የኢስላም መልእክት
Open in Telegram
«የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን» (ለከንቱ የፈጠርናችሁ መሰላችሁን። ((23፥115))
Show more3 754
Subscribers
-724 hours
-227 days
-9530 days
Posts Archive
3 754
🕌 بِسْمِ اللهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ
🌙 أنوار القرآن | ANWAR AL-QURAN
📖 Online Quran Academy
🌍 ለበዓለም ዙሪያ ላሉ ኢትዮጵያውያን
እንኳን ወደ አንዋሩል ቁርአን በደህና መጡ! 🤍
የአንዋሩል ቁርአን ዓላማ በዓለም ዙሪያ ላሉ ኢትዮጵያውያን ቁርአንን በትክክል እንዲያነቡ፣ በተጅዊድ እንዲያሻሽሉ እና ቁርአንን እንዲያስታውሱ የተደራጀ የኦንላይን ትምህርት መስጠት ነው። 📖✨
📚 የምንሰጣቸው ፕሮግራሞች
📖 የቁርአን ንባብ
🎙️ ተጅዊድ
🧠 ሒፍዝ
👧 የልጆች የቁርአን ፕሮግራም
🕌 መሠረታዊ እስላማዊ ትምህርት
⏰ ተማሪዎች ከሚኖሩበት ሀገር እና የሰዓት ልዩነት ጋር የሚስማማ የክፍል ሰዓት እንዲኖር እንሞክራለን። 🌍
✨ Learn the Qur’an, Illuminate Your Heart.
تعلّم القرآن، وأنر قلبك
🤲 አላህ ቁርአንን የልባችን ብርሃን፣ የሕይወታችን መመሪያ እና የአኼራችን ስኬት ምክንያት ያድርግልን።
📩 ምዝገባ ለመጀመር፦
በ @abu_hiba12 ወይም 0977079374 በWhatsApp ያግኙን።
🤍 أهلاً وسهلاً بكم في أنوار القرآن
3 754
Repost from قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
🌱 ደማቅ የዳዕዋ መድረክ !
•በኡስታዝ ሱለይማን አብደላህ
•በኡስታዝ ሳሊም ኡመር
🗓 እሁድ ነሀሴ 24/2018 🕒 ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ
🕌 ሙስዓብ መስጂድ
📍 አድራሻ - አለም ባንክ
• ለሴቶች በቂ ቦታ አለ !
Map location - https://maps.app.goo.gl/QBQTbrq6figoZ38w5?g_st=atg
3 754
እነዚህን pdf ተጭናችሁ አንብቡ ለሌሎችም አስነብቡ።
➔ በወንጌል ፍረዱ pdf!
➔ ከእረሱ በሆነ ቃል pdf!
➔ በጀነት ጠጅ አለን pdf?
➔ የነብያት ሀይማኖት pdf
📕ወንድም አምዳላ ናሲር
3 754
⭕️ታላቅ የምስራች በአዲስ አበባ ለምትኖሩ አልያም ክረምቱን ለምታሳልፉ ሁሉ!✨
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ!
እነሆ ዳዕወቱል አንቢያ ኢስላማዊ ድርጅት የሁለተኛውን ዙር ልዩ የክረምት የስልጠና መርሃ ግብር ለወጣቶች ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ ይገኛል።ኮርሱ ወንዶችንም ሴቶችንም የሚያሳትፍ ሲሆን በዘርፉ ብቁና ስመጥር በሆኑ ኡስታዞችና ዳዒዎች የሚሰጥ ይሆናል። ከሚዳሰሱ የትምህት አይነቶች ውስጥ
1.የሀይማኖት ንፅፅር
2.አቂዳህ
3.ሹብሃት እና የመሳሰሉት ይገኛሉ።
ኮርሱ የሚሰጠው በአካል ሲሆን ምንም አይነት ክፍያ የለውም።ያለን የምዝገባ ጊዜና ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው የዚህ ታላቅ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ!
