ሱቡለ ሰላም አዳዕወቱ ኢለል ኢስላም سبول السلام الدعوة إلي الإسلام
前往频道在 Telegram
#ተውሒድ_የሁሉም_ነቢያቶች_ጥሪ‼👉ዓላማችን የአላህ መልዕክተኛንﷺ ሱና(መንገድ)በተቻለን መልኩ ለዓለሙ ማህበረሰብ ማሳወቅ፣ማስታወስ ነው ‼ 🌷🌷🌷ሀሳብና አስተያየት ለመስጠት 👇👇👇 @Ashruye
显示更多1 374
订阅者
+324 小时
+427 天
+21030 天
数据加载中...
吸引订阅者
八月 '26
八月 '26
+12
在0个频道中
七月 '26
+292
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+455
在2个频道中
Get PRO
五月 '26
+24
在3个频道中
Get PRO
四月 '26
+26
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+27
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+25
在2个频道中
Get PRO
一月 '26
+68
在2个频道中
Get PRO
十二月 '25
+27
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+43
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+12
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+20
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+42
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+13
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+16
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+18
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+35
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+13
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+4
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+3
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+2
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+27
在5个频道中
Get PRO
十月 '24
+28
在4个频道中
Get PRO
九月 '24
+26
在4个频道中
Get PRO
八月 '24
+7
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+11
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+6
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+3
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+3
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+3
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+4
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+1
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+5
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+13
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+27
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+13
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+17
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+20
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+15
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+44
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+51
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+82
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+101
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+201
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+129
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+135
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+90
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+54
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+6
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+8
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+18
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+37
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+6
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+11
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+17
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+26
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+22
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+18
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+8
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+11
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+32
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+10
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+6
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+20
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+33
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+64
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+1 545
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 02 八月 | +8 | |||
| 01 八月 | +4 |
频道帖子
📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ!
ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡
🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል
🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት
🔹 ጣፋጭ ሙሀደራዎችን ለማግኘት
👇 ከታች ካሉት ዝርዝሮች/ሊንኮች አንዱን ይጫኑ!
| 2 | እስማርት ስልኮች ( smart phone )ካመጣብን መዘዝ በጥቂቱ(አላህ ካዘነላቸው ውጭ)…‼
👉ከግል ዒባዳዎች አዘናግቷል
👉ለቁርኣን ትኩረት ተነፍጓል
👉 ባልና ሚስትን አለያይቷል
👉 ባልና ሚስትን አኮራርፏል
👉ወላጅ ለልጁ፣ ልጅ ለወላጁ ትኩረት ተናፍጓል……ወዘተ…
ጨምሩበት
https://t.me/Nuru_Tewhid
https://t.me/Nuru_Tewhid | 26 |
| 3 | ሰባቱ ከባባድ አጥፊ ወንጀሎች…‼
1. ከአላህ ጋር ማጋራት (ሽርክ)፦ ከአላህ ሌላ በማምለክ ማጋራት
2. ጥንቆላ (ሲህር)፦ በአጋንንት እርዳታ ወይም በሌላ መንገድ አስማትን መለማመድ።
3. ያለ ህጋዊ ምክንያት ነፍስ መግደል፦ አላህ ክልክል ያደረገውን ህይወት ያለምክንያት ማጥፋት።
4. ሪባ (ወለድ) መብላት፦ ወለድ የሚያስገኝ ብድር መስጠት ወይም መውሰድ።
5. የየቲም (አባቱ የሞተበት) ልጅ ገንዘብ መብላት፦ የአባቱን ሀብት በመብላት ወይም በማባከን መጉዳት።
6. ከጦር ሜዳ መሸሽ (አል-ተወሊ የመ አዝ-ዛሕፍ)፦ በጦርነት ጊዜ ከጠላት ፊት ሽሽት መስጠት።
7. ንጹሃን ሴቶችን በዝሙት መወንጀል (ቃዝፍ)፦ በንጽሕናቸው የሚታወቁ ምእመናት ሴቶች ላይ ያለማስረጃ ዝሙት መወንጀል።
https://t.me/Nuru_Tewhid | 53 |
| 4 | ለሴቶች መበላሸት የመጀሪያው ሰበብ የወንዶች ቸለተኝነት ነው
ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ ( ረሂመሁሏህ} | 48 |
| 5 | 👉 ጭንቀት የሚመጣ በሁለት ጎን ነው !
