en
Feedback
የኢስላም መልእክት

የኢስላም መልእክት

Open in Telegram

«የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን» (ለከንቱ የፈጠርናችሁ መሰላችሁን። ((23፥115))

Show more
3 754
Subscribers
-724 hours
-227 days
-9530 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+2
in 0 channels
August '26
+15
in 0 channels
Get PRO
July '26
+58
in 0 channels
Get PRO
June '26
+12
in 0 channels
Get PRO
May '26
+36
in 0 channels
Get PRO
April '26
+81
in 0 channels
Get PRO
March '26
+106
in 0 channels
Get PRO
February '26
+106
in 0 channels
Get PRO
January '26
+209
in 0 channels
Get PRO
December '25
+79
in 0 channels
Get PRO
November '25
+149
in 0 channels
Get PRO
October '25
+255
in 0 channels
Get PRO
September '25
+288
in 0 channels
Get PRO
August '25
+316
in 0 channels
Get PRO
July '25
+213
in 1 channels
Get PRO
June '25
+295
in 0 channels
Get PRO
May '25
+365
in 0 channels
Get PRO
April '25
+379
in 2 channels
Get PRO
March '25
+517
in 4 channels
Get PRO
February '25
+188
in 0 channels
Get PRO
January '25
+542
in 0 channels
Get PRO
December '24
+773
in 0 channels
Get PRO
November '24
+1 309
in 2 channels
Get PRO
October '24
+263
in 3 channels
Get PRO
September '24
+89
in 4 channels
Get PRO
August '24
+168
in 2 channels
Get PRO
July '24
+127
in 2 channels
Get PRO
June '24
+77
in 2 channels
Get PRO
May '24
+132
in 2 channels
Get PRO
April '24
+51
in 0 channels
Get PRO
March '24
+177
in 8 channels
Get PRO
February '24
+109
in 3 channels
Get PRO
January '24
+162
in 8 channels
Get PRO
December '23
+100
in 2 channels
Get PRO
November '23
+100
in 3 channels
Get PRO
October '23
+59
in 1 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '23
+3
in 0 channels
Get PRO
July '23
+24
in 0 channels
Get PRO
June '23
+9
in 0 channels
Get PRO
May '23
+6
in 0 channels
Get PRO
April '23
+12
in 0 channels
Get PRO
March '23
+21
in 0 channels
Get PRO
February '23
+15
in 0 channels
Get PRO
January '23
+56
in 0 channels
Get PRO
December '22
+30
in 0 channels
Get PRO
November '22
+15
in 0 channels
Get PRO
October '22
