cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሱቡለ ሰላም አዳዕወቱ ኢለል ኢስላም سبول السلام الدعوة إلي الإسلام

 #ተውሒድ_የሁሉም_ነቢያቶች_ጥሪ‼👉ዓላማችን የአላህ መልዕክተኛንﷺ ሱና(መንገድ)በተቻለን መልኩ ለዓለሙ ማህበረሰብ ማሳወቅ፣ማስታወስ ነው ‼ 🌷🌷🌷ሀሳብና አስተያየት ለመስጠት 👇👇👇 https://t.me/Tewhidl

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
770
Suscriptores
Sin datos24 horas
+37 días
-430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
「📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 」 ╭┈⟢ 📚من أصول عقبدة أهل السنة والجماعة │ │📚ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊሱነቲ ወልጀማአህ ╰─────────────────╯ ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├─┈┈┈ │✑ኡስታዝ አቡ ኡበይዳ አብራር አወል ╰────────────── ╭⧿⧿⛉ ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ 📲 ተካፍይ ይሁኑ! │────────── │📨 መሰል ቂራአት እና ሙሀደራወች │የሚከተልውን አድራሻ ይጠቀሙ │ 👇👇│👇👇 │ @selfy_app_developer ╰─────────── ╭╼╺╼╺╼╺╼╺╼ ╺╼╺╼ ┢⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┃ ┡🖇 https://t.me/safya_app ╰─╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የ22 ዑለማዎች ሙሉ ስም ❶ አቡ-ሐኒፋ ♦️ ኑዕማን ኢብን ሳቢት ኢብን ዘውጣ ኢብን መርዙባን ❷ ማሊክ ♦️ ማሊክ ኢብን ዐነስ ኢብን ማሊክ አል-ሒመይሪይ ❸ አሽ-ሻፊዒይ ♦️ ሙሐመድ ኢብን ኢድሪስ አሽ-ሻፊዒይ አል-ቁረይሺይ ❹ አህመድ ኢብን ሐንበል ♦️ አህመድ ኢብን ሙሐመድ ኢብን ሐንበል አሽ-ሸይባኒይ ❺ አል-አውዛዒይ ♦️ ዐብዱረሕማን ኢብን አምር አል-አውዛዒይ ❻ አል-ቡኻሪይ ♦️ ሙሐመድ ኢብን ኢስማዒል አል-ቡኻሪይ ❼ ሙስሊም ♦️ ሙስሊም ኢብን ሐጃጅ ኢብን ሙስሊም አል-ቁሸይሪይ ❽ አቡ-ዳውድ ♦️ ሱለይማን ኢብን አል-አሽዓስ አስ-ሲጂስታኒይ ❾ ኢብን ማጃህ ♦️ ሙሐመድ ኢብን የዚድ ኢብን ማጃህ ❿ አት-ቲርሚዚይ ♦️ ሙሐመድ ኢብን ዒሳ አት-ቲርሚዚይ ⓫ አን-ነሳዒይ ♦️ አህመድ ኢብን ሹዓይብ አን-ነሳዒይ ⓬ አጥ-ጠበሪይ ♦️ ሙሐመድ ኢብን ጀሪር አጥ-ጠበሪይ ⓭ ኢብን ቁዳማህ ♦️ ዐብዱላህ ኢብን አህመድ ኢብን ቁዳማህ አል-መቅዲሲይ ⓮ አል-ቁርጢቢይ ♦️ ሙሐመድ ኢብን አህመድ ኢብን አቡበክር አል-ቁርጢቢይ ⓯ ኢብን ጀውዚይ ♦️ ዐብዱረሕማን ኢብን ዐሊይ ኢብን ጀውዚይ ⓰ አን-ነወዊይ ♦️ የህያ ኢብን ሸረፍ ኢብን ሙሪ አን-ነወዊይ ⓱ ኢብን ተይሚያህ ♦️ አህመድ ኢብን ዐብዱልሐሊም አል-ሐራኒይ ⓲ አዝ-ዘሐቢይ ♦️ ሙሐመድ ኢብን አህመድ አዝ-ዘሐቢይ ⓳ ኢብን ቀዪም ♦️ ሙሐመድ ኢብን አቡበክር ኢብን ቀዪም አል-ጀውዚያህ ⓴ ኢብን ከሲር ♦️ ኢስማዒል ኢብን ዑመር ኢብን ከሲር አል-ቁረይሺይ ❷❶ ኢብን ረጀብ ♦️ ዐብዱረሕማን ኢብን አህመድ ኢብን ረጀብ አል-ባግዳዲይ ❷❷ ኢብን ሐጀር ♦️ አህመድ ኢብን ዐሊይ ኢብን ሐጀር አል-አስቀላኒይ منقول https://t.me/Nuru_Tewhid