قال ابن القيم – رحمه الله تعالى –
إنما تحصل الهموم والغموم والأحزان من جهتين :
إحداهما – الرغبة في الدنيا والحرص عليها
الثاني – التقصير في أعمال البر والطاعة
عدة الصابرين ص (256)
ኢብኑል ቀይም ስለጭንቀትና ትካዜ ሲናገር እንዲህ ይላል : –
" ጭንቀትና ትካዜ የሚመጣው በሁለት ጎን ነው, አንደኛ – በዱንያ ፍላጎትና ጉጉት !
ሁለተኛ – አላህን በመታዘዝና የመልካም ስራ ጉለት "
http://t.me/bahruteka | 33 |
| 6 | 🔹 ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላል : –
" ተራሮች ከቦታቸው መወገዳቸው ቀላል ነው ። አራት ነገሮች መወገዳቸው ግን ከባድ ነው ,!
— ኩራት
— ምቀኝነት
— ቁጣ
— ስሜት "
http://t.me/bahruteka | 28 |
| 7 | https://t.me/Nuru_Tewhid | 35 |
| 8 | ሀያእ ለሁሉም አሰፈላጊ ነዉ
ይበልጥ ግን ለሴት ልጅ ያስፈልጋታል።
ሰዉ የምታከብር በሂጃቧ የማትደራደር መሆን አለባት
ለልጆቿ አርዓያ መሆን አለባት ። | 47 |
| 9 | አል ኢስራእ ወል ሚዕራጅ የሚባለው ጉዞ ከየት ወደ የት ነበር?
ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ። | 56 |
| 10 | "كل خير في اتباع من سلف، وكل شر في ابتداع من خلف."
: "መልካም ሁሉ ሰለፎችን በመከተል ነው፤ ክፉ ሁሉ ደግሞ ከኋለኞች ፈጠራ (ቢድዓ) ነው።"
https://t.me/Nuru_Tewhid | 66 |
| 11 | 🚫 *አስፈሪ ሐዲሥ ባላቸውን ለሚያሰቃዩ!*
— ከሙዓዝ ኢብኑ ጀበል -ረዲየ;ሏሁ ዐንሁ- ተይዞ የአ'ሏህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
— " አንዲት ሚስት ባሏን አታሰቃይም (የባሏ) ከሑር አል-ዒኖች የሆነችው ሚስቱ፦ *አ'ሏህ ከረሕመቱ ያባርርሽ አታሰቃዪው፤* እሱማኮ ተለይቶሸ ወደኛ (የሚመጣበት ግዜ) ቀርቧል። ብትላት እንጂ!።"
[📚 ሶሒሕ አ'ተርጚብ.. 1945]
|| የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Hessan
https://t.me/Abu_Hessan
|| የዋትሳፕ ግሩፕ፦
https://chat.whatsapp.com/LuKbha5RisnJgi5P14LIeE | 62 |
| 12 | ♦️| የቀደምት ባልና ሚስቶች ፍቅር!
