ሱቡለ ሰላም አዳዕወቱ ኢለል ኢስላም سبول السلام الدعوة إلي الإسلام
Open in Telegram
#ተውሒድ_የሁሉም_ነቢያቶች_ጥሪ‼👉ዓላማችን የአላህ መልዕክተኛንﷺ ሱና(መንገድ)በተቻለን መልኩ ለዓለሙ ማህበረሰብ ማሳወቅ፣ማስታወስ ነው ‼ 🌷🌷🌷ሀሳብና አስተያየት ለመስጠት 👇👇👇 @Ashruye
Show more1 608
Subscribers
-224 hours
+607 days
+21830 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+59
in 0 channels
August '26
+274
in 0 channels
Get PRO
July '26
+292
in 0 channels
Get PRO
June '26
+455
in 2 channels
Get PRO
May '26
+24
in 4 channels
Get PRO
April '26
+26
in 1 channels
Get PRO
March '26
+27
in 0 channels
Get PRO
February '26
+25
in 2 channels
Get PRO
January '26
+68
in 2 channels
Get PRO
December '25
+27
in 1 channels
Get PRO
November '25
+43
in 0 channels
Get PRO
October '25
+12
in 0 channels
Get PRO
September '25
+20
in 1 channels
Get PRO
August '25
+42
in 1 channels
Get PRO
July '25
+13
in 0 channels
Get PRO
June '25
+16
in 0 channels
Get PRO
May '25
+18
in 1 channels
Get PRO
April '25
+35
in 0 channels
Get PRO
March '25
+13
in 0 channels
Get PRO
February '25
+4
in 0 channels
Get PRO
January '25
+3
in 0 channels
Get PRO
December '24
+2
in 0 channels
Get PRO
November '24
+27
in 5 channels
Get PRO
October '24
+28
in 4 channels
Get PRO
September '24
+26
in 4 channels
Get PRO
August '24
+7
in 0 channels
Get PRO
July '24
+11
in 0 channels
Get PRO
June '24
+6
in 0 channels
Get PRO
May '24
+3
in 0 channels
Get PRO
April '24
+3
in 0 channels
Get PRO
March '24
+8
in 0 channels
Get PRO
February '24
+3
in 0 channels
Get PRO
January '24
+4
in 0 channels
Get PRO
December '23
+8
in 0 channels
Get PRO
November '23
+1
in 0 channels
Get PRO
October '23
+5
in 0 channels
Get PRO
September '23
+13
in 0 channels
Get PRO
August '23
+27
in 0 channels
Get PRO
July '23
+13
in 0 channels
Get PRO
June '23
+17
in 0 channels
Get PRO
May '23
+20
in 0 channels
Get PRO
April '23
+15
in 0 channels
Get PRO
March '23
+44
in 0 channels
Get PRO
February '23
+51
in 0 channels
Get PRO
January '23
+82
in 0 channels
Get PRO
December '22
+101
in 0 channels
Get PRO
November '22
+201
in 0 channels
Get PRO
October '22
+129
in 0 channels
Get PRO
September '22
+135
in 0 channels
Get PRO
August '22
+90
in 0 channels
Get PRO
July '22
+54
in 0 channels
Get PRO
June '22
+6
in 0 channels
Get PRO
May '22
+8
in 0 channels
Get PRO
April '22
+18
in 0 channels
Get PRO
March '22
+37
in 0 channels
Get PRO
February '22
+6
in 0 channels
Get PRO
January '22
+11
in 0 channels
Get PRO
December '21
+17
in 0 channels
Get PRO
November '21
+26
in 0 channels
Get PRO
October '21
+22
in 0 channels
Get PRO
September '21
+18
in 0 channels
Get PRO
August '21
+8
in 0 channels
Get PRO
July '21
+11
in 0 channels
Get PRO
June '21
+32
in 0 channels
Get PRO
May '21
+10
in 0 channels
Get PRO
April '21
+6
in 0 channels
Get PRO
March '21
+20
in 0 channels
Get PRO
February '21
+33
in 0 channels
Get PRO
January '21
+64
in 0 channels
Get PRO
December '20
+1 545
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 07 September | +4 | |||
| 06 September | +4 | |||
| 05 September | +6 | |||
| 04 September | +6 | |||
| 03 September | +12 | |||
| 02 September | +10 | |||
| 01 September | +17 |
Channel Posts
🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OK የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ
| 2 | በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ‼ ﷺ.......🌹 ﷺ ﷺ .......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 | 33 |
| 3 | 🌸 ጥያቄ 🌸
📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው?