+21
in 0 channels
Get PRO
September '22
+14
in 0 channels
Get PRO
August '22
+73
in 0 channels
Get PRO
July '22
+65
in 0 channels
Get PRO
June '22
+27
in 0 channels
Get PRO
May '22
+44
in 0 channels
Get PRO
April '22
+21
in 0 channels
Get PRO
March '22
+211
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
10 September0
09 September0
08 September0
07 September0
06 September0
05 September+1
04 September0
03 September0
02 September+1
01 September0
Channel Posts
🕌 بِسْمِ اللهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ 🌙 أنوار القرآن | ANWAR AL-QURAN 📖 Online Quran Academy 🌍 ለበዓለም ዙሪያ ላሉ ኢትዮጵያውያን እንኳን ወደ አንዋሩል ቁርአን በደህና መጡ! 🤍 የአንዋሩል ቁርአን ዓላማ በዓለም ዙሪያ ላሉ ኢትዮጵያውያን ቁርአንን በትክክል እንዲያነቡ፣ በተጅዊድ እንዲያሻሽሉ እና ቁርአንን እንዲያስታውሱ የተደራጀ የኦንላይን ትምህርት መስጠት ነው። 📖✨ 📚 የምንሰጣቸው ፕሮግራሞች 📖 የቁርአን ንባብ 🎙️ ተጅዊድ 🧠 ሒፍዝ 👧 የልጆች የቁርአን ፕሮግራም 🕌 መሠረታዊ እስላማዊ ትምህርት ⏰ ተማሪዎች ከሚኖሩበት ሀገር እና የሰዓት ልዩነት ጋር የሚስማማ የክፍል ሰዓት እንዲኖር እንሞክራለን። 🌍 ✨ Learn the Qur’an, Illuminate Your Heart. تعلّم القرآن، وأنر قلبك 🤲 አላህ ቁርአንን የልባችን ብርሃን፣ የሕይወታችን መመሪያ እና የአኼራችን ስኬት ምክንያት ያድርግልን። 📩 ምዝገባ ለመጀመር፦@abu_hiba12 ወይም 0977079374 በWhatsApp ያግኙን። 🤍 أهلاً وسهلاً بكم في أنوار القرآن

2
🌱 ደማቅ የዳዕዋ መድረክ ! •በኡስታዝ ሱለይማን አብደላህ •በኡስታዝ ሳሊም ኡመር 🗓 እሁድ ነሀሴ 24/2018 🕒 ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ 🕌 ሙስዓብ መስጂድ 📍 አድራሻ - አለም ባንክ • ለሴቶ
🌱 ደማቅ  የዳዕዋ መድረክ ! •በኡስታዝ ሱለይማን አብደላህ  •በኡስታዝ ሳሊም ኡመር 🗓  እሁድ ነሀሴ 24/2018      🕒 ከጠዋቱ 4:00  ጀምሮ 🕌 ሙስዓብ መስጂድ 📍 አድራሻ - አለም ባንክ • ለሴቶች በቂ ቦታ አለ ! Map location - https://maps.app.goo.gl/QBQTbrq6figoZ38w5?g_st=atg
27
3
እነዚህን pdf ተጭናችሁ አንብቡ ለሌሎችም አስነብቡ። ➔ በወንጌል ፍረዱ pdf! ➔ ከእረሱ በሆነ ቃል pdf! ➔ በጀነት ጠጅ አለን pdf? ➔ የነብያት ሀይማኖት pdf 📕ወንድም አምዳላ ናሲር
222
4
⭕️ታላቅ የምስራች በአዲስ አበባ ለምትኖሩ አልያም ክረምቱን ለምታሳልፉ ሁሉ!✨ አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ! እነሆ ዳዕወቱል አንቢያ ኢስላማዊ ድርጅት የሁለተኛውን ዙር ልዩ የክረምት የስልጠና መርሃ ግብር ለወጣቶች ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ ይገኛል።ኮርሱ ወንዶችንም ሴቶችንም የሚያሳትፍ ሲሆን በዘርፉ ብቁና ስመጥር በሆኑ ኡስታዞችና ዳዒዎች የሚሰጥ ይሆናል። ከሚዳሰሱ የትምህት አይነቶች ውስጥ 1.የሀይማኖት ንፅፅር 2.አቂዳህ 3.ሹብሃት እና የመሳሰሉት ይገኛሉ። ኮርሱ የሚሰጠው በአካል ሲሆን ምንም አይነት ክፍያ የለውም።ያለን የምዝገባ ጊዜና ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው የዚህ ታላቅ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ! 📌ለመመዝገብ: - ለወንዶች @fuad3836 ለሴቶች @ghurebah_stdudent @Menar_1 @Aliyah_student