— "ሉቅማን ኢብኑ ዓሚር ከአሙ ደርዳእ እንደተረከው እሷ እንዲህ ትላለች፦ "አ'ሏህ ሆይ! አቡ ደርዳእ በዱንያ ላይ አጭቶኝ አግብቶኛል። አ'ሏህ ሆይ! እኔ ደግሞ እሱን ከአንተ ዘንድ አጨዋለሁ በጀነትም እንድታጋባኝ እለምንሃለሁ!።"
— አቡ ደርዳእም፦ "ይህን (በጀነት እኔ እንዳገባሽ) የምትፈልጊ ከሆነና እኔ (በሞት) ቀዳሚው ከሆንኩ፣ ከእኔ በኋላ ሌላ ባል አታግቢ አላት።"
— ተራኪው ሉቅማን ኢብኑ ዓሚር እንዲህ ይላል፦ አቡ ደርዳእ ሞተ። እሷም (አሙ ደርዳእ) ውብና ቆንጆ ነበረችና ሙዓዊየህ ለጋብቻ ጠየቃት።
— እሷ ግን እንዲህ አለች፦ "በአላህ እምላለሁ አይሆንም!። አ'ሏህ ከፈቀደ በጀነት አቡ ደርዳእን እስካገባ ድረስ በዱንያ ላይ ሌላ ባል አላገባም።"
【📚 ሒልየቱል አውሊያእ. 1/224】
— ሰለፊዩ ሆይ! ከዚህ ውብ የትዳር ታሪክ ምን ተማር አንቺስ ምን ተማርሽ⁉️ አንተና ሚስትህ በዚህ መልኩ ትዋደዳላችሁ? የሰለፊዮችን ስም ከሚያስጠፉት ነህ ወይስ ከሚያሰድቡት? ስሌላ ሰው እየተወራ አይመሰልህ አንተ ራስህን ፈትሽ።
— አንተ ለሚስትህ እንደ ሰለፍህ አቡ ደርዳእ ሁንላት፤ አንቺ ለባልሽ እንደ ሰለፍሽ ኡሙ ደርዳእ ሁኚለት። ቀደምቶችን በ"ጀርሕና ተዕዲል" ብቻ ሳይሆን በሁሉም ጥሩ ተግባር ነው መከተል ግዴታችን ነው።
— ሰማሀኝ! ሰለፌ ናቸው ምትላቸው ነቢዩ ﷺ እና ሶሓቦቻቸው እንዳንተ በሚስቶቻቸው አይጫወቱም ነበር። አንቺስ ሰማሽኝ! ሰለፌ ናቸው የምትያቸው ነቢዩ ﷺ እና ሶሓቢያቶቻቸው ባሎቻቸውን እንደ ሰራተኛ አይቆጥሯቸውም ነበር። ሰለፊይነት በአፍ ብቻ አይደለም በእውነታ ነው።"
"اللهم لا تفتنا بما نلوم به غيرنا."
|| የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Hessan
https://t.me/Abu_Hessan | 92 |
| 13 | 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿
🛑O K🛑 | 73 |
| 14 | ያ ኢላሂ,,,,,,,,,,,,,💦
https://t.me/Nuru_Tewhid | 102 |
| 15 | 🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ ለማግኘት👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ ይጫኑ | 107 |
| 16 | ㅁ ለልቦች መተሳሰር / መስማማት ምክንያት፦
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን ሃፊዘሁሏህ እንድህ ይላሉ
" ገንዘብህን ሁሉ ወጭ ብታደርግ በልቦች መካከል ማስተሳሰር አትችልም ፤ነገር ግን ያ የሰዎችን ልቦች የሚያስማማቸው #ቁርኣንና_ሱና ነው "
[ ሸርሁ አል'መንዙመቱል ሃ'ዒያህ፤ ገጽ 49 ]
الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:
«مهما أنفقت من الأموال فلن تؤلف بين القلوب وإنما الذي يؤلف بين القلوب هو القرآن والسنة»
[شرح المنظومة الحائية ص49]
https://t.me/Nuru_Tewhid
https://t.me/Nuru_Tewhid | 119 |
| 17 | https://t.me/Nuru_Tewhid | 84 |
| 18 | ሰባቱ የ‹‹ #ላኢላሀኢለላህ ›› #መስፈርቶች (ሸርጦች)
1⃣ #ዕውቀት፡- ይህም ማለት የዚህ ቃል መልዕክት እና ቃሉ ዉድቅ የሚያደርጋቸዉንና እና የሚያፀድቃቸውን ነገሮች ጠንቅቆ ማወቅ ማለት ነው፡፡ ለዚህም ማስረጃው ቀጣዩ የአላህ ቃል ነው፡፡ وَلَا يَمْلِكُ الَّذِينَ يَدْعُونَ مِنْ دُونِهِ الشَّفَاعَةَ إِلَّا مَنْ شَهِدَ بِالْحَقِّ وَهُمْ يَعْلَمُونَ الزخرف: ٨٦ (እነዚያም ከአላህ ሌላ የሚያመልኳቸዉ እነሱ የሚያውቁ ሆነው በእውነት ከመሰከሩት በስተቀር ምልጃን አይችሉም) አል-ዙኸሩፍ 86