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን
📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! | 48 |
| 4 | የአላህ መልእክተኛ ሆይ ! ከሴቶች ሁሉ የትኛዋ በላጭ ናት?» ተባሉ። እርሳቸውም «ወደ እርሱዋ ሲመለከት የምታስደስተው፣ ሲያዛት የምትታዘዘው የሆነችዋ ናት» አሉ።
ምንጭ፦ ነሳኢ (3231) | 59 |
| 5 | እኔ የሚስቴን (ኸዲጃን) ፍቅሯን ተለግሻለሁ።
ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
ምንጭ፦ (3816) ሙስሊም፦ (2435) | 85 |
| 6 | በአሏህ እና በመጨረሻው ቀን የምታምን ሴት ቪዲዮዋን ፎቶዋን በየሚዲያው አትለቅም🙌
🌺የምትስማሙ ጆይን የሚለውን በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ🌺 | 62 |
| 7 | የአላህ ቃል ኪዳኖች🥀🤌
❴ አስታውሱኝ __አስታውሳችኋለሁ
❴ ብታመሰግኑኝ__እጨምርላችኋለሁ
❴ ምህረት ጠይቁኝ__ እምራችኋለሁ
❴ ጠይቁኝ__እሰጣችኋለሁ።🌸👌
الحمد الله ثم الحمد الله🥀
https://t.me/Nuru_Tewhid | 69 |
| 8 | ቁርአንን ከቃኢዳ እስከ ሂፍዝ በተጅዊድ በሴት ኡስታዛ መማር ምፈልጉ ቦታ ሳይሞላባቹሁ ፈጥናቹ ተመዝገቡ። ለመመዝገብ👇👇👇
@Salafiwaverrr | 38 |
| 9 | 🌹"የሴት ልጅ ውበቷ ሀያእዋ ነው "🌹
የምትስማሙ OK የምትለዋን በመንካት የሰለፊይ ቻናል ተጋበዙልኝ | 62 |
| 10 | ቁርአን መቅራትን አብዙ…‼
https://t.me/Nuru_Tewhid | 75 |
| 11 | 👉 የዱንያ ሀሳብ ዒልምን ያስረሳል !
አዕመሽ የተባለ ታላቅ ዓሊም እንዲህ ይላል : –
" ኢብራሂም አንነኸዕይ ጋር ነበርኩ, ስድስት ሐዲሶችን ነገረን ሐፈዝኩትም ። ወደ ቤት መጣሁ ኻዲሟ ( ሰራተኛዬ) ጌታዬ ቤት ውስጥ ዱቄት የለም አለችኝ ። (የሐፈዝኳቸው ስድስት ሐዲሶች) ረሳኋቸው "።
https://t.me/bahruteka | 41 |
| 12 | የጠዋትና የማታ ዚክር የለም፤ዱዓና ኢስቲግፋር ተረስቷል፤ቂያሙ-ለይልና ሰደቃህ ጠፍቷል...ከዚያም መጥተህ «ጨነቀኝ፣ ከፋኝ፣ ደበረኝ» ትላለህ! ያለ ዚክርና ያለ ዱዓ የኖረ ቀልብ... እንዴትስ አይደብረው?! እንዴትስ አይከፋው?‼
https://t.me/Nuru_Tewhid | 57 |
| 13 | 🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ?
አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ በአውራ ጣታቹ ስትፈልጉ በቀለበት ጣታቹ ብቻ በፈለጋቹት ጣታቹ ጆይን(JOIN) የምትለዋን ምልክት በመንካት ወደ ኢትዮጵያ የሰለፊዮች ቻናል ተቀላቀሉ🇸🇦 | 61 |
| 14 | እናንተ በነፍሶቻችሁ ድንበር ያለፋችሁ በአሏህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ _‼
https://t.me/Nuru_Tewhid | 61 |
| 15 | ቁርአንን ተጅዊድ በሴት ኡስታዛ መማር ምፈልጉ ቦታ ሳይሞላባቹሁ ፈጥናቹ ተመዝገቡ። ለመመዝገብ👇👇👇
@Salafiwaverrr | 34 |
| 16 | 🔴ከታች ከተዘረዘሩት መላኢኮች ውስጥ የትኛው ነው የጀሀነም ጠባቂ የሆነው❓
ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሱና ቻናሎች ይቀላቀሉ | 86 |
| 17 | ትዕግስት ያደረገና በአሏህ ላይ የተመካ ሰው ወድቆ አይወድቅም…‼
https://t.me/Nuru_Tewhid | 111 |
| 18 | ‼️ሙስሊም የሆናቹ ብቻ JOIN በሉ💯❓
‼️ሙስሊም የሆናቹ ብቻ JOIN በሉ💯❓
‼️ሙስሊም የሆናቹ ብቻ JOIN በሉ💯❓
‼️ሙስሊም የሆናቹ ብቻ JOIN በሉ💯❓
‼️ሙስሊም የሆናቹ ብቻ JOIN በሉ💯❓
‼️ሙስሊም የሆናቹ ብቻ JOIN በሉ💯
‼️ሙስሊም የሆናቹ ብቻ JOIN በሉ💯❓
‼️ሙስሊም የሆናቹ ብቻ JOIN በሉ💯❓ | 95 |
| 19 | 🟢በማያውቁት ጉዳይ መግባት …🟢
አላህ በጥብቅ የከለከለው ጉዳይ:
قال الله سبحانه
《وَلَا تَقْفُ مَا لَيْسَ لَكَ بِهِ عِلْمٌ ۚ إِنَّ السَّمْعَ وَالْبَصَرَ وَالْفُؤَادَ كُلُّ أُولَٰئِكَ كَانَ عَنْهُ مَسْئُولًا》 الإسراء:(36)
"እውቀት በሌለህ በሆነ ነገር አትከተል።መስሚያ ፣ መመልከቻም ፣ ልብም በእነዚህ ሁሉ (ተግባር) ባለቤታቸው እኮ ተጠያቂ ነው።"
ሰለፎች እውቀት በሌለ ነገር ከመከተል ውስጥ የሚከተሉትን ጠቅሰዋል።
لا تتبع ما لا تعلم وما لا يعنيك
1⃣የማታውቀውንና የማይመለከትህን ጉዳይ አትከተል።
لا تقل ما ليس لك به علم
2⃣ እውቀት በሌለህ ጉዳይ አትናገር።
لا تقل: رأيت ولم تر، وسمعت ولم تسمع
3⃣ ሳታይ አይቻለሁ ፣ ሳትሰማ ሰምቻለሁ አትበል።
قول الزور، وشهادة الزور
4⃣ ከቅጥፈት ንግግርና ከቅጥፈት ምስክርነት ተጠንቀቅ።
التحلم بحُلمٍ كاذب
5⃣ ያላዩትን ህልም እንዳዩ አስመስሎ ወይም አቀነባብሮ ከማውራት ተጠንቀቅ።
الحكم بالظن
6⃣ በግምት ብይን ከመስጠት ተጠንቀቅ።
التقليد الأعمى
7⃣ ከጭፍን ተከታይነት ተጠንቀቅ።
البدعة في الدين
8⃣ በዲን ላይ የአምልኮ ፈጠራን ተጠንቀቅ።
الجرح والتعديل
9⃣በውል ስለማታውቀው አካል ትችትም ሆነ ውዳሴ ተጠንቀቅ።
እነዚህ ባህሪያትና ተግባራት አላህ ዘንድ በጥብቅ ያስጠይቃሉ።
👉ጭራሽ በማያውቁት ጉዳይ ይቅርና በጥርጣሬ (الظن) ላይ ሆኖ መናገር እንኳን ከባድ ስለመሆኑ የቁርኣንና የሀዲስ ጥቅሶች በርካታ ናቸው።
( وَقُلْ رَبِّ زِدْنِي عِلْمًا )
✍ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ)
http://t.me/Abuhemewiya | 87 |
| 20 | ✅ በዲን እንጂ በዱንያ አትፎካከር !
يقول الحسن البصري – رحمه الله –
" من نافسك في دينك فنافسه، ومن نافسك في دنياك فألقها في نحره "
آدا الحسن البصري ص (67)
ሐሰኑል በስርይ የተባለ ታላቅ ሊቅ እንዲህ ይላል : –
" በዲንህ የተፎካከረህን ሰው ተፎካከረው, በዱንያህ ( በሀብትህ) የተፎካከረህን ሰው (ግን) ደረቱ ላይ ጣልለት "! ።
http://t.me/bahruteka | 70 |