📌ለመመዝገብ: -
ለወንዶች
@fuad3836
ለሴቶች
@ghurebah_stdudent
@Menar_1
@Aliyah_student
3 754
3 754
ከሚከተሉት መካከል በአረበኛ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል የትኛውን ጠቃሚ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ✍የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት ✍የአረበኛ ፊደላቶች አነባበብ ትምህርት ✍ሶርፍ/متن البناء في علم التصريف / ✍ነህው/متن الآجرومية/ ✍አረበኛ ቋንቋ/دروس اللغة العربية / ✍ተጅዊድ/تيسير أحكام التجويد / ✍ቁረአን / القرآن الكريم / ✍ሁሉንም በደረጃ ለመማር ወደ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/arabicmedia1
3 754
ተጭናችሁ አንብቡ ለሌሎችም አስነብቡ።
➔ ነብዩ ﷺ ማን ናቸው?⁴
➔ ነብዩ ﷺ ማን ናቸው?³
➔ ነብዩ ﷺ ማን ናቸው?²
➔ ነብዩ ﷺ ማን ናቸው?¹
➔ ቁርአን እና ሳይንስ³
➔ ቁርአን እና ሳይንስ²
➔ ቁርአን እና ሳይንስ¹
📕ወንድም አምዳላ ናሲርt.me/comparativeRelgion
3 754
Repost from Comparative Religion
በንፅፅር ዘርፍ ጥያቄ ላለችሁ እና መሰራት አለበት የምትሉዋቸውን ጥያቄዎች ካሉ አንድ ሰዎ እስከ አምስት ጥያቄዎችን የሚያቀርብበት ሁኔታ ተመቻችቷል። ስለሆነም ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ(link) ነክታችሁ አጠር እና ግልፅ በሆነ መልኩ ጥያቄያቹሁን በቀረቡ ተረቁጥሮች ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ። ከጥያቄዎቹ መሃል ወሳኝ ወሳኞችን መርጠን ከተለያዩ ኡስታዞች ጋር በመሆን ምላሽ እንሰጥባቸዋለን።
https://forms.gle/aUdcqJAcLuJDZmNv6
ጥያቄ አለኝ ለሚል ሁሉ ፎርሙን ያዳርሱ።
3 754
ከሚከተሉት መካከል በአረበኛ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል የትኛውን ጠቃሚ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ✍የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት ✍የአረበኛ ፊደላቶች አነባበብ ትምህርት ✍ሶርፍ/متن البناء في علم التصريف / ✍ነህው/متن الآجرومية/ ✍አረበኛ ቋንቋ/دروس اللغة العربية / ✍ተጅዊድ/تيسير أحكام التجويد / ✍ቁረአን / القرآن الكريم / ✍ሁሉንም በደረጃ ለመማር ወደ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/arabicmedia1
3 754
ታላቁ የቲክቶክ መድረክ ነገ ሰኞ ከምሽቱ 3:00 ላይ ነው!
ስለሙስሊም ተማሪዎች የመብት ጥያቄ ታሪካዊ ዳራ፤ ሕጋዊ መሠረት እና አሁናዊ ሁኔታ ከመፍትሔ ጋር በጥልቀት ይዳሰሳል። የድምፃችን ይሰማው ታጋይ ሙባረክ አደም፤ ጠበቃው ሙስጠፋ ሺፋ፤ የንፅፅር መምህሩ የሕያ ኢብኑ ኑሕ፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት ፀሐፊው ሁሴን ዩሱፍ በመድረኩ ላይ ሀሳቦቻቸውን ያንፀባርቃል።
፨ ፖስተሩን በስቶሪዎቻችን ላይ እናጋራ፤ ፕሮፋይልም እናድርግ
፨ የዩኒቨርስቲ ጀመዓዎች በቻናሎቻችሁ ላይ አጋሩ
፨ የሀይስኩል ጀመዓዎች መልዕክቱን አድርሱ
፨ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ያላችሁ ተፅዕኖ ፈጣሪ ስብዕናዎች፤ ኡስታዞች እና ዳዒዎች መልዕክቱን ለሁሉም አድርሱ
ሁሉም ተጋባዥ ነው። አጀንዳው የሁሉም ነውና ሁሉም ይገኝ። ተማሪ፣ የተማሪ ወላጅ፣ መምህር፣ የመንግስት ሰራተኛ ወዘተ ... ማንም እንዳይቀር።
🗓 ቀን፡ ሰኞ፣ ሰኔ 22 (Monday, 29 June)
⏰ ሰዓት፡ ከምሽቱ 03፡00 ሰዓት
እውቀትን መፈለግ መብት ነው፤ እምነትንም በክብር መተግበር እንዲሁ!
የቲክቶክ ገፃችንን Follow በማድረግ ዝግጅቱን ይጠብቁ፦
https://www.tiktok.com/@aaumsu
ጥያቄ አለን _ ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣ ! ! !