Mostrar todo...
# ክፍል አስራ ዘጠኝ እና ሀያ 🎙 በሽይኽ ሙባረክ ሁሰይን አልወልቂጢይ ✅ ዳሩል ሁዳ መድረሳ – ወልቂጤ https://t.me/+XNIfG5eDd0E4MDE0 https://t.me/+XNIfG5eDd0E4MDE0
Mostrar todo...
ሉሙዓቱል ኢዕቲቃድ(19).mp34.33 MB
ሉሙዓቱል ኢዕቲቃድ(20).mp32.83 MB
ሉሙዓቱል ኢዕቲቃድ(21).mp34.48 MB
ፊርቀቱ ናጂያ(12) (1).mp32.85 MB
ፊርቀቱ ናጂያ(13).mp33.91 MB
ፊርቀቱ ናጂያ(14).mp35.38 MB
ፊርቀቱ ናጂያ(15).mp35.21 MB
👉 አጭር ማስታወሻ ለቻናል ባለቤቶችና የተለያዩ ፍይሎችን ለምትለቁና ሼር ለምታደርጉ። # እንደሚታወቀው አብዛሀኛው በሚባል ደረጃ ሀገራችን ላይ ያሉ ዲናቸውን በሚዲያ የሚከታተሉና የሚማሩ ወንድምና እህቶች ዋይፋይ የማያገኙና የሞባይል ዳታ እየገዙ እንደሆነ የሚታወቅ ነው። በየቀኑ ለዳታ ተብሎ የሚወጣው ገንዘብ ከኢኮኖሚው አንፃር ከባድ ሁኖባቸው መከታተሉን የሚተው ወንድምና እህቶች እንዳሉ ግልፅ ነው። 🪐 ሰለዚህ የተለያዩ ፋይሎችን የምትለቁ ወንድሞችና እህቶች የምተለቁትን ፍይል ይዘቱን( የሜጋ ባይቱን)መጠን ማየት አስፈላጊ ነው። 👌 ለዚህም መፍትሄው ትላልቅ ሜጋ ባይት የያዙትን ፋይሎች ቀንሶ( ሚኒማይዝ) አድርጎ መልቀቅ። 👌 ሜጋ ባይት ሚኒማይዝ አድርገው ሪከርድ የሚያደርጉ አፕሊኬሽኖችን መጠቀም። ወላሁ አዕለም
Mostrar todo...
👉  ከተውሒድ ዳዒነት ወደ ባህል አስተዋዋቂነት ዝቅጠት      በ30 የእንቅልፍ ክኒን ደንዝዘው ከሱፍይ ሙሪድ የባሱት በፊት ወደ ተውሒድ እየተጣሩ ሽርክን በዝርዝር ያስጠነቅቁ የነበሩ የነሲሓ ዱዓቶች ከዝቅታቸው የተነሳ የዳዕዋው ብርሀን ጠፍቶባቸው ወደ ባህል አስተዋዋቂነት ተሸጋግረዋል ።      አምና አንዱ ዳዒያቸው በዒደል አድሓ የጉራጌን ባህል ሲያስተዋውቅ ነበር ።      ዘንድሮ ደግሞ ሌላኛው የስልጤ ባህል አስተዋውቆላቸዋል ። በጣም የሚገርመው የውመንነሕር የእርድ ቀን በጉራጌም በስልጤም ከዑድሒያ እርድ ጋር በተገናኘ ሽርክ ተንሰራፍቶ ነው ያለው ። በአብዛኛው ማህበረሰቡ በሬ ወይም ወይፈን ነው የሚያርደው ። የሚታረደው ከብት ለእርድ ሲቀርብ አብዛኛው ቦታ ሁሉም ተሰብስበው ሽማግሌዎች የከብቱን ሻኛ እያሻሹ ዱዓእ ያደርጋሉ ። ዱዓኡ አላህን በመለመን ብቻ ቢሆን ኖሮ በዛ መልኩ መደረጉ ቢዳዓ ነው እንል ነበር ። ነገር ግን የሚለመነው በየአካባቢው የሚታመንበት ሸይኽ ወይም ወልይ ነው ።       እንዲህ አይነት ሙንከር በስፋት በተንሰራፋበት ሀገር ላይ ነው የነሲሓ ዳዒዮች ባጀት ተመድቦላቸው ባህል የሚያስተዋዉቁት ። የዘንድሮ አስተዋዋቂ እንሰት ወደ ቆጮነት እንዴት እንደሚቀየርና  አዘገጃጀቱን ነበር ያስተዋወቀላቸው ።‼ ከወረዱ አይቀር መዝቀጥ እንዲህ ነው ።      ቁርኣንና ሐዲስ ለትውልድ አደርሳለሁ ወደ ተውሒድ እጣራለሁ ከሽርክ አስጠነቅቃለሁ የሚል አካል ገጠር ገብቶ ስለቆጮ አዘገጃጀት ለከተማው ማህበረሰብ በዒድ ቀን መዝናኛ ብሎ ያቀርባል ?         ይህ ነው የሰለፎችን መንገድ የመተው መጨረሻው ። https://t.me/bahruteka
Mostrar todo...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

