en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 963 subscribers, ranking 6 049 in the Religion & Spirituality category and 2 441 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 963 subscribers.

According to the latest data from 07 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -117 over the last 30 days and by -3 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 21.91%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 061 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 08 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

13 963
Subscribers
-324 hours
-477 days
-11730 days
Posts Archive
اتق المحارم مقطع للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى

يَنْبَغِي عَلَى الْمَرْأَة أَنْ تَعْتَنِي عِنَايَةً دَقِيقَة بِهَذِه الْأَرْبَع! - الشيخ #عبدالرزاق_البدر نفع الله به

ወደፊት ብቻ! ~ ተውሒድ እና ሱናን ለማሰራጨት፣ ከሐቅ ለመከላከል፣ ሺርክንና ቢድዐን፣ ባጢልን ለመዋጋት መፍራትም፣ መቀዝቀዝም አያስፈልግም። ከሐቅ ጎን ለመቆም በየትኛውም ጊዜና ቦታ ይሉኝታ አይያዘን። ወደ ሐቅ ለመጣራት መፍዘዝ፣ መቀዝቀዝ ፈፅሞ አይገባም። ቢድዐንም፣ የቢድዐ ሰዎችንም ታገሉ። ለነሱ ጩኸትና ስም ማጥፋት አትፍረክረኩ። እነሱ ባጢልን ይዘው ያላፈሩትን አትፈሩ። አላህን ይዛችሁ ወደፊት ብቻ!! ቀላል የሚመስሉን ጥረቶች በትብብር ፍሬ ያፈራሉ፣ ኢንሻአላህ። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

አንዳንድ ሰው እንደ አገር ነው፣ ሲለዩት ሆድ ያስብሳል፣ አንዳንዱ ደግሞ እንደሩሕ ነው፣ ከሱ መለየት ሞት ነው። ሌላው ደግሞ እንደበሽታ ነው፣ ከሱ መራቅ ሕይወት ነው። منقول =

~ ኸይር ነገር ላይ ብርቱ የሆኑ ወዳጆች ማብዛት ብዙ ጥቅም እንጅ ጉዳት የለዉም። አላህ ሆይ ኸይር ላይ ዘዉታሪ ወዳጆች አብዛልን 🤲 =

الصَبر عَلَى أقدَارِ الله المُؤلِمَة..!!
- الشيخ عبد الرزاق البدر. 🎙

🔖 ቀጥ ማለቻ መንገድ ❗️ አንድን ሰዉ ካየህ፦ የአላህን ኪታብ የሚያልቅ (ከፍ የሚያደርግ) የመልእክተኛዉ ﷺ ሱና የሚያልቅ (ከፍ የሚያደርግ) ከዛም መረጃ የሚያደርግ አላህ እንዲህ አለ፣ መልእክተኛዉ ﷺ እንዲህ አሉ የሚል ከሆነ ይሄ ትልቅ የኸይር ምልክት ነዉ ፣ መመራትም ነዉ ፣ መስተካከልም፣ ቀጥ ማለትም ነዉ። ረሱል ﷺ  እንዲህ አሉ:- በናንተ ዉስጥ ሁለት ነገሮችን ትቻለው ከነርሱም ቡሃላ አትጠሙም፣ የአሏህ ኪታብ እና የኔ ሱና። 📚صحيح الجامع( ٢٢٩٣٧) 🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله =  t.me/https_Asselefya1           

📸 ነፍስያህን ታገል ነፃ ትወጣለህ❗️አለዚያ ትከስራለህ፣ ትጠፋለህ ! 🎙الشيخ عبد الله القصير رحمه الله = t.me/https_Asselefya1

🔖 ይሄን ትልቅ የአላህ ችሮታ አስተንትን፦ ለራስህ በምትበላዉ ምግብ አጅር አለህ፣ ለቤተሰቦችህ፣ ለሰራተኞችህ በምትመግበዉ ሁሉ አጅር አለህ። تأمل هذا الفضل العظيم من الله تأكل الطعام ويكتب لك صدقة .. 🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله = t.me/https_Asselefya1

انشراح الصَّدر، وطمأنينة القلب، وثبات الفؤاد، وسكينة النَّفس، وقوة الرُّوح، وجلالة المطلب، وشرف الغاية، وسمو الأدب، ورفعة الخ
انشراح الصَّدر، وطمأنينة القلب، وثبات الفؤاد، وسكينة النَّفس، وقوة الرُّوح، وجلالة المطلب، وشرف الغاية، وسمو الأدب، ورفعة الخُلق، ورُشد العقل: نِعمٌ من وجدها فقد أُوتي خيرًا كثيرًا، ومن فقدها مسَّه وَهَنٌ يُضعف سيره إلى الله، وربما اجتالته شياطين الثَّقلين فلم يصل إلى رضاه. #تغريد_العصيمي

﴿اللَّهُمَّ إنِّي أسْأَلُكَ الهُدى والتُّقى، والعَفافَ والغِنى. “አላህ ሆይ! መቀናትን፣ ጥንቅቁነትን፣ ጥብቅነትንና ራስን መቻልን እጠይቅሃለው።” =

🔖 የተብቃቃች ነፍስ ምልክቱ፦ በዚች ዱኒያ ላይ ከሞቀኝነት ፣ ከበቀል፣ የሌሎች ገንዘብ የማይመለከት ነዉ። ነገር ግን ሁሌም አላህ ዘንድ ያለን የሚመለከት ነዉ። ጥግ የደረሰ ጥረትን ሊጥር ነዉ! ትክክለኛ አላህ በሚያስወድደዉ በንግግር፣ በተግባር በሚፈፀማቸዉ ነገሮች በሙሉ። አላህ ያደረገልህን ነገር ዉደድ ከሰወች ሁሉ የተብቃቃህ ትሆናለህ! 🎙للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله = t.me/https_Asselefya1

ወንድም ከሌለዉ አላገባዉም

« አላህ ውብ ነገር ሊሰጠን ሲል ውብ መስሎ የታየንን ይወስድብናል !» = t.me/https_Asselefya1
« አላህ ውብ ነገር ሊሰጠን ሲል ውብ መስሎ የታየንን ይወስድብናል !» = t.me/https_Asselefya1

01 انتبه أنت مراقب!!.mp311.68 MB

انتَبه أنتَ مُراقَب.pdf16.45 MB