ቅን መድረክ/Genuine Stage
ቅን መድረክ በቅን ቡድን አማካኝነት ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋት 2:30 እስከ 6:30 ድረስ በአለም ሲኒማ የሚዘጋጅ ታላቅ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ መድረክ ነው። ይህን ቻናል ለሚወዱት ሰው ያጋሩ!
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel ቅን መድረክ/Genuine Stage
Channel ቅን መድረክ/Genuine Stage (@kinmedrek) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 11 839 subscribers, ranking 16 757 in the Education category and 2 846 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 11 839 subscribers.
According to the latest data from 06 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 20 over the last 30 days and by 27 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 20.33%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 10.56% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 2 404 views. Within the first day, a publication typically gains 1 249 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 14.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“ቅን መድረክ በቅን ቡድን አማካኝነት ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋት 2:30 እስከ 6:30 ድረስ በአለም ሲኒማ የሚዘጋጅ ታላቅ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ መድረክ ነው። ይህን ቻናል ለሚወዱት ሰው ያጋሩ!”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 07 September | +14 | |||
| 06 September | +27 | |||
| 05 September | +6 | |||
| 04 September | +40 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | +2 |
| 2 | 📌 ሰላም ወዳጆቼ! ትናንት ፖስት ባደረኩት ላይ በርካቶች ኮሜንት ላይ ሀሳቦችን አንስታችኋል።
በእርግጥ የሁላችንም ፍላጎት በስራችን፣ በህይወታችን እና በቢዝነሳችን የተሻለ ቦታ መድረስ ነው። ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ ትልልቅ ነገሮች ላይ ብቻ ትኩረት ስንሰጥ፣ በየቀኑ በህይወታችን ውስጥ የምናስቀራቸው ጥቃቅን የሚመስሉ ግን ወሳኝ የሆኑ ልምዶች እንዘነጋቸዋለን (ይረሱብናል)።
አንዳንዴ ህይወታችንን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ትልቅ ተአምር ሳይሆን የሚጠበቅብን፣ እነዚህን ጥቃቅን ልምዶች በጥቂቱ ማሻሻል ብቻ ነው።
💼 በስራ እና በቢዝነስ (Work & Business)
1, የወጪ እና ገቢን በትክክል መመዝገብ (Tracking Income & Expenses)
2, አስፈላጊ ስልኮችን መደወል/ውይይቶችን ማድረግ (Making Tough Calls & Conversations)
3, አዳዲስ አሰራር እና ክህሎቶችን መማር (Learning New Skills)
4, የቀኑን አስፈላጊ ስራዎች አስቀድሞ ማቀድ (Daily Planning & Prioritization)
5, የረጅም ጊዜ ግብ ከተግባር እቅድ ጋር ማስቀመጥ (Writing Down Long-term Goals)
🧠 በስብእና እና በአስተሳሰብ (Personal Growth)
1, ለግብህ ቀጣይነት ያለው የንባብ ባህል ማዳበር (Consistent Reading Habits)
2, አስፈላጊ በሆነበት ቦታ ላይ "አይሆንም" ማለት (Setting Boundaries & Saying No)
3, ከሰዎች ጋር ያሉ አለመግባባቶችን ወዲያው መፍታት (Resolving Conflicts Quickly)
4, በየሳምንቱ የራስን እድገት መገምገም (Weekly Self-Reflection)
5, የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ (Consistent Physical Exercise)
🤝 በጤና እና በግንኙነት (Health & Relationships)
1, በቂ ውሃ መጠጣት እና ጥንቃቄ ያለው ምግብ (Hydration & Healthy Eating)
2, ለቤተሰብ እና ለወዳጅ በቂ ጊዜ መስጠት (Nurturing Relationships)
3, የጤና ምርመራዎችን ማድረግ (Routine Health Check-ups)
4, የእንቅልፍ ሰዓትን ማስተካከል (Maintaining a Healthy Sleep Schedule)
5, አላስፈላጊ ጥቃቅን ወጪዎችን መቀነስ (Cutting Unnecessary Small Expenses)
እስኪ ከታች ከተዘረዘሩት 15 ነገሮች ውስጥ የትኞቹን ይበልጥ ማሻሻል ይፈልጋሉ? | 1 434 |
| 3 | Jemirual 👆👆👆 | 1 577 |
| 4 | https://vt.tiktok.com/ZS9SRBXX6Wwda-XTC7R/ | 1 630 |
| 5 | https://vt.tiktok.com/ZSqFUMRFu/ | 1 581 |
| 6 | ዛሬ ምሽት ከ3:00-4:30
በ Tiktok live stream እንገናኝ!