👉👉ይህን ምን አክል የውቀሉ???? ስለኮምፒውተር keyboard ??እሃው እዤለችሁ መጣው Important Shortcut Keys for Computer CTRL+A. . . . . . . . . . . . . . . . . Select All CTRL+C. . . . . . . . . . . . . . . . . Copy CTRL+X. . . . . . . . . . . . . . . . . Cut CTRL+V. . . . . . . . . . . . . . . . . Paste CTRL+Z. . . . . . . . . . . . . . . . . Undo CTRL+B. . . . . . . . . . . . . . . . . Bold CTRL+U. . . . . . . . . . . . . . . . . Underline CTRL+I . . . . . . . . . . . . . . . . . Italic F1 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Help F2 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Rename selected object F3 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Find all files F4 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Opens file list drop-down in dialogs F5 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Refresh current window F6 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Shifts focus in Windows Explorer F10 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Activates menu bar options ALT+TAB . . . . . . . . . . . . . . . . Cycles between open applications ALT+F4 . . . . . . . . . . . . . . . . . Quit program, close current window ALT+F6 . . . . . . . . . . . . . . . . . Switch between current program windows ALT+ENTER. . . . . . . . . . . . . . Opens properties dialog ALT+SPACE . . . . . . . . . . . . . . System menu for the current window ALT+¢ . . . . . . . . . . . . . . . . . . opens drop-down lists in dialog boxes BACKSPACE . . . . . . . . . . . . . Switch to the parent folder CTRL+ESC . . . . . . . . . . . . . . Opens Start menu CTRL+ALT+DEL . . . . . . . . . . Opens task manager, reboots the computer CTRL+TAB . . . . . . . . . . . . . . Move through property tabs CTRL+SHIFT+DRAG . . . . . . . Create shortcut (also right-click, drag) CTRL+DRAG . . . . . . . . . . . . . Copy File ESC . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Cancel last function SHIFT . . . . . . . . . . . . . . . . . . Press/hold SHIFT, insert CD-ROM to bypass auto-play SHIFT+DRAG . . . . . . . . . . . . Move file SHIFT+F10. . . . . . . . . . .
Mostrar todo...
.    #መስጅድ_ሰላም_አለው_!! 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰                  ✏️ ልብ ተበላሽቶ፣ በወንጀል ደክርቶ፣ በነፍስያ ተንኮል፣ በሰይጣን ተምታቶ፣ ውጥረት የገባ ሰው፣ ምቾት ሰላም አጥቶ፣ ወደ መስጅድ ሲሄድ፣ በቁርጥ ተነስቶ፣ ተጣጥቦ ሲመጣ፣ ውዱእ አድርጎ ገብቶ፣ ፈርድ ሱና ሰግዶ፣ ቁርአን ቀራርቶ፣ ንፁህ ጥርት ይላል፣ ከቆሻሻው ጠርቶ!! በደስታ ይወጣል፣ አምሮ፣ ደምቆ፣ ፈክቶ!! =   =   =   =   =   =    =    =    =    =    = ባይቀራም ባይሰግድም፣ መስጅድ የገባ ሰው፣ ትንሽ ቁጭ ብሎ፣ ቢወጣም በባዶው፣ የተለየ እርካታ፣ ትልቅ ሰላም አለው!! =   =   =   =   =   =    =    =    =    = በሀይል ሲበረታ፣ የወስዋሱ ብዛት፣ ዒባዳውም ሲሳን፣ ሲከብድ እንደ ብረት፣ ልብ ወንጀል ሲያስብ፣ ሲጫጫን ሰይጣናት፣ ነፍስያ ስትከዳ፣ ውስዋሴ ማርኳት፣ ችግር ሲደራረብ፣ የመከራ መአት፣ ድራሹ ይጠፋል፣ መስጅድ የሄድክ ወቅት!! =   =   =   =   =   =    =    =    =    =   = ለነፍስያ ቢያቅት፣ ቢከብድ እንደ ሸክም፣ እግር መሄድ ባይፈቅድ፣ ልባችን ቢለግም፣ ሰይጣን ቢያረሳሳ፣ ቢያበዛ ፕሮግራም፣ ሥራ ቢወጥረን፣ ክፍተት ባናገኝም፣ አመቻችተን እንሂድ፣ ለመቋደስ ሰላም!! =   =   =   =   =   =    =    =    =    = በተለይ በተለይ፣ አደራ እናተኩር፣ በውዱ ረመዳን፣ በተከበረው ወር፣ አብዝተን እንያዝ፣ መስጅድን ማዘውተር፣ ቁርአን በመቅራት፣ በስግደት በዚክር፣ አላህ ያግራልን፣ የሚጠቅምን ነገር!! ✍ አብዱረህማን ዑመር የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/Abdurhman_oumer/4317
Mostrar todo...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