2⃣ #እርግጠኛነት፡- በአላህ ብቸኛ አምላክነት ላይ ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ መሆን ነው፡፡አላህ (ሱብሃነሁ ወተአላ)እንዲህ ይላል፡- إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ الَّذِينَ آمَنُوا بِاللَّهِ وَرَسُولِهِ ثُمَّ لَمْ يَرْتَابُوا وَجَاهَدُوا بِأَمْوَالِهِمْ وَأَنْفُسِهِمْ فِي سَبِيلِ اللَّهِ أُولَئِكَ هُمُ الصَّادِقُونَ الحجرات: ١٥ ({እዉነተኞቹ} ምእመናን እነዚያ በአላህና በመልእክተኛዉ ያመኑት ከዚያም ያልተጠረጠሩት ናቸው) አል-ሑጁራት 15 የአላህ መልእክተኛም (ሰ ለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለአቡ ሑረይራ (ረዲየ አላሁ አንሁ) እንዲህ ብለውታል፡- ‹‹ ከዚህ አጥር በስተጀርባ የአላህን ብቸኛ አምላክነት ከልቡ በእርግጠኝነት የሚመሰክር ሰው ብታገኝ በጀነት አበስረው፡፡›› ሙስሊም ዘግበዉታል
3⃣ #መቀበል፡- የላኢላሀ ኢለላህን መልእክት (አላህን በብቸኝነት ማምለክን) ከልብ መቀበልና ለሌላ አካል የሚከናወኑ አምልኮቶችን መተው ነው፡፡ ይህንን ያልተቀበለ ግን አላህ ኩራተኛነታቸውን እና አለመቀበላቸው እንዲህ በማለት ከገለፃቸው ሙሽሪኮች መደዳ ይሰለፋል፡፡ إِنَّهُمْ كَانُوا إِذَا قِيلَ لَهُمْ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ يَسْتَكْبِرُونَ الصافات: ٣٥ - ٣٦ (እነርሱ፤ ‹ከአላህ ሌላ አምልኮት የሚገባው ሆኖ የሚመለክ አምላክ የለም› በተባሉ ጊዜ ይኮሩ ነበር፡፡ እኛ ለእብድ ባለቅኔ ብለን አማልክቶቻችንን የምንተው ነን ይሉም ነበር፡፡) አልሷፋት 35-36
4⃣ #መታዘዝ፡- ይህ ማለት ‹‹ላ ኢላሀ ኢለላህ›› የሚለው የምስክርነት ቃል ለሚያመላክታቸው ትዕዛዛትና ክልከላዎች ሙሉ ታዛዥ ተከታይና ተናናሽ መሆን ነው፡፡ አላህ (ሱ ብሃነሁ ወተአላ) እንዲህ ይላል፡- وَمَنْ يُسْلِمْ وَجْهَهُ إِلَى اللَّهِ وَهُوَ مُحْسِنٌ فَقَدِ اسْتَمْسَكَ بِالْعُرْوَةِ الْوُثْقَى وَإِلَى اللَّهِ عَاقِبَةُ الْأُمُورِ لقمان: ٢٢ (እርሱ መልካም ሰሪ ሆኖ ፊቱን (በመታዘዝና በመተናነስ) ወደ አላህ የሚሰጥ ሰው ጠንካራን ገመድ በእርግጥ ጨበጠ...) ሉቅማን 22
5⃣ #እውነተኝነት፡- የላኢላሀ ኢለላህን የምስክርነት ቃል በሚሰጥበት ጊዜ እውነተኛ መሆን ማለት ነው፡፡ የአላህ መልእክተኛ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ ‹‹ማንኛውም ከልቡ በእውነተኛነት በአላህ ብቸኛ አምላክነትና በሙሐመድ (ሰ ለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) መልዕክተኝነት የሚመሰክር ሰው አላህ ከእሳት እርም ይለዋል ›› ቡኻሪ ዘግበዉታል
6⃣ #መውደድ፡- ይህ ማለት ላኢላሀ ኢለላህ የሚለውን የምስክርነት ቃል ፣ አላህን እንዲሁም አላህን በብቸኝነት የሚያመልኩትን የተውሂድ ሰዎችን መውደድ ነው፡፡ አላህ (ሱ ብሀነሁ ወተአላ) እንዲህ ይላል ፡- (وَمِنَ النَّاسِ مَنْ يَتَّخِذُ مِنْ دُونِ اللَّهِ أَنْدَادًا يُحِبُّونَهُمْ كَحُبِّ اللَّهِ وَالَّذِينَ آمَنُوا أَشَدُّ حُبًّا لِلَّهِ البقرة: ١٦٥ (ከሰዎችም አላህን እንደሚወዱ የሚወዷቸው ኾነው ከአላህ ሌላ ባለንጣዎችን (ጣዖታትን) የሚይዙ አሉ፡፡ እነዚያ ያመኑትም አላህን በመውደድ (ከነርሱ) ይበልጥ የበረቱ ናቸው) አል በቀራህ 165
7⃣ #ማጥራት፡- ይህም ማለት የላኢላሀ ኢለላህን የምስክርነት ቃል የሰጠ ሰው ስራውን ከሽርክ ማጥራት አለበት፡፡ እንዲሁም በዚህ የምስክርነት ቃል የዱንያ ጥቅማጥቅሞችን ከመከጀል፣ ከይዩልኝ እና ይስሙልኝ መጥራት አለበት፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል ‹‹የቂያማ ዕለት የኔን ምልጃ በማግኘት ዕድለኛ የሚሆነው ላ ኢላሀ ኢለላህን ከልቡ ያለ ሰው ነው፡፡›› ቡኻሪ ዘግበዉታል፡፡
___
#የላኢላሃ_ኢለላህ_ትሩፋት!