231
5
قُلْ هُوَ نَبَأٌ عَظِيمٌ በላቸው «እርሱ (ቁርኣን) ታላቅ ዜና ነው፡፡ surah sa'd:68
قُلْ هُوَ نَبَأٌ عَظِيمٌ በላቸው «እርሱ (ቁርኣን) ታላቅ ዜና ነው፡፡ surah sa'd:68
146
6
ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○        • ○  🌿🌹🌹🌿         • ○ °   🌿🌿            👈      •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿    • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿     • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿         • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿       • ○ °         🌿  🌿🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○          °• ○ °      🌿° :.   * • ○                     🌿° . °☆  . * ● ¸ .    ★  🌿° :.   * • ○ °         ° .     🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። ☆  . * ● ¸ . ★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○
167
7
ከሚከተሉት መካከል በአረበኛ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል የትኛውን ጠቃሚ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ ✍የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት ✍የአረበኛ ፊደላቶች አነባበብ ትምህርት ✍ሶርፍ/متن البناء في علم التصريف / ✍ነህው/متن الآجرومية/ ✍አረበኛ ቋንቋ/دروس اللغة العربية / ✍ተጅዊድ/تيسير أحكام التجويد / ✍ቁረአን / القرآن الكريم / ✍ሁሉንም በደረጃ ለመማር ወደ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/arabicmedia1
141
8
ተጭናችሁ አንብቡ ለሌሎችም አስነብቡ። ➔ ነብዩ ﷺ ማን ናቸው?⁴   ➔ ነብዩ ﷺ ማን ናቸው?³ ➔ ነብዩ ﷺ ማን ናቸው?² ➔ ነብዩ ﷺ ማን ናቸው?¹ ➔ ቁርአን  እና ሳይንስ³   ➔ ቁርአን  እና ሳይንስ² ➔ ቁርአን  እና ሳይንስ¹ 📕ወንድም አምዳላ ናሲር t.me/comparativeRelgion
143
9
በንፅፅር ዘርፍ ጥያቄ ላለችሁ እና መሰራት አለበት የምትሉዋቸውን ጥያቄዎች ካሉ አንድ ሰዎ እስከ አምስት ጥያቄዎችን የሚያቀርብበት ሁኔታ ተመቻችቷል። ስለሆነም ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ(link) ነክታችሁ አጠር እና ግልፅ በሆነ መልኩ ጥያቄያቹሁን በቀረቡ ተረቁጥሮች ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ። ከጥያቄዎቹ መሃል ወሳኝ ወሳኞችን መርጠን ከተለያዩ ኡስታዞች ጋር በመሆን ምላሽ እንሰጥባቸዋለን። https://forms.gle/aUdcqJAcLuJDZmNv6 ጥያቄ አለኝ ለሚል ሁሉ ፎርሙን ያዳርሱ።