ባለራዕይ ቅን ጤናማና ባለጸጋ ትውልድ ማፍራት!
በፍፁም እንዳያመልጦ!
Tiktok Link
tiktok.com/@genuinestage | 2 166 |
| 7 | 👆👆👆👆👆 | 1 685 |
| 8 | https://vt.tiktok.com/ZSqLnxWrV/ | 1 701 |
| 9 | የዛሬ ስልጠና ፒፒቲ ነው ተጠቀሙበት! | 2 415 |
| 10 | በአካል መገኘት ያልቻላችሁ tiktok live stream ላይ ተከታተሉ 👆👆👆 | 2 272 |
| 11 | https://vt.tiktok.com/ZS9BK32PVBfNt-IBpqY/ | 2 415 |
| 12 | የዓመቱ የቅን መድረክ ታላቁ የስልጠናና የተሞክሮ ድግሳችን ሊጀምር 1:30 ብቻ ቀርቶታል!
በሰዓታችን እንገናኝ!
ባለራዕይ ቅን ጤናማና ባለጸጋ ትውልድ ማፍራት! | 2 351 |
| 13 | እንኳን ደስ አላችሁ!
ነገ ጠዋት በአቤል ሲኒማ በሚደረገው እና ሁላችንም በጉጉት በምንጠብቀው የቅን መድረክ አመታዊ የግብ መቅረጽና ግብን የማሳካት ድንቅ የስልጠና እና የተሞክሮ ፕሮግራም ላይ ከተለያዩ የክልል ከተሞች ለምትመጡና እዚህ አዲስ አበባ ላይ መሳተፍ ፈልጋችሁ በር ላይ ቢዘጋጅልን ብላችሁ በጠየቃችሁት መሠረት በጣም ውስን ተጨማሪ ትኬቶች ስለተዘጋጁ ነገ በጠዋት ለሚገኙ ለተወሰኑ የቅን መድረክ ቤተሰቦች በር ላይ ትኬት እንደሚኖር እንገልጻለን!
ማሳሰቢያ:- "በጣም ውስን ትኬት ስለሆነ እድሉን የሚያገኙት ቀድመው የሚገኙ ሰዎች ብቻ መሆናቸውን እናሳውቃለን!"
🔥ህልምህን በግብ ቀይር...ግብህን በዕቅድ ያዝ...ዕቅድህን በተግባር አሳካ!
ባለራዕይ ቅን ጤናማና ባለጸጋ ትውልድ ማፍራት! | 2 079 |
| 14 | https://vt.tiktok.com/ZSqdJk9a7/ | 1 712 |
| 15 | ይህ በአሰልጣኛችን የተዘጋጀልን አመታዊ ጎል ቡክ ነው ተግባራዊ ልምምድ የምናደርግበት ስለሆነ የሚችል ሰው ፕሪንት አድርጎት ይምጣ ያልቻለ ሰው ግን download ማድረግ ይችላል እና ነገ ሁሉም ሰው ውጤታማ ቀን እንዲያሳልፍ አጀንዳ ይዞ መገኘት አለበት! | 3 934 |
| 16 | 🎯 ሁላችንም በጉጉት የምንጠብቀው እና ነገ ጠዋት በአቤል ሲኒማ በታላቅ ድምቀት በሚደረገው የቅን መድረክ አመታዊ የግብ መቅረጽና ግብን የማሳካት ድንቅ የስልጠና እና የተሞክሮ ፕሮግራም!
ከፍተኛ ደረጃ አሰልጣኝ እና Hipnoterapist Netsanet Zenebe
በታላቅ ዝግጅት በሰዓቱ እንደሚገኝ እያሳወቅን በእናንተ ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት የተወሰነ ተጨማሪ ትኬት ስለተዘጋጀ የመግቢያ ትኬት ቡክ ያላረጋቹ በፍጥነት ቡክ እንድታረጉ እናሳስባለን!