@aaumsu
3 754
Repost from Al Quran
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
እንኳን ወደዚህ የተባረከ የእስልምናን እውቀት የመፈለግና የአላህን ቃል በመላው ኡማ ውስጥ ለማስፋፋት ወደሚያስችለው ጉዞ በደህና መጡ።
እባክዎ ከMOPA ጋር የመማር ጉዞዎን ለመጀመር የሚከተሉትን ደረጃዎች ይከተሉ፦
ደረጃ 1: በምዝገባ ጊዜ የተጠቀሙበትን የተጠቃሚ ስም (Username) እና የይለፍ ቃል (Password) ያስገቡ።
ደረጃ 2: ኮርሱን ከደረጃ 1 (Level 1) ይጀምሩ።
ደረጃ 3: በደረጃ 1 ያሉትን ሁሉንም ሞጁሎች ያዳምጡ እና ያጠናቅቁ።
ደረጃ 4: የደረጃ 1 የምዘና ፈተናን (Assessment Test) ያጠናቅቁ።
ደረጃ 5: ፈተናውን በተሳካ ሁኔታ ካጠናቀቁ በኋላ የደረጃ 1 የምስክር ወረቀትዎን (Certificate) ያውርዱ።
ደረጃ 6: የምስክር ወረቀትዎን በውይይት ቡድኑ (Discussion Group) ውስጥ ያስገቡ።
ደረጃ 7: ከዚያ ወደሚቀጥለው ደረጃ ይሂዱ፣ እና ሁሉንም 7 ደረጃዎች እስኪያጠናቅቁ ድረስ ተመሳሳይ ሂደቱን ይድገሙ።
✍አስፈላጊ: ፕሮግራሙ 7 ደረጃዎች አሉት። ደረጃዎቹን በቅደም ተከተል (ደረጃ 1 → ደረጃ 2 → ደረጃ 3 …) ማጠናቀቅ ያስፈልጋል። ሁሉንም 7 ደረጃዎች ካጠናቀቁ በኋላ የዳዕዋ (Da‘wah) የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።
የመግቢያ ሊንክ:
https://mopacademy.org/
جزاكم الله خيرًا
አላህ በበጎ ምንዳ ይክፈላችሁ።
3 754
ከሚከተሉት መካከል በአረበኛ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል የትኛውን ጠቃሚ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ✍የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት ✍የአረበኛ ፊደላቶች አነባበብ ትምህርት ✍ሶርፍ/متن البناء في علم التصريف / ✍ነህው/متن الآجرومية/ ✍አረበኛ ቋንቋ/دروس اللغة العربية / ✍ተጅዊድ/تيسير أحكام التجويد / ✍ቁረአን / القرآن الكريم / ✍ሁሉንም በደረጃ ለመማር ወደ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/arabicmedia1
3 754
🌟 ነፃ የትምህርት ዕድል! 🌟
የ«አል-ኢዝሃር ኢስላማዊ ጥናት እና ምርምር ተቋም» የ4ተኛ ዙር የንፅፅር ትምህርት (Comparative Religion) ምዝገባ ጀምሯል!
💫 ምን ይማራሉ?በእስልምና እና በክርስትና መካከል ያለውን አንድነትና ልዩነት በንፅፅር። 🔹 ቆይታ፦ ለ5 ወራት (weekly 2-3) 🔹 ክፍያ፦ ሙሉ በሙሉ ነፃ (Free)! 🔹 የት?፦ በኦንላይን (online)። 🔹የምስክርነት ወረቀት፦ በአግባቡ ተምረው ካለፉ በሰርተፍኬት ይመረቃሉ።
➔ ልዩ ትኩረትለመንግስት ሰራተኞች፣ ለተማሪዎችና ለእህቶች ልዩ ክትትል እናደርጋለን።
➔ የምዝገባ ጊዜ፦ከዛሬ ሰኔ 3 ጀምሮ እስከ ሰኔ 8 ለ አምስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ።
የምንሰጣቸው የትምህርት ዓይነቶች➔ ነገረ-ክርስቶስ(christology) ሙሉ ጥናት ➔ ሥላሴ(Trinity) ሙሉ ጥናት ➔ መሰረታዊ የግሪክ ቋንቋ--- ናቸው
አል-ኢዝሃር ኢስላማዊ ጥናት እና ምርምር ተቋም ሰኔ 03/2018 ዓ.ልይሄንን ሊንክ በመንካት ወደ መመዝገቢያ ግሩፕ ይግቡ። https://t.me/+WxUlgdaUFsU5MjQ0
3 754