156
10
https://t.me/km1234i/418
1
11
ከሚከተሉት መካከል በአረበኛ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል የትኛውን ጠቃሚ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ ✍የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት ✍የአረበኛ ፊደላቶች አነባበብ ትምህርት ✍ሶርፍ/متن البناء في علم التصريف / ✍ነህው/متن الآجرومية/ ✍አረበኛ ቋንቋ/دروس اللغة العربية / ✍ተጅዊድ/تيسير أحكام التجويد / ✍ቁረአን / القرآن الكريم / ✍ሁሉንም በደረጃ ለመማር ወደ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/arabicmedia1
229
12
ታላቁ የቲክቶክ መድረክ ነገ ሰኞ ከምሽቱ 3:00 ላይ ነው! ስለሙስሊም ተማሪዎች የመብት ጥያቄ ታሪካዊ ዳራ፤ ሕጋዊ መሠረት እና አሁናዊ ሁኔታ ከመፍትሔ ጋር በጥልቀት ይዳሰሳል። የድምፃችን ይሰማው ታ
ታላቁ የቲክቶክ መድረክ ነገ ሰኞ ከምሽቱ 3:00 ላይ ነው! ስለሙስሊም ተማሪዎች የመብት ጥያቄ ታሪካዊ ዳራ፤ ሕጋዊ መሠረት እና አሁናዊ ሁኔታ ከመፍትሔ ጋር በጥልቀት ይዳሰሳል። የድምፃችን ይሰማው ታጋይ ሙባረክ አደም፤ ጠበቃው ሙስጠፋ ሺፋ፤ የንፅፅር መምህሩ የሕያ ኢብኑ ኑሕ፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት ፀሐፊው ሁሴን ዩሱፍ በመድረኩ ላይ ሀሳቦቻቸውን ያንፀባርቃል። ፨ ፖስተሩን በስቶሪዎቻችን ላይ እናጋራ፤ ፕሮፋይልም እናድርግ ፨ የዩኒቨርስቲ ጀመዓዎች በቻናሎቻችሁ ላይ አጋሩ ፨ የሀይስኩል ጀመዓዎች መልዕክቱን አድርሱ ፨ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ያላችሁ ተፅዕኖ ፈጣሪ ስብዕናዎች፤ ኡስታዞች እና ዳዒዎች መልዕክቱን ለሁሉም አድርሱ ሁሉም ተጋባዥ ነው። አጀንዳው የሁሉም ነውና ሁሉም ይገኝ። ተማሪ፣ የተማሪ ወላጅ፣ መምህር፣ የመንግስት ሰራተኛ ወዘተ ... ማንም እንዳይቀር። 🗓 ቀን፡ ሰኞ፣ ሰኔ 22 (Monday, 29 June) ⏰ ሰዓት፡ ከምሽቱ 03፡00 ሰዓት እውቀትን መፈለግ መብት ነው፤ እምነትንም በክብር መተግበር እንዲሁ! የቲክቶክ ገፃችንን Follow በማድረግ ዝግጅቱን ይጠብቁ፦ https://www.tiktok.com/@aaumsu ጥያቄ አለን _ ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣ ! ! ! @aaumsu
203
13
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته እንኳን ወደዚህ የተባረከ የእስልምናን እውቀት የመፈለግና የአላህን ቃል በመላው ኡማ ውስጥ ለማስፋፋት ወደሚያስችለው ጉዞ በደህና መጡ። እባክዎ ከMOPA ጋር የመማር ጉዞዎን ለመጀመር የሚከተሉትን ደረጃዎች ይከተሉ፦ ደረጃ 1: በምዝገባ ጊዜ የተጠቀሙበትን የተጠቃሚ ስም (Username) እና የይለፍ ቃል (Password) ያስገቡ። ደረጃ 2: ኮርሱን ከደረጃ 1 (Level 1) ይጀምሩ። ደረጃ 3: በደረጃ 1 ያሉትን ሁሉንም ሞጁሎች ያዳምጡ እና ያጠናቅቁ። ደረጃ 4: የደረጃ 1 የምዘና ፈተናን (Assessment Test) ያጠናቅቁ። ደረጃ 5: ፈተናውን በተሳካ ሁኔታ ካጠናቀቁ በኋላ የደረጃ 1 የምስክር ወረቀትዎን (Certificate) ያውርዱ። ደረጃ 6: የምስክር ወረቀትዎን በውይይት ቡድኑ (Discussion