.    #መስጅድ_ሰላም_አለው_!! 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰                  ✏️ ልብ ተበላሽቶ፣ በወንጀል ደክርቶ፣ በነፍስያ ተንኮል፣ በሰይጣን ተምታቶ፣ ውጥረት የገባ ሰው፣ ምቾት ሰላም አጥቶ፣ ወደ መስጅድ ሲሄድ፣ በቁርጥ ተነስቶ፣ ተጣጥቦ ሲመጣ፣ ውዱ አድርጎ ገብቶ፣ ፈርድ ሱና ሰግዶ፣ ቁርአን ቀራርቶቶ፣ ንፁህ ጥርት ይላል፣ ከቆሻሻው ጠርቶ!! በደስታ ይወጣል፣ አምሮ፣ ደምቆ፣ ፈክቶ!! =   =   =   =   =   =    =    =    =    =    = ባይቀራም ባይሰግድም፣ መስጅድ የገባ ሰው፣ ትንሽ ቁጭ ብሎ፣ ቢወጣም በባዶው፣ የተለየ እርካታ፣ ትልቅ ሰላም አለው!! =   =   =   =   =   =    =    =    =    = በሀይል ሲበረታ፣ የወስዋሱ ብዛት፣ ዒባዳውም ሲሳን፣ ሲከብድ እንደ ብረት፣ ልብ ወንጀል ሲያስብ፣ ሲጫጫን ሰይጣናት፣ ነፍስያ ስትከዳ፣ ውስዋሴ ማርኳት፣ ችግር ሲደራረብ፣ የመከራ መአት፣ ድራሹ ይጠፋል፣ መስጅድ የሄድክ ወቅት!! =   =   =   =   =   =    =    =    =    =   = ለነፍስያ ቢያቅት፣ ቢከብድ እንደ ሸክም፣ እግር መሄድ ባይፈቅድ፣ ልባችን ቢለግም፣ ሰይጣን ቢያረሳሳ፣ ቢያበዛ ፕሮግራም፣ ሥራ ቢወጥረን፣ ክፍተት ባናገኝም፣ አምቻችተን እንሂድ፣ ለመቋደስ ሰላም!! =   =   =   =   =   =    =    =    =    = በተለይ በተለይ፣ አደራ እናተኩር፣ በውዱ ረመዳን፣ በተከበረው ወር፣ አብዝተን እንያዝ፣ መስጅድን ማዘውተር፣ ቁርአን በመቅራት፣ በስግደት በዚክር፣ አላህ ያግራልን፣ የሚጠቅምን ነገር!! ✍ አብዱረህማን ዑመር የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/Abdurhman_oumer/4317