•┈┈•🔺🌸🔺•┈┈•
ከኡትባን በተወራ ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
«አላህ የእርሱን ፊት ፈልጎ ላ ኢላሃ ኢለላህ¹ ባለ ሰው ላይ (የጀሀነም) እሳትን እርም አድርጓል»
📚[አል ቡኻሪይ (425) ፣ ሙስሊም (33)፣ ኢብኑ ማጃህ (7054) ፣ ነሳኢይ (1114) ዘግበውታል]
~ ~ ~ ~ ✿❁✿ ~ ~ ~ ✿❁✿ ~ ~
¹ የላኢላሃ ኢለላህ ትርጉም
•┈┈•🔺❁🔺•┈┈•
«አንድ ሰው ሙስሊም የሚሆንበት ቃል ላኢላሃኢለላህ በመሆኑ ትርጉሙን በሚገባ ማወቅና ተቃራኒውንም መጠንቀቅ የግድ ነው፡፡
ትርጉሙን ለመረዳት
•┈┈•🥀❁🥀•┈┈•
↘️ 1ኛ إله " “ኢላህ” የሚለውን የአረብኛ ቃል በደንብ ማጤን ያስፈልጋል "معبود" إله " (መዕቡድ) የሚለውንመ የአረብኛ ቃል የሚተካ ሲሆን (معبود) ደግሞ የሚመለክ፣ (ተመላኪ) ማለት ነው፡፡
በመሆኑም ይህንን ቃል ፈጣሪ፣ መጋቢ፣ ሰጪ ፣ነሺ በሚለውና በመሣሰሉት ትርጉም መረዳት የላኢላሃ ኢለላህን ትርጉም ከማሣጣቱም በላይ ብዙ ሙስሊምች የገዛ ቃላቸውን ትርጉም እንዳይረዱና ሽርክ ላይ እንዲዘፈቁ ምክንያት ይሆናል፡፡
↘️ 2ኛ ላኢላሃ ኢለላህ ሁለት ክፍሎች እንዳሉት ማወቅ ነው፡፡
▪️1ኛ “ላኢላሃ” لاإله نفي(አፍራሽ)
▪️2-"ኢለላህ "إلاالله اثبات (አረጋጋጭ)
ይህ ማለት አምልኮ የተባለን ባጠቃላይ ከሁሉም አራቁቶ ለአላህ ብቻ ማድረግ ማለት ነው፡፡
አላህ ትክክለኛ ግንዛቤን ይወፍቀን!
ـ ❁ ❁❁ ❁ ـ
https://t.me/Nuru_Tewhid
https://t.me/Nuru_Tewhid | 90 |
| 19 | #መልካም ሚስት…‼
الله يرزقك الزوجة الصالحة التي تسعدك في الدنيا
وتعينك على الفوز بالآخرة. 🤲🏻
https://t.me/Nuru_Tewhid
https://t.me/Nuru_Tewhid | 83 |
| 20 | #ሁብ
"ከዲጃ ሆይ ድሀ ነበርኩ አላህ ሃብታም አድረገኝ ባንች" ::الحب🤍
https://t.me/Nuru_Tewhid | 102 |