Group) ውስጥ ያስገቡ። ደረጃ 7: ከዚያ ወደሚቀጥለው ደረጃ ይሂዱ፣ እና ሁሉንም 7 ደረጃዎች እስኪያጠናቅቁ ድረስ ተመሳሳይ ሂደቱን ይድገሙ። ✍አስፈላጊ: ፕሮግራሙ 7 ደረጃዎች አሉት። ደረጃዎቹን በቅደም ተከተል (ደረጃ 1 → ደረጃ 2 → ደረጃ 3 …) ማጠናቀቅ ያስፈልጋል። ሁሉንም 7 ደረጃዎች ካጠናቀቁ በኋላ የዳዕዋ (Da‘wah) የምስክር ወረቀት ያገኛሉ። የመግቢያ ሊንክ: https://mopacademy.org/ جزاكم الله خيرًا አላህ በበጎ ምንዳ ይክፈላችሁ።
101
14
ከሚከተሉት መካከል በአረበኛ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል የትኛውን ጠቃሚ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ ✍የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት ✍የአረበኛ ፊደላቶች አነባበብ ትምህርት ✍ሶርፍ/متن البناء في علم التصريف / ✍ነህው/متن الآجرومية/ ✍አረበኛ ቋንቋ/دروس اللغة العربية / ✍ተጅዊድ/تيسير أحكام التجويد / ✍ቁረአን / القرآن الكريم / ✍ሁሉንም በደረጃ ለመማር ወደ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/arabicmedia1
162
15
✿ የቂያማ ቀን የሚሰጥህ መፅሀፍ ደራሲው አንተ ነህ 🌱 @TewhedandSuna
93
16
🌟  ነፃ የትምህርት ዕድል! 🌟 የ«አል-ኢዝሃር ኢስላማዊ ጥናት እና ምርምር ተቋም» የ4ተኛ ዙር የንፅፅር ትምህርት (Comparative Religion) ምዝገባ ጀምሯል! 💫 ምን ይማራሉ? በእስልምና እና በክርስትና መካከል ያለውን አንድነትና ልዩነት በንፅፅር። 🔹 ቆይታ፦ ለ5 ወራት (weekly 2-3) 🔹 ክፍያ፦ ሙሉ በሙሉ ነፃ (Free)! 🔹 የት?፦ በኦንላይን (online)። 🔹የምስክርነት ወረቀት፦ በአግባቡ ተምረው ካለፉ በሰርተፍኬት ይመረቃሉ። ➔ ልዩ ትኩረት ለመንግስት ሰራተኞች፣ ለተማሪዎችና ለእህቶች ልዩ ክትትል እናደርጋለን። ➔ የምዝገባ ጊዜ፦ ከዛሬ ሰኔ 3 ጀምሮ እስከ ሰኔ 8 ለ አምስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ። የምንሰጣቸው የትምህርት ዓይነቶች ➔ ነገረ-ክርስቶስ(christology) ሙሉ ጥናት ➔ ሥላሴ(Trinity) ሙሉ ጥናት ➔ መሰረታዊ የግሪክ ቋንቋ--- ናቸው አል-ኢዝሃር ኢስላማዊ ጥናት እና ምርምር ተቋም ሰኔ 03/2018 ዓ.ል ይሄንን ሊንክ በመንካት ወደ መመዝገቢያ ግሩፕ ይግቡ። https://t.me/+WxUlgdaUFsU5MjQ0
248
17
+6
የፈጣሪ ሕልውና በሳይንስ መነጽር
278
18
አሰላሙ ዓለይኩም ወራሃመቱላሂ ወበረካትሁ ከሰማይ በታች የተሰኘውን የአቡኪ መፅሀፍ የምትፈልጉ አናግሩኝ ዱባይዎች ብቻ +971552579561 @Meduhe
አሰላሙ ዓለይኩም ወራሃመቱላሂ ወበረካትሁ  ከሰማይ በታች የተሰኘውን የአቡኪ መፅሀፍ የምትፈልጉ አናግሩኝ ዱባይዎች ብቻ +971552579561 @Meduhe
169
19
አልሃምዱሊላህ እዚህ ቻናላችን ላይ እስካሁን ከ ሁለት መቶ በላይ አርቲክሎችን እና PDF ፤ ከሚሽነሪዎች በኩል ለሚነሱ አጣብቀኝ ክሶች ምላሽ በተለያዬ መንገድ አውስተናል። እነኚህን ፅሁፎች ቀላልና ምቹ በሆነ መንገድ  ተጋብዛችኋል። ክፍል¹ 1-70 ያሉትን ለማግኛት «ይጫኑኝ» ክፍል² 71-128  ያሉትን ለማግኛት «ይጫኑኝ» ክፍል³ 129- 202 ያሉትን ለማግኛት «ይጫኑኝ» የፈለጉትን ርዕስ መርጠው ይጫኑ። ቀሪዎችን በቅርብ ይጠብቁን! 📗ወንድም አምዳላ ናሲር
177
20
No text...
0