🎟️ የመግቢያ ዋጋ:- 200 ብር ብቻ!
ተጨማሪ ከተዘጋጁት ትኬቶች በፍጥነት ቡክ ያድርጉ!
📲 ለበለጠ መረጃና ለትኬት ቦታ ለማስያዝ
በቴሌግራም ብቻ
+251901727306
@KMTicket | 3 215 |
| 17 | 🔥 1 DAYS TO GO!
🔥የቅን መድረክ የአመቱ ሌላኛው ታላቅ ፕሮግራም 1 ብቻ ቀረው!
🎯 የቅን መድረክ አመታዊ የግብ መቅረጽና ግብን የማሳካት ድንቅ የስልጠና እና የተሞክሮ ፕሮግራም!
2019 ዓ.ም.ን በግልጽ ግብ፣ በተግባራዊ ዕቅድና በቆራጥነት እንጀምር!
📅 ቀን: ዓርብ, ነሐሴ 29, 2018
Friday, September 04, 2026
📍 ቦታ: አቤል ሲኒማ
⏰ ሰዓት: 2:30 – 6:30LT
1 DAYS TO GO!
አንተ ዝግጁ ነህ? አንቺ ዝግጁ ነሽ?
🎟️ የመግቢያ ዋጋ:- 200 ብር ብቻ!
ትኬቶች በፍጥነት ቡክ እየተደረጉ ነው! ይፍጠኑ
📲 ለበለጠ መረጃና ለትኬት ቦታ ለማስያዝ
በቴሌግራም ብቻ
+251 901 727 306
@KMTicket | 2 292 |
| 18 | https://vt.tiktok.com/ZSVEKUr4B/ | 1 752 |
| 19 | 🔥 1 DAYS TO GO!
🔥የቅን መድረክ የአመቱ ሌላኛው ታላቅ ፕሮግራም 1 ብቻ ቀረው!
🎯 የቅን መድረክ አመታዊ የግብ መቅረጽና ግብን የማሳካት ድንቅ የስልጠና እና የተሞክሮ ፕሮግራም!
2019 ዓ.ም.ን በግልጽ ግብ፣ በተግባራዊ ዕቅድና በቆራጥነት እንጀምር!
📅 ቀን: ዓርብ, ነሐሴ 29, 2018
Friday, September 04, 2026
📍 ቦታ: አቤል ሲኒማ
⏰ ሰዓት: 2:30 – 6:30LT
1 DAYS TO GO!
አንተ ዝግጁ ነህ? አንቺ ዝግጁ ነሽ?
🎟️ የመግቢያ ዋጋ:- 200 ብር ብቻ!
ትኬቶች በፍጥነት ቡክ እየተደረጉ ነው! ይፍጠኑ
📲 ለበለጠ መረጃና ለትኬት ቦታ ለማስያዝ
በቴሌግራም ብቻ
+251 901 727 306
@KMTicket | 2 390 |
| 20 | 🔥 2 DAYS TO GO!
🔥የቅን መድረክ የአመቱ ሌላኛው ታላቅ ፕሮግራም 2 ብቻ ቀረው!
🎯 የቅን መድረክ አመታዊ የግብ መቅረጽና ግብን የማሳካት ድንቅ የስልጠና እና የተሞክሮ ፕሮግራም!
2019 ዓ.ም.ን በግልጽ ግብ፣ በተግባራዊ ዕቅድና በቆራጥነት እንጀምር!
📅 ቀን: ዓርብ, ነሐሴ 29, 2018
Friday, September 04, 2026
📍 ቦታ: አቤል ሲኒማ
⏰ ሰዓት: 2:30 – 6:30LT
2 DAYS TO GO!
አንተ ዝግጁ ነህ? አንቺ ዝግጁ ነሽ?
🎟️ የመግቢያ ዋጋ:- 200 ብር ብቻ!
ትኬቶች በፍጥነት ቡክ እየተደረጉ ነው! ይፍጠኑ
📲 ለበለጠ መረጃና ለትኬት ቦታ ለማስያዝ
በቴሌግራም ብቻ
+251 901 727 306
@KMTicket | 2 277 |
