ አንተው ጋር ይቆይ ነበር! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
ላንተ መልካም ቢሆን ኖሮ አንተው ጋር ይቆይ ነበር!
🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 የያዝከው መንገድ ትክክለኛ ስለመሆኑ እንጂ ስለመርዘሙ አትጨነቅ! 🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
የያዝከው መንገድ ትክክለኛ ስለመሆኑ እንጂ ስለመርዘሙ አትጨነቅ!
🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 ሁሉም ህመሞች የጀመሩት ፈጣሪን ከራቅንበት ቅፅፈት ነው! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
ሁሉም ህመሞች የጀመሩት ፈጣሪን ከራቅንበት ቅፅፈት ነው!
🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 ፈጣሪያችን እንኳን ላስቀደሙት ለረሱትም ታማኝ ነው! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
ፈጣሪያችን እንኳን ላስቀደሙት ለረሱትም ታማኝ ነው!
🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 ንግግርህ ከፍም ዝቅም ያደርግካል! 🙏የተዋበ ሀሙስ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
ንግግርህ ከፍም ዝቅም ያደርግካል!
🙏የተዋበ ሀሙስ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 ፈጣሪ ሆይ እየሞከርን ነውና አግዘን! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
ፈጣሪ ሆይ እየሞከርን ነውና አግዘን!
🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 ፀፀትን የመሰለ ህመም የለም! 🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
ፀፀትን የመሰለ ህመም የለም!
🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 ሲያሞጉስህ ከፍ ሲያጥላሉህ ዝቅ የሚል ማንነት አይኑርህ! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
ሲያሞጉስህ ከፍ ሲያጥላሉህ ዝቅ የሚል ማንነት አይኑርህ!
🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 የጭንቀት ሁሉ መንስኤው ከፈጣሪ መራቅ ነው! 🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
የጭንቀት ሁሉ መንስኤው  ከፈጣሪ መራቅ ነው!
🙏የተዋበ ጁምዓ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 በጣም ስትቸኩል ቀስ በል! 🙏የተዋበ ሀሙስ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
በጣም ስትቸኩል ቀስ በል!
🙏የተዋበ ሀሙስ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 ጌታዋ ያየህብኝን አታሳይብኝ! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
ጌታዋ ያየህብኝን አታሳይብኝ!
🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 ሰው ከክፋት ሲርቅ አስተዋይ ይሆናል! 🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
ሰው ከክፋት ሲርቅ አስተዋይ ይሆናል!
🙏የተዋበ  ማክሰኞ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 የሰከነች ምላስ የነደደን ስሜት ታበርዳለች 🙏የተዋበ ሀሙስ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
የሰከነች ምላስ የነደደን ስሜት ታበርዳለች
🙏የተዋበ  ሀሙስ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 ያልቻለ እና ያልፈለገ እኩል ለፍርድ አይቀርብም! 🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
ያልቻለ እና ያልፈለገ እኩል ለፍርድ አይቀርብም!
🙏የተዋበ  ማክሰኞ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 ማንም ይሁን ማን ከሰላምህ አይበልጥም! 🙏የተዋበ ረቡዕ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
ማንም ይሁን ማን ከሰላምህ አይበልጥም!
🙏የተዋበ  ረቡዕ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 ግማሽ ግማሽን አይበልጠውም! 🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
ግማሽ ግማሽን አይበልጠውም!
🙏የተዋበ  ማክሰኞ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 ትራስህ ነው እንባህን የሚያውቀው! 🙏የተዋበ ሰኞ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
ትራስህ ነው እንባህን የሚያውቀው!
🙏የተዋበ  ሰኞ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 አንዳንዴ ጠላቶች ናቸው ከፍታ ላይ የሚያደርሱት! 🙏የተዋበ እሁድ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
አንዳንዴ ጠላቶች ናቸው ከፍታ ላይ የሚያደርሱት!
🙏የተዋበ  እሁድ🙏 @kulsima

የቀኑ መልዕክት💌 ልባችን በጣም ተጨንቋል ጌታችን ሆይ እረፍት ስጠን! 🙏የተዋበ ጁመዓ🙏 @kulsima
የቀኑ መልዕክት💌
ልባችን በጣም ተጨንቋል ጌታችን ሆይ እረፍት ስጠን!
🙏የተዋበ ጁመዓ🙏 @kulsima