https://t.me/Abdurhman_oumer/4317

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته # የሸይኽ ሙባረክ አል ወልቂጢይ የቂርዓት ፕሮግራሞች የሚለቀቁት የድምፅ ፋይሎች በአንዳንድ ምክንያት ሳንለቅ በመቆታችን ይቅርታ እይጠየቅን ከዚህ በኋላ ካቆምንበት ቀጥሎ ያሉትን ተራ በተራ የምንለቅ ይሆናል ኢንሻ አላህ። https://t.me/shikmubarek https://t.me/shikmubarek
Mostrar todo...
"የሸይኽ ሙባረክ አል-ወልቂጢይ" ትምህርቶች ቻናል [THE OFFICIAL CHANNEL OF SHAYKH MOBARAK WELKITA]

* የቻናሉ አላማም የኢትዮጵያ ሙስሊሙን ማህበረሰብ በተለይም ወልቂጤ እና ዙሪያዎቿ ያሉ ሙስሊሞችን ጥርት ያለውን እስልምና ማስተማር ሲሆን ሻዕባን 05 በ 1445 አ’ሒ ተከፍቷል።

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته # ውድና የተከበራቹ የወልቂጤና በዙሪያዋ ያላቹ እንዲሁም የዳሩል ሁዳ መድረሳ ሰለፊይ ወንድምና እህቶች በበዓል ምክንያት ተቋረጦ የነበረው የቂርዓት ፕሮግራም ነገ ቅዳሜ ከፈጅር በኋላ ጀምሮ የሚጀምር ስለሆነ ሁላቹም በሰዓቱ እንድትገኙ ለማሳወቅ እንወዳለን። # ላልሰሙት አሰሙ https://t.me/shikmubarek https://t.me/shikmubarek
Mostrar todo...
"የሸይኽ ሙባረክ አል-ወልቂጢይ" ትምህርቶች ቻናል [THE OFFICIAL CHANNEL OF SHAYKH MOBARAK WELKITA]

* የቻናሉ አላማም የኢትዮጵያ ሙስሊሙን ማህበረሰብ በተለይም ወልቂጤ እና ዙሪያዎቿ ያሉ ሙስሊሞችን ጥርት ያለውን እስልምና ማስተማር ሲሆን ሻዕባን 05 በ 1445 አ’ሒ ተከፍቷል።

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.